Get Mystery Box with random crypto!

ፍሬ ማኅሌት

የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የሰርጥ አድራሻ: @firemahilet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.91K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-05-18 10:12:13 እንኳን ለዜማ ፈጣሪው ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋር ለማመስገን ይረዳን ዘንድ ቃለ ማኅሌቱ "በጎንደር በዓታ" ይትበሃል መሠረት እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩ ነግሥ

ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤
ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤
ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ፦

ዜኖኩ ጽድቀከ ወነገርኩ አድኅኖተከ፤ከሠትኩ ቃላቲከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ፤ በጸጋሁ ለመንፈስ ቅዱስ ወመሐርክዎሙ አነ፤ ይቤ ያሬድ ካህን።

፪ መልክአ ያሬድ / ለዝክረ ስምከ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘተጸውዖቱ መዓር፤
ወለሥዕርትከ ጽዕድው ከመ ዘጌዴዎን ጸምር፤ ማኅሌታይ ያሬድ ወነባቤ ሐዋዝ መዝሙር፤
እመ ኮነ ብርዓ ሊባኖስ ወቀለመ ባሕር፤
እምኢኀልቀ በተጽሕፎ ዘዚአከ ክብር።

ዚቅ፦

ያሬድ ማኅሌታይ ለእግዚአብሔር ካህኑ፤ ስብሐተ ትንሳኤሁ ዘይዜኑ፤ ኦሪት ቶታኑ ወወንጌል አሣዕኑ፤ ትርድአነ ነዓ በህየ መካኑ፤ ከመ ፀበል ግሁሣን ፀርነ ይኩኑ።

ወረብ፦

ያሬድ ካህኑ ለእግዚአብሔር፤
ትርድዓነ ነዓ በሕየ መካኑ ያሬድ ነዓ ትርድዓነ፤

፫ መልክአ ያሬድ / ለአዕናፊከ /

ሰላም ለአዕናፊከ እንበለ ሕፀፅ ወንትጋ፤
ወለከናፍሪከ ዘነበባ ለቤተክርስቲያን ማኅሌተ ሕጋ፤
ሊቀ ካህናት ያሬድ መስተሥርየ ጌጋይ ኮናኔ ሥጋ፤
እለ ኪያከ የአኲቱ ወይዌድሱ እንግልጋ፤
እምነ ትሩፍ ጸጋከ ኢይኅጥኡ ጸጋ።

ዚቅ፦

ጸጋ ነሣዕነ ወሕይወተ ረከብነ፤ በኃይለ ጸሎቱ ለያሬድ አቡነ፤ ኪያከ እግዚኦ ነአኲት ነሢአነ ጸጋ ዘእመንፈስ ቅዱስ።

ወረብ፦

ጸጋ ነሣዕነ ወሕይወተ ረከብነ በኃይለ ጸሎቱ ለያሬድ አቡነ፤
ኪያከ ነአኲት ነሢአነ ጸጋ ዘእመንፈስ ቅዱስ።

፬ መልክአ ያሬድ / ለዘባንከ /

ሰላም ለዘባንከ ዘተአጽፈ ክብረ፤
ወለዕንግድዓከ ዘቦቱ ሐብተ አዕምሮ ኃደረ፤
ያሬድ ትቤ እንዘ ትዌጥን መዝሙረ፤
ቀዳሚሃ ለጽዮን ሰማየ ሣረረ፤
ወለሙሴ አርአዮ ዘይገብር ግብረ።

ዚቅ፦

ቀዳሚሃ ለጽዮን ሰማየ ሣረረ፤ ወበዳግም አርአዮ ለሙሴ: በከመ ይገብር ግብራ ለደብተራ።

ወረብ፦

ቀዳሚሃ ለጽዮን ሰማየ ሣረረ፤
ወበዳግም አርአዮ ለሙሴ በከመ ይገብር ግብራ ለደብተራ።

፭ መልክአ ያሬድ / ለልብከ /

ሰላም ለልብከ ዘአፈድፈደ ጥበበ፤
ወለኲልያቲከ ካዕበ፤
አንቀጸ ብርሃን ያሬድ አመ ወጠንከ ነቢበ፤
በመቅደሰ አክሱም ሰኮናከ ዘበማየ ጸጋ ተሐጽበ፤
መጠነ ዓመት እምነ ምድር ልዑለ ተረክበ።

ወረብ፦

ያሬድ አመ ወጠንከ ነቢበ አንቀጸ ብርሃን፤
መጠነ ዓመት ሰኮናከ ልዑለ ተረክበ እምነ ምድር።

ዚቅ፦

ውስተ ሰማያት ተመስጠ ግብተ፤ እምነ ሱራፌል ነሥአ ስብሐተ: ትንሣኤሁ ለወልድ ያሬድ ከሠተ፤ ተለዓለ መልዕልተ እምነ ምድር አመተ፤ እንዘ የኃሊ ዘድንግል ማኅሌተ።

፮ መልክአ ያሬድ / መዝሙረ ማኅሌት /

መዝሙረ ማኅሌት ሐዋዝ ዘመዋዕለ ክረምት ወሐጋይ፤ ዘመፀው ወዘፀደይ፤
ዘሠራዕከ ያሬድ ካህነ ዝማሬ ሠናይ፤
ሰላምየ ድሉ እግዚኦ መካልየ ልዑል ሰማይ፤
አኮ ዘወርቅ ወብሩር ጽሩይ።

ዚቅ፦

ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤ ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፤ ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ።

ወረብ፦

ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፤
ወስዕለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ።

፯ መልክአ ሐና

ሰላም ለአጥባትኪ ውስተ ምሥዋዓ ሕግ ጠረጴዛ፤ ሀሊበ ቅዳሴ ንጹሐ እለ ከመ ፈለግ አውኃዛ፤ እምቅንዓተ ዓለም ሐና ዘምግባረ ጠዋይ ግዕዛ፤ አግዕዝኒ እግዝእትየ ወኩንኒ ቤዛ፤
ከመ በደሙ ክርስቶስ ለሔዋን አግዓዛ።

ዚቅ፦

ለዛቲ ብእሲት ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግዓዛ እምዕኩይ ውስተ ሠናይ፤ እሞት ውስተ ሕይወት፤ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኲሉ ምድር።

፰ ማኅሌተ ጽጌ

በትረ አሮን ማርያም ዘሠረጽኪ እንበለ ተክል፤
ወጸገይኪ ጽጌ በኢተሰቅዮ ማይ ወጠል፤
ወበእንተዝ ያሬድ መዓርዒረ ቃል፤
ምስለ ሱራፌል ይዌድሰኪ ወይብል፤
ሐጹር የዓውዳ ወጽጌረዳ በትዕምርተ መስቀል።

ዚቅ፦

ናስተበቊዓከ በእንተ ቃለ መዓርዒር ዘሱራፌል፤ ወበእንተ መዓዛ ውዳሴከ ለማርያም፤ ንስእለከ ዝስኩ ማኅሌታይ ያሬድ።

+++++++ ምልጣን ++++++

አልቦ እምቅድሜሁ ወአልቦ እምድኅሬሁ ማኅሌታይ ሰብእ ዘከማሁ፤ ያሬድ ካህን ለክርስቶስ ሰበከ ትንሣኤሁ ፤ ኢየዓዱ እንስሳ ወሰብእ እምነ ሠላስ ዜማሁ።

+++++++ እስመ ለዓለም +++++

እምድኅረ ተንሥአ እሙታን መልዓ ስብሐቲሁ በጽዮን፤ ወተነግረ በመኃልየ መኃልይ ዘቤተክርስቲያን፤ በዘተሰምዩ ውሉዱ ውሉደ ብርሃን፤ ይኬልሕ ከመ ሱራፌል፤ ወጒህና ቃሉ ከመ ቃለ ቀርነ፤ አማን ጳዝዮን ዕንቊ ብርሃን ያሬድ ካህን ።

++++++ ዕዝል +++++

እንስሳ ወሰብእ ወአራዊት፤ ኢየዓዱ እምነ ሠላስ ዜማሁ ፤ ለያሬድ ካህን ሰባኬ ትንሣኤሁ፤ ይብጽሐነ ዮም ቡራኬሁ።

+++++ አቡነ በ፩ +++++
ያሬድ ግሩም በል ( ዓዲ) በ፪ አሠርገዋ ለኢትዮጵያ፤ በስብሐት ወበሃሌሉያ፤ ያሬድ ካህን ፀሐያ፤ አስተካልሕ በቅዳሴ፤ በዘሱራፌል አርአያ ( ያ ) ለበግዕ በትንሣኤሁ ደመ ጥብሑ አርወያ ( ያ ) በመኃልይሁ አቅነያ።

+++++ ሰላም +++++

ያሬድ ካህን መንፈሳዊ መስተጋድል ገዳማዊ በሰላም አተወ ቤተ ትንሣኤሁ ለሰማያዊ።

+++++++ ተፈጸመ ማኅሌተ ቅዱስ ያሬድ +++++++

የአባታችን የታላቁ ሊቅ የብርሃነ ዓለም የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከቱ ከእኛ ከልጆቹ ጋር ለዘለዓለሙ ይኑር አሜን !!!
1.1K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-13 10:30:20
1.4K views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-13 10:27:28 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1355646981617138&id=100015155469775&sfnsn=mo
1.3K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-05 09:17:23
2.4K views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ