Get Mystery Box with random crypto!

ፍሬ ማኅሌት

የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የሰርጥ አድራሻ: @firemahilet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.91K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-01 11:36:13
396 views08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-01 08:20:57 ፠  + + + ሥርዓተ ማኅሌት ዘታኅሣሥ ተክለሃይማኖት + + +  ፠

እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ሥርዓተ ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለንዋየ ውስጥ ምሕረትክሙ፤
ትሩፋተ ገድል ኩኑኒ ሥላሴ አምጣነ ትሩፋት አንትሙ፤
ሶበ ሖርኩሰ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤
ጊዮርጊስ ኢወሀበኒ መጠነ ነጥበ ጠል እምደሙ፤
ወተክለ ሃይማኖት ከልአኒ ስባረ እምዐፅሙ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ፨ አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት፤ ወረደ እምሰማይ ዲበ ምድር፨ በመሥፈርተ ጥበቡ ለአቡሁ።

፪. ለሕጽንከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለሕጽንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ ፤
ጸሎተ ቅዱሳን ዉኩፍ፤
ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉሃን አእላፍ፤
ለረዲኦትየ ከመ ዘሠሰርር ዖፍ ፤
እንዘ ትሰሠርር ነዓ በክልኤ አክናፍ፡፡

ዚቅ፦

እስመ አሐዱ ውእቱ ሚካኤል ዘይረድኦሙ ፨ ለኵሎሙ ቅዱሳን፡፡

፫. ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ፦

ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ ፨ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ፨
እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጸድቃን የሐውርዎን ፨ ወኃጥአን ይስእንዎን ፨ ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ ፨ አሠንዩ ፍኖተ
ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ፨ረድኤተ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ፡፡

፬. ነግሥ / ለልደትከ /

ሰላም ለልደትከ ተክለ ሃይማኖት ሐዋርያ፤
ለሰብአ ግብጽ ወኢትዮጵያ፤
ሞገሰ ልደትከ አባ አዕይንቲሃ ርእያ፤
ነፍስየ ትባርኮሙ ወታስተበጽኦሙ ነያ፤
ለጸጋ ዘአብ ወለእግዚእ ኃረያ ፡፡

ዚቅ፦

ኮከብ ብሩህ ዘሠረቀ እምአቅሌስያ ቤተ ክርስቲያን ዘንሰምያ ፨ ኮኖሙ አበ ለሰብአ ግብፅ ወኢትዮጵያ ፨
አማን ተክለ ሃይማኖት ሐዋርያ፡፡

፭. ለፅንሰትከ / መልክአ ተክለ ሃይማኖት /

ሰላም ለፅንሰትከ ወለልደትከ እምከርሥ፤
አመ ዕሥራ ወረቡዑ ለወርኃ ታኅሣሥ፤
ተክለ ሃይማኖት በኵሉ ወበውስተ ኵሉ ውዱስ፤
ናሁ ወጠንኩ ወእቤ ለስብሐቲከ ሐዲስ፤
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፡፡

ዚቅ፦

በእንተ ልደቱ ለተክለ ሃይማኖት አድባር ኮኑ ሕብስተ ሕይወት ፨ ወዕፀወ ገዳምኒ ፈረዩ አስካለ በረከት
ማየ ባሕርኒ ኮነት ሀሊበ ወመዓረ ፨ ወመላእክት ተጋቢዖሙ ሰፍሑ ክነፊሆሙ ፨ ወጸለሉ ላዕለ ተክለ ሃይማኖት፤ ወበህየ ገብሩ በዓለ፡፡

፮. ለልሳንከ / መልክአ ተክለ ሃይማኖት /

ሰላም ለልሳንከ በሠሉስ ዕለት ዘተውህባ፤
አኰቴተ ታቅርብ ለወልደ ማርያም ንጉሠ ሕዝባ፤
ተክለ ሃይማኖት ጸዋሚ ዮሐንስ ዘቤተ ራባ፤
ታሠምረከ ልሳንየ በአምጣነ ኵሉ ንባባ፤
ከመ አሥመሮሙ ያዕቆብ ለላባ፡፡

ዚቅ፦

ከሠተ አፉሁ ወልሳኑ ነበበ፤ አእኰቶ ወባረኮ ለእግዚአብሔር፨መልአ መንፈስ ቅዱስ ላዕለ ተክለ ሃይማኖት፨ ተነበየ ወይቤ አንሥአ ለነ ቀርነ መድኃኒትነ፡፡

፯. ለኅንብርትከ / መልክአ ተክለ ሃይማኖት /

ሰላም ለኅንብርትከ ማእከለ ከርሥ ሀላዊ፤
ዘተቶስሐ በደሙ ለወልደ ማርያም ናዝራዊ፤
ተክለ ሃይማኖት ጽጌ ዘሠረጽከ እምአረጋዊ፤
ተበሀሉ በእንቲአከ ካህናተ ይሁዳ ወሌዊ፤
መልአክኑ ሰማያዊ ወብእሲ ምድራዊ፡፡

ዚቅ፦

በከመ ዜነዎ መንፈሳዊ ፨ ለጸጋ ዘአብ አረጋዊ ፨
ተክለ ሃይማኖት ተወልደ ዓርኩ ለመርዓዊ ሰማያዊ፡፡

፰. ለቆምከ / መልክአ ተክለ ሃይማኖት /

ሰላም ለቆምከ ዘጶደሬ ሰማይ ልብሱ፤
ልሳናት ቦቱ እለ ይቄድሱ፤
ተክለ ሃይማኖት በለዝ ለእግዚአብሔር ዓምደ መቅደሱ፤
ጸውዐኒ እትሉ እግዚኦ ኀበ እግርከ አንሶሱ፤
ከመ ተለዎ ለሙሴ ኢያሱ፡፡

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ዘለዓለም ፍሡሕ ገጹ ብሩህ እምነቢያት ልሳኑ በሊሕ ፨ (ዘ)ቆሙ ነዊሕ ዲበ ዕንግድዓሁ ጽሕሙ ስፉሕ ፨ ( ዘ)ተክለ ሃይማኖትኒ ይቤ ድምፆ ሰማዕኩ ግብሮ አንከርኩ ፍኖቶ ዘእምዓለም ርኢኩ፡፡

፱. እንዘ አኃሥሥ / መልክአ ተክለ ሃይማኖት /

እንዘ አኃሥሥ በረከተከ አእዳወ ልብየ በአንሥኦ፤
እለ መርሐ ክርስቶስ ወጴጥሮስ ከመ ኀሠሡከ በተማልዖ፤
ተክለ ሃይማኖት ውኁደ ሰአልኩከ በአስተበቊዖ፤
ለጻድቅሰ ኅዳጥ ቃል ይበቊዖ፤
ተሰጥወኒ እግዚኦ እግዚኦ፡፡

ዚቅ፦

አባ ተክለ ሃይማኖት ጸሊ በእንቲአነ ፨ እንዘ ብዙኅ ውዳሴከ ውሑደ ነገርኩ ይኩነኒ ምዝጋና፡፡


°༺༒༻°   አንገርጋሪ °༺༒༻°  

አባ አቡነ መምህርነ እምአዕላፍ ኅሩይ ሐውጽ እምሰማይ፨
ብርሃነከ ከመ ንርአይ አማን ተክለ ሃይማኖት ፀሐይ፡፡

°༺༒༻° እስመ ለዓለም ዘዘወት °༺༒༻°  

ኖላዊነ ዘወረደ እምሰማያት ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ፨ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ ተዘከር ኪዳነከ፨ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ ዘምስለ አብርሃም ፍቁርከ፨ ይስሐቅ ቊልዔከ ወእስራኤል ቅዱስከ፨ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ፨ ሐውጽ እምሰማይ ወርኢ ወእምድልው ጽርሐ መቅደስከ፨አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ እስመ ወረድከ እምሰማይ ከመ ታድኅን ሕዝበከ፨ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ ተዘከር ኪዳነከ ዘመሐልከ ለዳዊት ገብርከ ፨ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ፨ ወኢንርኃቅ እምኔከ አሕይወነ ንጸውዕ ስመከ፨ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ ፨ አብርህ ገጸከ ላዕለ ገብርከ ፨እግዚኡ ለተክለ ሃይማኖት ስማዕ ቃለ ሕዝብከ፡፡

°༺༒༻°  አቡን  °༺༒༻°  

መጽአ ወልድ ውስተ ዓለም ወለብሰ ሥጋነ ሰብአ ኮነ በአርአያ ዚአነ ተመስሉ ኪያነ ምስለ ሕዝባዊ ሕዝባዌ ኮነ ሊቀ ካህናት ፍጹመ ተሰይመ በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር አንተ ካህኑ ለዓለም።

°༺༒༻°   ዓራ   °༺༒༻°  

ዝንቱሰ ብእሲ ዘእምንእሱ ሕይወቱ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር ከመ አብ ዘኮነ ለዕጓለማውታ ፈጻሜ ተጽናሶን ለዕቤራት እስመ ውስተ ልብሱ ክህነት (፫) ኲሉ ዓለም።

°༺༒༻°  ቅንዋት °༺༒༻°  

ሐራሲ በዕርፈ መስቀል ሰባኬ ወንጌል አባ ተክለሃይማኖት ክቡር ብእሲ ኄር ብእሴ እግዚአብሔር ለአሕዛብ መምሕር ትከብር ነፍስየ በቅድሜከ ዮም ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ።

  °༺༒༻°   ሰላም °༺༒༻°  

ባርከኒ አባ እንሣእ በረከተከ በእንተ ሰላማ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አባ ባርከኒ እንሣእ በረከተከ፡፡

+++++++++++++ ተፈጸመ ++++++++++++

አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሆይ የቅዱሱን አባት የተክለ ሃይማኖትን በረከት አሳትፈኝ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረኝ ለዘለዓለሙ አሜን።
484 views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 07:55:49 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0tLguRrAU6APXGPaYDabBKqX2VqHgh4xdX28yyK6MgQXKyN2oYqtLetAar8qeNwUfl&id=100015155469775&sfnsn=mo&mibextid=6aamW6
544 views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 22:00:02
1.2K views19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 21:45:11 ፠  + + + ማኅሌት ዘታኅሣሥ ገብርኤል + + +  ፠

እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋር ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል ።

፩/ ነግሥ

ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ፤
ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ፤
እመትትሐየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤
ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ፤
ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ።

ዚቅ፦

አድኅነነ እግዚኦ አምላክነ ፨ ረዳኤ ኲነነ ወኢትግድፈነ፨ ወኢትትኃየየነ በዕለተ ምንዳቤ ነ፨ ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ፨ ከመ ኢንትኀፈር በቅድሜከ።

ወረብ፦

ኢትግድፈነ ወኢትትኃየየነ በዕለተ ምንዳቤነ ፤
ርድአነ በኃይለ መላእክቲከ ሚካኤል ወገብርኤል።

፪/ ነግሥ

ሚካኤል ዘትቀውም በየማና ለማርያም ድንግል፤
ወበጸጋማ ገብርኤል አብሣሬ ትስብእቱ ለቃል፤
ዕቀቡነ ዘልፈ ለለመዋዕል፤
እንዘ ትሰፍሑ አክናፊክሙ ዘነበልባል፤
ወረድኤትክሙ አድኅኖ ዘይክል።

ዚቅ፦

አብሠራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፨ ሚካኤል መልአክ በክነፍ ፆራ፨ መንጦላዕተ ደመና ሠወራ፨ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፨ ወልድ ተወልደ እምኔሃ።

፫/ ነግሥ

ሰላም ለከ ገብርኤል ላዕክ፤
ትስብእተ ፈጣሪ ዘትሰብክ፤
ኀበ ማርያም ልደተ አምላክ፤
ለዳንኤል ዘገሠሥኮ ጊዜ መሥዋዕተ ሠርክ፤
ምስዋዒነ ለለሳዑ ባርክ ባርክ።

ዚቅ፦

እስመ ተለዓለ ዕበየ ስብሐቲከ መልዕልተ ሰማያት ፨ እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ ፨ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን።

፬/ ለዝክረ ስምከ /መልክአ ገብርኤል /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጎም ምስጢር፤
ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤
ገብርኤል ኪሩብ ፀዋሬ ዓቢይ መንበር፤
ሕዝቅኤል ዘነጸረከ በአምሳለ ብእሲ ክቡር፤
ምስለ ገጸ ላህም ወአንበሳ ወቀሊል ንስር።

ዚቅ፦

ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ ፨ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፨ ሥጋዌ ቃል ለድንግል ይሰብክ።

ወረብ፦

ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤
እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ።

፭/ ለአእዛኒከ / መልክአ ገብርኤል /

ሰላም ለአእዛኒከ ኆኅያተ ቃለ አብ ሕያው፤
ወለመላትሒከ ልሑያት አምሳላተ ጽጌ ዘበድው፤
ኦ! ገብርኤል መልአከ አድኅኖ ፍንው፤
አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው፤
አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ፫ቱ ዕደው።

ወረብ፦

አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ ሊቀ መላእክት አድኅነኒ ሊቀ መላእክት ዘአድኃንኮሙ፤
፫ቱ ዕደው አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ዘአድኃንኮሙ።

ዚቅ፦

ዘአድኃኖሙ እምዕቶነ እሳት፨ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፨ ከማሆሙ ያድኅነነ፨ እምኲሉ ዘይትቃረነነ።

ወረብ፦

እምእቶነ እሳት ዘአድኃኖሙ ዘአድኃኖሙ ገብርኤል ሊቀ መላእክት፤
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ።

፮/ ለአቊያጺከ  / መልክአ ገብርኤል /
ሰላም ለአቊያጺከ ወለአብራኪከ ገሃደ፤
እለ ያቄርባ ወትረ ለአምላከ ሰማይ ሰጊደ፤
እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ዘኢትፈቅድ ዕበደ፤
ጥበብ ሐነጸት በወርኅከ ውስተ ልበ አብዳን ማኅፈደ፤ ወአቀመት ላቲ ፯ተ አዕማደ።

ዚቅ፦

እግዚአ አእምሮ ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፨ ዘኮነ ሥውረ ውስተ ማዕምቀ ጽልመት፨ ወሀቤ ቃለ ትፍሥሕት ለእለ ይሰብኩ ዕበየ ኃይልከ።

ወረብ፦

እግዚአ አእምሮ ገብርኤል ወዜናዌ ጥበብ ዘከሠተ ለነ፤
ዘኮነ ዘኮነ ሥውረ።

፯/ አልቦ እምሰብእ / መልክአ ገብርኤል /

አልቦ እምሰብእ ዘከማየ ዘይቴክዝ ነግሃ ወሠርከ፤
ወአልቦ እመላእክት ናዛዜ ኅዙናን ዘከማከ፤
ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ፤
ዕሴተ ጸሎትየ ዝንቱ ዘአቅረብኩ ለከ።

ወረብ፦

ወበእንተዝ ኃሠሥኩ አእሚርየ ኪያከ፤
ኦ ገብርኤል ናዝዘኒ ወአስምዓኒ ቃለከ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ አርእየኒ ገጸከ አርእየኒ ገጸከ ወአስምዓኒ ቃለከ፨  ነፍስየ ጥቀ ኃሠሠት ኪያከ።

ወረብ፦

ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገጸከ አርእየኒ፤
ወአስምዓኒ ቃለከ ሊቀ መላእክት።

፰/ ፈትለ ወርቅ / ማኅሌተ ጽጌ /

ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት አመ በአጽባዕትኪ ተባየጹ፤
አምሳለ መለኮት ወትስብዕት እንዘ ኢየሐፁ፤
ተአምረ ብርሃን ማርያም ለፀሐየ ጽድቅ አንቀጹ፤
ጸገይኪዮ እንበለ አብ በሰሚዓ ቃሉ ወድምፁ፤
ለገብርኤል መልአክኪ ዘፍሡሕ ገጹ።

ዚቅ፦

መልአከ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል፨ መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፨ ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል፨ ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል።

ወረብ፦

ቅዱስ ገብርኤል መልአከ ኃይል መልአከ ፍሥሐ በእሳት ሥዑል፤
ሰበካ ለድንግል ምጽአቶ ለቃል ወርቀ ወሜላተ እንዘ ትፈትል።

°༺༒༻°   አንገርጋሪ  °༺༒༻°

ወእንዘ ትፈትል ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ ወይቤላ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር ወትቤሎ ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ።

°༺༒༻°  እስመ ለዓለም  °༺༒༻°

ክብሮሙ ለመላእክት ከመ መንኮራኲር ፨ ወረደ መልአከ እግዚአብሔር ኀበ ማርያም ድንግል፨ ዘተናገሮ ለሙሴ በኀበ ዕፀ ጳጦስ፨ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ ማርያም፨ ገብርኤል ሰበከ ላ ዜና፨ ዘለአኮ ኲሎ ነገራ።

°༺༒༻°   አቡን በ፮ ሃሌ  °༺༒༻°

ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ ዜነዉነ ዜና ነቢያት፨ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ ዜነዉነ ዜና ነቢያት ከመ ይመጽእ ወልድ በስብሐት ዘሰበከ ሙሴ በኦሪት፨ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ ዘሰበከ ሙሴ በኦሪት ወኢሳይያስ ነገረ በትንቢት፨ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ወይቤላ ትወልዲ ወልደ፨ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ ብርሃን መጽአ ውስተ ዓለም፥ ከመ ይቤዙ ወያድኅን ዓለመ፨ ዘሙሴ ሰበከ ለነ ዜናሁ፨  ዘሙሴ ሰበከ ለነ ምጽአቶ።

°༺༒༻°   ሰላም  °༺༒༻°

ገብርኤል አብሠራ ለማርያም ፤ ወይቤላ ትወልዲ ወልደ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ፤ ወአልቦ ማኅለቅት ለሰላሙ።

+++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++++

የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከቱ ፤ ምልጃ ጸሎቱ አይለየን ለዘለዓለሙ አሜን!!!
1.7K views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 13:14:18
732 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 13:14:18 °༺༒༻° ተፈጸመ °༺༒༻°
እመቤቴ ማርያም ሆይ በራስ ጸጉሬ ቁጥር አመሰግንሻለሁ፤ በአጥንቶቼም ቁጥር አመሰግንሻለሁ፤ ድንግል ሆይ በሚታየውና በሚዳሰሰው ሁሉ ቀጥር አመሰግንሻለሁ፤ ንግሥት ሆይ በማይታየውና በማይዳሰሰው ሁሉ ቁጥር ሰላም እያልሁ የድንግልናሽን ምስጋና አፌ ሁልጊዜ ይናገራል እስከ ዘላለሙ አሜን!!!
725 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 13:14:18 ፠ + + + ማኅሌት ዘታኅሣሥ በዓታ + + + ፠

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የታኅሣሥ ፫ የበዓታ ማርያምን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ

ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተከለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ፦

ለማርያም ዘምሩ ፨ ለማርያም ዘምሩ ፨ መስቀሎ ለወልድ እንዘ ትጸውሩ።

፪. ነግሥ ለልሳንከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተሀበለ፤
በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበሀለ፤
ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤
ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ፤
በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዐኒ ቃለ።

ዚቅ፦

ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል ፨ ወብሥራት ለገብርኤል፨ ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል።

፫. ነግሥ ለእራኅኪ / መልክአ ኪዳነ ምሕረት /

ለእራኅኪ ተመጣዌ ኅብስት ወማይ፤
ሶበ ያመጽኡ ለኪ መላእክተ ሰማይ፤
እንዘ ሀሎኪ ማርያም በመቅደሰ ኦሪት አባይ፤
ይትወከፍ ሊተ ኪዳንኪ ከመ መሥዋዕተ ሠርክ ኅሩይ፤ ለእመ ኅፍነ ማይ አስተይኩ ለጽሙዕ ነዳይ

ዚቅ፦

አንቲ ውእቱ ንጽሕት እምንጹሐን ፨ ዘነበርኪ ውስተ ቤተ መቅደስ ፨ ከመ ታቦት ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ ፨ ስቴኪኒ ስቴ ሕይወት ፨ ውእቱ ወመብልዕኪኒ ኅብስት ሰማያዊ፡፡

፬. ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይት ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ፡፡

ዚቅ፦

ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ ፨ ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርሥኪ ፆርኪ፨ እምአንስት ቡርክት አንቲ።

፭. ነግሥ

መቅደሰ ኦሪት ዘቦእኪ ማርያም እምነ፤
ወእሙ ለእግዚእነ፤
በኅጽነ ሐና ተማኅፀነ፤
ፈንዊዮ ለፋኑኤል ይዕቀብ ኪያነ፤
በረምሐ መስቀል ረጊዞ ሰይጣነ።

ዚቅ፦

ፈንዊ ለነ እግዝእትነ ፨ ፋኑኤልሃ መልአከኪ ፨ ኄረ በኀይለ ጸሎቱ ይዕቀበነ ወትረ፡፡

፮. ለዝክረ ስምኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤
እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ፤
ይስቅይኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡

ዚቅ፦ ( ዘጥቅምት ፳፩ ዕዝል )

ይዌድስዋ ኩሎሙ በበነገዶሙ ወበበማኅበሮሙ፨ ለቅዱሳን ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ፨ ይዌድስዋ ትጉሃን ይቄድስዋ ቅዱሳን ፨ ሰሎሞን ይቤላ ርግብየ ሠናይት፨ ጳውሎስኒ ይቤላ ደብተራ ፍጽምት ፨ ዳዊትኒ ይቤላ ስምኢ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምኢ ዕዝነኪ ፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን መዝገቡ ለቃል ፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን ፨ ጽጌ ደንጎላት ሐረገ ወይን ዘእምነገደ ይሁዳ ፨ እንተ ሠረፀት ለሕይወት፡፡

፯. ለልሳንኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለልሳንኪ ሙሐዘ ሐሊብ ወመዓር፤
ዘተነብዮ በፍቅር፤
ማርያም ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር፤
ኅብእኒ እምዓይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር፤
እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ ወምድር፡፡

ዚቅ፦

ጸቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍሪኪ ፨ ሀሊብ ወመዓር እምታኅተ ልሳንኪ፨ ወይቤላ ንዒ ንሑር ፨ ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስሂን፡፡

፰. ለእመታትኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለእመታትኪ እለ ፀንዓ ይፍትላሜላተ፤
ወወርቀ በናዝሬት ወ(ዘ)በገሊላ፤
ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ፤
ብጽሒ በሠረገላ ንትመሐል መሐላ፤
ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ፡፡

ዚቅ፦

ገብርኤል መልአክ መጽአ ወዜነዋ፨ ወዜነዋ ጥዩቀ ፨ በዕንቈ ባሕርይ እንዘ ትፈትል ወርቀ፡

፱. ለአብራክኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለአብራክኪ በስብሐተ ልዑል ዘአስተብረካ፤ እምአመ ወሀቡኪ ብፅዐ ውስተ ኦሪታዊት ታዕካ፤ ማርያም ድንግል መንበር ዘእብነ ፔካ፤
ጊዜ ስደቶሙ ለኃጥአን እምዐፀደ ዐባይ ፋሲካ፤ ጼውውኒ መንገሌኪ እኩንኪ ምሕርካ፡፡

ዚቅ፦

እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር ፨ አስተርአያ መልአክ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ ግሩም፨ ርእየቱ ኢያውአያ እሳተ መለኮት፡፡

፲. በዝንቱ ቃለ ማኅሌት / መልክአ ማርያም ዘርፍ /

በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤
ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤
ብፅሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤
ማርያም ዕንቁየ ክርስቲሎቤ፤
ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤
ዘጸገየ ማኅፀንኪ አፈወ ነባቤ፡፡

ዚቅ፦

ናሁ ተግህደ ልዕልናሃ ለወለተ ሐና ኅብስተ ሕይወት ተፀውረ በማኅፀና ፨ ጽዋዓ መድኃኒት ዘአልቦ ነውር ወኢሙስና ፨ እፎ አግመረቶ ንስቲት ደመና ፨ ኢያወአያ በነበልባሉ ወኢያደንገፃ በቃሉ ፨ አላ ባሕቱ ትብራህ ረሰያ ዘበጸዳሉ ፨ ይዜኑ ብሥራተ መልአክ ፈነወ ዮም ተሠገወ በከመ ተዜነወ፡፡

፲፩. የኃዝነኒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ /

የኃዝነኒ ማርያም ዘረከበኪ ድክትመና፤
አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ እንዘ ትጠብዊ ሐሊበ ሐና፤ ወያስተፌሥሐኒ ካዕበ ትእምርተ ልኅቀትኪ በቅድስና፤ ምስለ አብያጺሁ ከመ አብ እንዘ ይሴስየኪ መና፤ ፋኑኤል ጽጌ ነድ ዘይከይድ ደመና፡፡

ዚቅ፦

ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና ከመ ታቦር ዘዶር ዘሲና፨ ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና ፨ ሲሳያ ኅብስተ መና ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°
ጽርሕ ንጽሕት ማርያም ተፈሥሒ ሀገረ እግዚአብሔር ቃል ቅዱስ ይወጽእ እምኔኪ አእላፍ መላእክት ይትለአኩኪ፡፡

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን ወበዓላ ለቅድስት ማርያም እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ወይቤላ መልአክ ተፈሥሒ ፍሥሕት ቡርክት አንቲ እምአንስት ፨አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ፨ ወይቤላ ይመጽእ ላዕሌኪ መንፈስ ቅዱስ ወኀይለ ልዑል ይጼልለኪ፨ አንጺሖ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ወይቤላ ዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ኢሳይያስኒ ይቤ ቅንቲ ሐቌኪ ወልበሲ ትርሢተ መንግሥትኪ ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ዳዊትኒ ይቤላ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ይሰግዱ ለኪ ኵሎሙ ነገሥታተ ምድር ወይልሕሱ ጸበለ እግርኪ ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀደረ ላዕሌሃ ፨ ወተወልደ እምኔሃ ወይቤላ ንዒ ርግብየ ሠናይት ንባብኪ አዳም፡፡

°༺༒༻° አቡን °༺༒༻°
እኅትነ ይብልዋ ወይኬልልዋ ነያ ሐዳስዩ ጣዕዋ ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍሪሃ ፨ እኅ፨ ከመ ቅርፍተ ሮማ መላትሒሃ ፨ እኅ ፨ልዑል ሠምራ ዳዊት ዘመራ በቤተ መቅደስ ተወክፍዋ፡፡

°༺༒༻° ዓራራይ °༺༒༻°
እንተ ክርስቶስ በግዕት እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር ከመ መድበለ ማኅበር እንተ ትሔውጽ እምአድባር እንተ ኮነት ምክሐ ለኲሎን አንስት ኢያውአያ እሳተ መለኮት ሱራፌል ወኪረቤል ይኬልልዋ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና መድኃኒት ይእቲ ንብረታ ጽሙና ፀምር ፀዓዳ እንተ አልባቲ ርስሐት

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°
ማኅደረ ሰላምነ ቅድስት ደብተራ እሞሙ ለሰማዕት ወእኅቶሙ ለመላእክት ንዑ ንስግድ ኵልን ኀበ ማርያም እምነ ፡፡
756 views10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 08:24:49
445 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 08:24:45 ፠ +++ ሥርዓተ ማኅሌት ዘኅዳር መርቆሬዎስ +++ ፠

እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ለገባሬ ኲሉ /

ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም፤
ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤
ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

ዚቅ፦

ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔዓለም፨ ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔዓለም ፨ ወይኬልልዎ ለመድኃኔዓለም ፨ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔዓለም፨ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ።

፪. ነግሥ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለሕጽንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤
ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤
ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉኃን አእላፍ፤
ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤
እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ኤ አክናፍ።

ዚቅ፦

ሚካኤል መልአክ ወረደ እምሰማይ ኀበ ቅዱስ መርቆሬዎስ ፨ ወአጥፍአ ኃይለ እሳት ፨ ወኢለከፎ ሥጋሁ።

፫.ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ዚቅ፦
አክሊሎሙ ለሰማዕት ተስፋ መነኮሳት፨ ሠያሚሆሙ ለካህናት ፨ ነያ ጽዮን መድኃኒት።

፬. ለዝክረ ስምከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ገብረ ኢየሱስ ብሂል፤ ወለሥዕርትከ ጸሊም ዘቆናዝሊሁ ፍቱል፤
መርቆሬዎስ ሰማዕት ገባሬ ተአምር ወሃይል፤
ለዮሐንስ ፍና ድኂን ከመ መራሕኮ በሐቅል፤
ምርሐኒ ለወልድከ ፍና ጽድቅ ወሣህል።

ዚቅ፦

ወሀሎ ፩ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፓዴር ፨ ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሂል ፨ ነገረ ገድሉ መዓርዒር ለተናግሮ ዕፁብ ግብር ፨ ወዲበ ርእሱኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

ወረብ፦

ወሀሎ አሐዱ አሐዱ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፓዴር ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሂል፤
ነገረ ገድሉ መዓርዒር ለተናግሮ ተናግሮ ዕፁብ ግብር።

፭. ለከናፍሪከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለከናፍሪከ ምስለ አፉከ ዘተናገረ፤
ዕበደ ዕልው ዳኬዎስ ወኀጒለ አርዳሚስ ድኅረ፤ መርቆሬዎስ ሰማዕት አመ አፆሩከ ፆረ፤
ተዓገሥከ እስከ ለሞት እንዘ ትትዌከፍ ኀሳረ፤
በዓለመ ተስፋ ሐዳስ ከመ ትንሣእ ክብረ።

ዚቅ፦

ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ፨ ወርእሶ አምተረ ፨ ዓቢያተ ተናገረ፨ አስተምሕር ለነ መርቆሬዎስ ዘሰበከ ለነ።

ወረብ፦

ዓቢያተ ተናገረ ወርእሶ አምተረ ዘሕማማተ እግዚኡ መዋቅሕተ ፆረ፤
አስተምሕረ ለነ መርቆሬዎስ ዘሰበከ ቃለ።

፮. ለልብከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለልብከ ወለኅሊናከ ዘሐለየ፤
በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ትትዌከፍ ሥቃየ፤ መርቆሬዎስ ሥዕልከ ከመ ጽንዐ ኃይሉ አርአየ፤
ላዕለ ዑልያኖስ መዐምፅ አመ ባስልዮስ ጸለየ፤
ኃይለ ረድኤትከ ይርአይ ዓላዊ ፀርየ።

ዚቅ፦

ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎሬዎስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ፨ ደነነ ሥዕል ከመ ኦሆ ዘይብል ፨ሰምዖሙ ጸሎቶሙ ወቀተለ ፀሮሙ።

ወረብ፦

ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ስዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ፤
ደነነ ሥዕል ከመ ኦሆ ዘይብል ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ።

፯. ለፀዓተ ነፍስከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለጸአተ ነፍስከ ድኀረ ፈጸመት ሕማመ፤
በአፈ ጕድብ ሰይፍ በሊህ አመ ክሣዳ ተገዝመ፤ መርቆሬዎስ ቅድሜከ ሶበ እግረ ልብየ ቆመ፤
ሐውፀኒ ለለጽባሑ ወጸግወኒ ሰላመ፤
እስመ ረሰይኩከ አበ ወሠናይተ እመ።

ዚቅ፦

መጠወ ነፍሶ ወመተርዎ ክሣዶ ፨ ወተፈጸመ ስምዑ ለቅዱስ መርቆሬዎስ።

ወረብ፦

መጠወ ነፍሶ ወመተርዎ ክሣዶ፤
ወተፈጸመ ስምዑ ለቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መርቆሬዎስ ።

፰. ለበድነ ሥጋከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለበድነ ሥጋከ ንጹሕ ወቅዱስ፤
ወለግንዘትከ ፀዓዳ በማየ ደመ ግፍዕ ርሑስ፤ መርቆሬዎስ ሰማዕት መኰንነ አስሊጥ ወፋርስ፤
ላዕሌየ ይኅድር እግዚኦ በጸሎትከ ክርስቶስ፤
እስመ ማኅደሩ ውእቱ ልቡና ወነፍስ።

ዚቅ፦

ከመ ኮከብ ብሩህ ወከመ ዕጣን ንፁሕ ፨ መርቆሬዎስ ኃያል መስተጋድል ዘዓቢየ ኃይለ ይገብር።

፱. ለመቃብሪከ / መልክአ መርቆሬዎስ /

ሰላም ለመቃብሪከ ለህላዌከ መካኑ፤
ወለሥጋከ ቀይጠኑ፤
መርቆሬዎስ ከማከ ኢተንሥአ በበዘመኑ፤
መኑ መኑ ዝይትማሰለከ መኑ፤
እንበለ ጊዮርጊስ ሰማእት ዘአዳም ስኑ።

ዚቅ፦

ጸለየ መርቆሬዎስ እንዘ ይብል ኀበ ይብል ኀበ ተቀብረ ሥጋየ ወተክዕወ ደምየ ህየ በረከት።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ፈጸመ ሰምዓ ቅዱስ መርቆሬዎስ፤
በመዋዕሊሁ ለዳኬዎስ ንጉስ፤
ወኮነ መድኃኒተ ለኩሉ ዘነፍስ፤
ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ።

°༺༒༻° ዘሰንበት °༺༒༻°

በሰንበት ምሕሮሙ ወይቤሎሙ አክብሩ ሰንበተ፤ ዓለመ ፈጠረ ወምድረ ሣረረ ሣረረ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ እምኲሉ ሰብእ ዘፈጠረ ኀረየ፤ መርቄሬዎስሃ ዓርከ ባስልዮስ ንጹሕ ወጎርጎርዮስ ላዕክ ፤ ውእቱ ክርስቶስ እስመ ከመ መኰንን ይሜህሬሙ ፤ አንከሩ ምሕረቶ ሞገሰ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፤ ኲሎሙ እለ ርእይዎ አንከሩ።

°༺༒༻° አቡን በ፪ ሃሌታ °༺༒༻°

ብፁዕ ሰማዕት መርቆሬዎስ ዘመጠወ ነፍሶ በእንተ ክርስቶስ፤ አክሊለ ስምዕ ዘመዊእ ነሥአ ዘመዊዕ፤ እስመ ተጋደለ ሠናየ ገድለ (አክ.ስ .ነሥ.ዘመ) እስመ ኢተዓደወ ወኢተከተተ እምዘዚአሁ ዓቅም (አክ.ስ .ነሥ.ዘመ) ኀረይዎ ሕዝብ ለመርቆሬዎስ ሰማዕት ምዕመን በሰማይ።

°༺༒༻° ዓራ °༺༒༻°

ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆሬዎስ ሰአሉ ወይቤሉ ቀተልኮኑ ለዑልያኖስ ደነነ ስዕል ከመ ኦሆ ዘይብል ወተፈስሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ሰማዕተ ባልሐ አስቦሙ አጽንሐ ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ስቡሐ ዘተሰብሐ በፍስሐ ወበሰላም ጸውዖሙ ውስተ ርእስቱ ዘለዓለም።

+++ የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ አማላጅ ተራዳኢነት አይለየን በጸሎቱ ይጠብቀን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ +++
541 views05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ