Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 1. ዜጎች ለዜጎች ል/ድርጅት NGO የስራ መደብ: ኮሙኒቲ ኦፊሰር ብዛት | Google Jobs

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

1. ዜጎች ለዜጎች ል/ድርጅት NGO
የስራ መደብ: ኮሙኒቲ ኦፊሰር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/11/2015

2. ሰሌክታ ኢትዮጵያ
የስራ መደብ: የመጋዘን ሃላፊ
የስራ ልምድ: 5 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/11/2015

3. አልካን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የስራ መደብ: የሂሳብ ክፍል ሃላፊ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21/11/2015

4. ባህርዳር ከተማ አስተዳደር
የስራ መደብ: ሴክሬታሪ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
ደመወዝ: 3,934 ብር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25/11/2015

5. የአብክመ ር/መስተዳድር ጽ/ቤት
የስራ መደብ: ሴክሬታሪ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት
ደመወዝ: 4,609 ብር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/11/2015

የስራ ዝርዝራቸውን ኮሜንት ላይ ይመልከቱ!
@GoogleJobsInAmhara