Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. ራማ ኮንስትራክሽን #ፀ | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ራማ ኮንስትራክሽን
#ፀሃፊ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015

2. ግሽ አባይ ክ/ከተማ ሸማቾች
#አካውንታንት
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 26-05-2015

3. አጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ
#ገንዘብ_ያዥ
▸ 2 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-05-2015

4. የጥረት ወተት ማህበር
#አካውንታንት
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 23-05-2015

5. የአፍሪካ ፋርማሲ
#ፋርማሲ_ቴክኒሻን
▸ 1 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-05-2015

6. ጣና ማይክሮ ፋይናንስ
#የማህበሩ_ፀሃፊ(በህግና በቋንቋ ለተመረቁ)
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015

7. ኮካኮላ ሰራተኞች ማህበር
#አካውንታንት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara