Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.96K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2023-01-30 18:41:39 #BKG በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በ 0 ዓመት

#1_ማሽን_ኦፕሬተር
▸ Degree/Diploma in Mechanical Engineering, Industrial Engineering, Manufacturing
ብዛት: 5
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

#2_ማሽኒስት
▸ Degree/Diploma in Mechanical Engineering, Industrial Engineering, Manufacturing
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

#3_በያጅ_ባለሙያ
▸ ደረጃ-3/ደረጃ-4 በማኑፋክቸሪንግ፣ በኢንዱስትሪያል፣ ጀኔራል መካኒክ እና ተመሳሳይ ሙያ
ብዛት: 16
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

#4_አውቶ_መካኒክ
▸ ደረጃ-3/ደረጃ-4 አውቶ መካኒክ እና ተዛማጅ ሙያ
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት

#5_አውቶ_ኤሌክትሪሻን
▸ ዲግሪ/ዲፕሎማ በአውቶ ኤሌክትሪክሲቲ እና ተዛማጅ ሙያ
ብዛት: 1
የስራ ልምድ: 0 ዓመት


ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ቦታ: ደብረብርሃን
የመመዝገቢያ ጊዜ: እስከ 29-05-2015
የመመዝገቢያ ቦታ: ደብረብርሃን

ስልክ: 0902506537
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
10.7K viewsedited  15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 17:48:40 የስራ ቅጥር #ለመምህራን
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል!

#ሚሊኒየም_አካዳሚ
1.የሂሳብ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ብዛት: 2
2.የእንግሊዝኛ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ብዛት: 3
3.የኬሚስትሪ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ብዛት: 3
4.የስነጥበብ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
5.የአማርኛ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-05-2015

#ሆራይዘን_አካዳሚ
1.የሳይንስ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
2.የኬሚስትሪ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
3.የአማርኛ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
10.3K views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 17:11:14 ዳፍሊት የገበያ ማዕበል በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: ንብረት ክፍል

የትምህርት ዝግጅት:
Degree/Diploma in Accounting, Management, Economics or related

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-05-2015

ስልክ: 0923232261
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara
10.7K viewsedited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 20:44:34 ሃይላንድ ኮሌጅ በ 0 ዓመት

Position: Graduate Assistant

Qualification:
BA/MA degree in Management
▹ CGPA: 2.75 and above,

Experience: 0 year
Place of Work : Bahirdar
Deadline: 23-05-2015 E.C

Tel: 0582207866
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara
15.2K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 20:38:50 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ ግብርና ቢሮ
#ሲቪል_መሃንዲስ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 29-05-2015

2. የጎዳና ተዳዳሪ መቋቋሚያ ድርጅት
#አካውንታንት
▸ 2 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-05-2015

3. በኢትዮጵያ መኮንን መጠጥ ማከፋፈያ
#አካውንታንት
▸ 4 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-05-2015

4. ORDA
#Gender_Officer
▸ 6 yrs work experience
▸ Deadline: 26-05-2015

5. RAVAL Manufacturing
#Sales_Officer
▸ 4 yrs work experience
#HR
▸ 6 yrs work experience
#IT_Technician
▸ 4 yrs work experience
#Safety_Officer
▸ 4 yrs work experience
▸ Deadline: 25-05-2015 E.C


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
13.9K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 21:36:07 ባህረ ጥበብ ኮሌጅ በ 0 ዓመት

#1_የነርሲንግ_መምህር
▸ በነርሲንግ ሙያ ዲግሪ ያለው/ት
▸ COC 1-4 ያለው/ት
ደምወዝ: 4,000 ብር

#2_የኢኮኖሚክስ_ተመላላሽ_መምህር
▸ በኢኮኖሚክስ ሙያ ዲግሪ/ማስተርስ
▸ ኢኮኖሜትሪክስን ማስተማር የሚችል

#3_የማኔጅመንት_ተመላላሽ_መምህር
▸ በማኔጅመንት ሙያ ዲግሪ/ማስተርስ
ብዛት: 3

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: መርዓዊ ከተማ
የመመዝገቢያ ጊዜ: እስከ 24-05-2015
የመመዝገቢያ ቦታ: መርዓዊ ከተማ ባህረ ጥበብ ኮሌጅ

ስልክ: 0583300998
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
15.5K viewsedited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 20:35:02 #NGO Vacancy @NAPHAD

Position: Nurse Counselor

Qualification:
Degree/Diploma in Public health or Nursing

Experience:
BSc- 2 yrs or Diploma- 4 yrs 

Salary: Negotiable
Employment type: Contract

Place of Work : Debremarkos
Deadline: 25-05-2015 E.C

Tel :  0582263770
የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር/ደብረማርቆስ  #NAPHAD  ቢሮ
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
14.3K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 20:11:38 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ ሲቪል ሰርቪስ
#የሰው_ሃብት_ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-05-2015

2. ምስራቅ ጋርመንት
#ልብስ_ስፌት_ባለሙያ
▸ ብዛት: 30
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-05-2015

3. ጮቄ ኮሌጅ
#Community_service
▸ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-05-2015

4. ውዴ ቡና
#ካሸር
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-05-2015

5. መቅደላ ኮንስትራክሽን
#የፕሮጀክት_ስራአስኪያጅ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
#የቢሮ_መሃንዲስ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
#ሳይት_መሃንዲስ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-05-2015

6. አመልድ
#Capacity_building_officer
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
13.4K viewsedited  17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 18:06:25 የደ/አቸፈር ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: ነርስ

የትምህርት ዝግጅት:
በደረጃ 4 በነርሲንግ ሙያ ለተመረቁ ብቻ

ደምወዝ: 4,609 ብር
ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ : ዱርቤቴ እና ልሁዲ ጤና ጣቢያ

የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015
የመመዝገቢያ ቦታ: ደቡብ አቸፈር ሲቪል ሰርቪስ ዱርቤቴ ከተማ
ስልክ: 0582230254

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!
-----------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara
13.2K views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 14:07:04 Hijra Bank - ሂጅራ ባንክ በ 0 ዓመት

Position: Graduate Trainee

Qualification:
BA degree in Management, Accounting, Economics or related fields.

▹ CGPA: for males 2.75 and above, for females 2.5 and above.
▹ Age: 27 and below
▹ Year of graduation: 2021 or 2022

Experience: 0 year
Place of Work : Bahirdar& the area
Deadline: 23-05-2015 E.C

የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር ሂጅራ ባንክ ቅርንጫፍ
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara
14.0K viewsedited  11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ