Get Mystery Box with random crypto!

Google Jobs

የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs G
የቴሌግራም ቻናል አርማ googlejobsinamhara — Google Jobs
የሰርጥ አድራሻ: @googlejobsinamhara
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 28.95K
የሰርጥ መግለጫ

✅ በአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ትብብር አማካኝነት የተዘጋጀ ቻናል ሲሆን በአማራ ክልል ውስጥ የሚወጡ ሁሉም የስራ ማስታወቂያዎች ከዚህ ቻናል ላይ ይገኛሉ!
▹ የስራ ማስታወቂያዎችን ወደ እኛ ለመላክ
👉 @Goglejobs1
▹ እኛን ለማግኘት 👉 @goglejobscomment

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2023-02-13 21:05:30 የኢትዮጵያ አየር መንገድ

#Call_for_Physical_Screening
CABIN CREW TRAINEE
▸ PILOT TRAINEE


Location: BDU Peda Campus

የስም ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
6.7K views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 22:01:25 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ ዋና ኦዲተር ቢሮ
#የህግ_ባለሙያ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-06-2015

2. ባህርዳር ለሀን ጤና ጣቢያ(የውጭ ዝውውር)
#የጨቅላ_ህፃናት_ነርስ
#ቀዶ_ህክምና_ነርስ
#የድንገተኛ_ህሙማን_ነርስ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-06-2015

4. Wabe Children AID and Training
#Project_Coordinator
▸ Experience: 4 years
#Social_Worker
▸ Experience: 3 years
#Accountant
▸ Experience: 2 years
#Secretary
▸ Experience: 2 years
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-06-2015

--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
1.5K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 22:44:32 #Vacancy  
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አመልድ ኢትዮጵያ
#Hygiene_Promoter
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-06-2015

2. ኢቲኬር
#የስቶር_ባለሙያ
  ▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 04-06-2015

3. አማራ ውሃ ስራዎች
#ጂኦሎጂስት
  ▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
#ክሬሸር_ኦፕሬተር
  ▸ ብዛት: 5
  ▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-06-2015

4. Vita-RTI Ethiopia
#Water_Project_Manager
  ▸ Experience: 3 years
#MRV_officer
#Water_Technician
  ▸ Experience: 3 years
#Finance_officer
  ▸ Experience: 5 years
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-06-2015

           --------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
3.3K views19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 08:24:55 ቆጋ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ 0 ዓመት

#1_የፋርማሲ_መምህር
▸ በፋርማሲ ዲግሪ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት

#2_የማኔጅመንት_መምህር
▸ በማኔጅመንት ዲግሪ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት

#3_የሴክሬታሪ_መምህር
▸ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ዲግሪ የተመረቀ/ች
▸ የስራ ልምድ: 0 ዓመት

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ቦታ: መርዓዊ ከተማ
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የመመዝገቢያ ጊዜ: እስከ 06-06-2015

   ለመመዝገብ ይህንን ኢሜል ይጠቀሙ
kogahbtcollege@gmail.com
ወይም ከኮሌጁ በአካል በመገኘት

ስልክ: 0583300938
▸ የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.8K viewsedited  05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 20:45:12 Ethiopian Civil Aviation በ 0 ዓመት

የስራ መደብ: ኤሮድሮም

የትምህርት ዝግጅት:
Degree in Computer Science, Physics, Geography, Mathematics, English, #or related.
Year of Graduation: 2021&2022
CGPA: 2.75 and above
Age: 25 &below

ብዛት: 30 (በሃገሪቱ)
ደምወዝ: 5,358 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 05-06-2015

የስራ ቦታ: ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ፣ ሁመራ

ስልክ: 0582260121
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
4.4K viewsedited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 20:05:02 NGO vacancy @CARE_Ethiopia

Position: Data Collector

Qualification:
Degree in Public health, Sociology, Gender, Social work, or related field

Experience: 3 years 
Required number: 12
● Salary: Attractive
Deadline: 07-06-2015 E.C

Place of work: Fogera, Guangua, Hulet Eju Enessie, Jabitena, Quarit, North Mecha, Shebel Berenta and Debay Tilat woreda

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.0K views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 19:46:59 AFRO LINK COMPUTER   በ 0 ዓመት

Position: IT Coordinator

Qualification:
Degree/Diploma in IT or related fields

Experience: 0 year
Place of Work: Bahirdar
Deadline: 08-06-2015

ስልክ: 0905301997
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.1K views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 19:38:14 #Vacancy
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. ኢትዮ ኢንተርናሽናል ት/ቤት
#አካውንታንት
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03-06-2015

2. አማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ
#በጀት_ባለሙያ
▸ 7 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-06-2015

3. ሀብታሙ አርክቴክቶች
#የቢሮ_መሃንዲስ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
#የንድፍ_ስራ_ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 09-06-2015

4. ሄራን በጎ አድራጎት
#ስራአስኪያጅ
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 07-06-2015

5. ሆራይዘን ኮሌጅ
#የአካውንቲንግ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#የማኔጅመንት_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#የሂሳብ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
#የጂኦግራፊ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03-06-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
5.4K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 20:46:17 ዳ/ምኒልክ ክፍለ ከተማ  በ 0 ዓመት
(በድጋሜ የወጣ)

የስራ መደብ: የደንብ ክትትል ባለሙያ

የትምህርት ዝግጅት:
Degree in Law, Political science, History, Sociology, Geography, Psychology, Civics, Land adminstration, Language,  management, Federalism, English, Disaster, Business management #or related fields.

ብዛት: 3
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ : ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03-06-2015
▸ የመመዝገቢያ ቦታ: ባህርዳር ዳግማዊ ሚኒሊክ ክፍለ ከተማ

የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
      ----------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
10.0K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 19:59:33 Vacancy @Bahirdar city
የስራ ማስታወቂያዎችን ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara
9.9K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ