Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.96K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2023-01-26 13:41:02 አወበል ወረዳ እንስሳት ጽ/ቤት  0 ዓመት

የስራ መደብ: የእንስሳት ጤና ሙያተኛ

የትምህርት ዝግጅት:
Degree/Diploma in Animal health or related fields

ብዛት: 2
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት

የስራ ቦታ: አወበል ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች( ምስ/ጎጃም)

የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26-05-2015
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
13.9K views10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 21:24:55 አገሬ  ወተት  በ 0 ዓመት

#Position1: #Accountant
▸ BA degree in Accounting or related fields
Place of work: Bahirdar

#Position2: #Micro_Biologist
▸ Degree in Biology, Micro biology or related fields.
Required Number: 2
Place of work: Andasa

#Position3: #Chemist
▸ Degree in Chemistry, Chemical Engineering or related fields.
Required Number: 2
Place of work: Andasa

#Position4_Feed_Processing_Expert
▸ Degree in Animal Science, Natural resource, or related fields
Place of work : Andasa 

#5_የሽያጭ_ሰራተኛ
▸ 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ
▸ የስራ ቦታ: ባህርዳር 
ብዛት: 3

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ልምድ: በ 0 ዓመት
ደምወዝ: በስምምነት 

የመመዝገቢያ ጊዜ: እስከ 22-05-2015
የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር ቀበሌ 14 ቶፊቅ ህንጻ

ስልክ: 0948190976
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
15.0K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 20:38:59 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ራማ ኮንስትራክሽን
#ፀሃፊ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015

2. ግሽ አባይ ክ/ከተማ ሸማቾች
#አካውንታንት
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26-05-2015

3. አጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ
#ገንዘብ_ያዥ
▸ 2 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-05-2015

4. የጥረት ወተት ማህበር
#አካውንታንት
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-05-2015

5. የአፍሪካ ፋርማሲ
#ፋርማሲ_ቴክኒሻን
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-05-2015

6. ጣና ማይክሮ ፋይናንስ
#የማህበሩ_ፀሃፊ(በህግና በቋንቋ ለተመረቁ)
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015

7. ኮካኮላ ሰራተኞች ማህበር
#አካውንታንት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
13.9K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 20:21:04 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ፋና በር ኮሌጅ
#የሂሳብ_ባለሙያ
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
#ሬጅስትራር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015

2. ባህርዳር አካዳሚ
#ሂሳብ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#አማርኛ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-05-2015

3. ኒው ጀነሬሽን የኮምፒውተር ማሰልጠኛ
#የኮምፒውተር_አሰልጣኝ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#ፕችትሪ_አካውንቲንግ_አሰልጣኝ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-05-2015

4. ደ/ሰላም አካዳሚ
#ICT_መምህር
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
#እንግሊዝኛ_መምህር
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-05-2015

5. ሀመር ት/ቤት
#የኬጂ_መምህር
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
#ሂሳብ_መምህር
▸ 3 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-05-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
13.6K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 09:24:15 አማራ ህንፃ ስራዎች

#Position1: #Office_Engineer
▸ BSc/MSc degree in Civil Engineering, Construction technology
Salary: 12,860 birr
Experience: BSc-5 yrs or MSc-3 yrs

#Position2: #Sanitary_Engineer
▸ BSc/MSc Hydraulic, Water, Sanitary Engineering.
Salary: 14,950 birr
Experience: BSc-6 yrs or MSc-4 yrs

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ቦታ:ገንዳውሃ
የመመዝገቢያ ጊዜ: እስከ 19-05-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
15.6K views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 21:00:32 #Vacancy  
የስራ ዝርዝሩን  comment ላይ አስቀምጠናል!

1. የባህርዳር ከተማ ገቢዎች መመሪያ
#መልክት_አዳይ
▸ ብዛት: 5
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#መልክተኛ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#የባጃጅ_ሹፌር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-05-2015

2. ክንዱ ሂሳብ አዋቂ
#ዳታ_ኢንኮደር
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-05-2015

3. ወ/ሮ አየለች ት/ቤት
#የስነዜጋ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ 
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-05-2015

4. የወይን አምባ ቴክኒክና ሙያ 
#የእንሰሳት_ጤና
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ 
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-05-2015

5. መቅደላ ኮንስትራክሽን
#የሂሳብ_ኦፊሰር
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
#የኤክስካቫተር_ኦፕሬተር
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-05-2015
           --------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.0K viewsedited  18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 18:01:57 መንቆረር ኮንስትራክሽን

#Position1: #Project_Manager
▸ BSc/MSc degree in Civil engineering, Construction Technology
Experience: BSc 7 yrs or MSc 5 yrs
Salary: 14,523 birr

#Position2: #Site_Engineer
▸ BSc/MSc degree in Civil engineering, Construction Technology
Experience: BSc 8 yrs or MSc 6 yrs
Salary: 12,282 birr
▸ Required number: 2

#Position3: #Office_Engineer
▸ BSc/MSc degree in Civil engineering, Construction Technology
Experience: BSc 7 yrs or MSc 5 yrs
Salary: 10,088 birr

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ቦታ: ደ/ማርቆስ
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
የመመዝገቢያ ጊዜ: እስከ 13-05-2015

ለስራው ለማመልከት ይህንን ኢሜል ይጠቀሙ
mcehrm1329@gmail.com

Tel :  0581780059
▸ የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.3K viewsedited  15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 10:40:03 #ORDA_Ethiopia  አመልድ NGO Vacancy

Position: Accountant

Qualification:
BA/MA degree in Accounting, Budgeting, Accounting& Finance, Business Adminstration

Experience:
5 yrs for BA or 3 yrs for MA

Salary: 15,754 birr
Place of Work : Bahir dar
Deadline: 18-05-2015 E.C

Tel: 0582262656
የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር #አመልድ ዋናው ቢሮ

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
1.8K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 00:18:42 #Vacancy  
የስራ ዝርዝሩን  comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. መልኮን ኮንስትራክሽን
#የገልባጭ_መኪና_ሹፌር
▸ ብዛት: 20
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16-05-2015

2. አብክመ ገንዘብ ቢሮ
#የኦዲት_ባለሙያ
▸ 6 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-05-2015

3. ጢስ አባይ የወተት ማህበር
#ገንዘብ_ያዥ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ 
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-05-2015

4. ሶርስ ኮሌጅ
#ዲን
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ 
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-05-2015

5. የአማራ ሴቶች ማህበር
#GBV_Service_provider
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 16-05-2015

6. ስካይ የጉዞ ወኪል
#ትኬት_ሻጭ
▸ ብዛ: 4
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ 
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 14-05-2015
      --------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
396 views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 21:12:43 አባይ ጋርመንት Abay Garment Factory

ከ 30 በላይ ሰራተኞችን በተለያዩ ዲፓርትመንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል!

▸ Mechanical Engineering
▸ Industrial Engineering
▸ Textile Engineering
▸ Business fields
▸ Computer Science
▸ LLB

የስራ ቦታ: ጎንደር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-05-2015

ለስራው ለማመልከት ይህንን ኢሜል በመጠቀም
abaygarment2019@gmail.com

#ወይም ጎንደር በአካል በመገኘት

Tel: 0585549001
የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ ይመልከቱ!


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinamhara
3.8K views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ