Get Mystery Box with random crypto!

ባህረ ጥበብ ኮሌጅ በ 0 ዓመት #1_የነርሲንግ_መምህር ▸ በነርሲንግ ሙያ ዲግሪ ያለው/ | Google Jobs

ባህረ ጥበብ ኮሌጅ በ 0 ዓመት

#1_የነርሲንግ_መምህር
▸ በነርሲንግ ሙያ ዲግሪ ያለው/ት
▸ COC 1-4 ያለው/ት
ደምወዝ: 4,000 ብር

#2_የኢኮኖሚክስ_ተመላላሽ_መምህር
▸ በኢኮኖሚክስ ሙያ ዲግሪ/ማስተርስ
▸ ኢኮኖሜትሪክስን ማስተማር የሚችል

#3_የማኔጅመንት_ተመላላሽ_መምህር
▸ በማኔጅመንት ሙያ ዲግሪ/ማስተርስ
ብዛት: 3

ለሁሉም የስራ መደቦች
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: መርዓዊ ከተማ
የመመዝገቢያ ጊዜ: እስከ 24-05-2015
የመመዝገቢያ ቦታ: መርዓዊ ከተማ ባህረ ጥበብ ኮሌጅ

ስልክ: 0583300998
የስራ ዝርዝሩን Comment  ላይ ይመልከቱ! 
         ---------------------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara