Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy   የስራ ዝርዝሩን  comment ላይ አስቀምጠናል! 1. የባህርዳር ከተማ ገቢዎች | Google Jobs

#Vacancy  
የስራ ዝርዝሩን  comment ላይ አስቀምጠናል!

1. የባህርዳር ከተማ ገቢዎች መመሪያ
#መልክት_አዳይ
▸ ብዛት: 5
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#መልክተኛ
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
#የባጃጅ_ሹፌር
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 15-05-2015

2. ክንዱ ሂሳብ አዋቂ
#ዳታ_ኢንኮደር
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 17-05-2015

3. ወ/ሮ አየለች ት/ቤት
#የስነዜጋ_መምህር
▸ 2 ዓመት የስራ ልምድ 
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 18-05-2015

4. የወይን አምባ ቴክኒክና ሙያ 
#የእንሰሳት_ጤና
▸ 0 ዓመት የስራ ልምድ 
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 19-05-2015

5. መቅደላ ኮንስትራክሽን
#የሂሳብ_ኦፊሰር
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
#የኤክስካቫተር_ኦፕሬተር
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 13-05-2015
           --------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara