Get Mystery Box with random crypto!

#Vacancy የስራ ዝርዝሩን በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል! 1. አብክመ | Google Jobs

#Vacancy
የስራ ዝርዝሩን በቅደም ተከተል ኮሜንት ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

1. አብክመ ሲቪል ሰርቪስ
#የሰው_ሃብት_ባለሙያ
▸ 4 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 25-05-2015

2. ምስራቅ ጋርመንት
#ልብስ_ስፌት_ባለሙያ
▸ ብዛት: 30
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-05-2015

3. ጮቄ ኮሌጅ
#Community_service
▸ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-05-2015

4. ውዴ ቡና
#ካሸር
▸ 0 ዓመት ስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 21-05-2015

5. መቅደላ ኮንስትራክሽን
#የፕሮጀክት_ስራአስኪያጅ
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
#የቢሮ_መሃንዲስ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
#ሳይት_መሃንዲስ
▸ 5 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 22-05-2015

6. አመልድ
#Capacity_building_officer
▸ 6 ዓመት የስራ ልምድ
▸ የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24-05-2015
--------------------

አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ  ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!
             
https://t.me/googlejobsinamhara