Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ቅጥር #ለመምህራን የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል! #ሚሊኒየም_አካዳሚ 1.የ | Google Jobs

የስራ ቅጥር #ለመምህራን
የስራ ዝርዝሩን ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል!

#ሚሊኒየም_አካዳሚ
1.የሂሳብ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ብዛት: 2
2.የእንግሊዝኛ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ብዛት: 3
3.የኬሚስትሪ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
▸ ብዛት: 3
4.የስነጥበብ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
5.የአማርኛ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-05-2015

#ሆራይዘን_አካዳሚ
1.የሳይንስ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
2.የኬሚስትሪ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
3.የአማርኛ መምህር
▸ የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara