Get Mystery Box with random crypto!

ፍሬ ማኅሌት

የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የሰርጥ አድራሻ: @firemahilet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.91K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-01 19:24:58
642 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 19:24:48 ለካህናት አልበሶሙ ሕይወተ ለእለ ዓቀቡ ሕጎ ተአሚኖሙ በመስቀሉ እንዘ ይጸንሑ ምድረ ሐዲሰ እንተ አሰፈዎሙ ወአንተ ወሀበ ለአበዊሆሙ ሀገሮሙ ኢየሩሳሌም ቅድስተ ።

°༺༒༻°   አቡን በ፫ ሃሌ °༺༒༻°

ፍቁራኒሁ ለአብ ኄራን መተንብላን እለ ይስእሉ ምሕረተ ለውሉደ ሰብእ ኅቡረ ይባርክዎ ለአብ ይሴብሑ ወይዜምሩ እንበለ ጽርአት የዓቢ ክብሮሙ እመላእክት መንክረ ወመድምመ ዕፁበ ግብረ አርአዮሙ ለካህናት 

  °༺༒༻° ዓራራይ  °༺༒༻°

አፉሁ ለጻድቅ ይትሜሐር ጥበበ ወልሳኑ ይነብብ ጽድቀ ወቁርባነ አምላከ ፳ኤል አዕበዮሙ ወአልዓሎሙ በኀበ አፍለሶሙ እስመ በዓምደ ደመና ተናገሮሙ ወይቤሎሙ ፍልጥዎሙ ሊተ ለደቂቀ ሌዊ እምአኃዊሆሙ ሎሙ ወለውሉዶሙ እወዲ ሕግየ ውስተ ልቦሙ።

°༺༒༻° ሰላም  °༺༒༻°

ጸውዖሙ ኢየሱስ ለካህናት በውስተ ውሣጤ መንጦላዕት ተናገሮሙ ሰላመ ወአፍቀሮሙ ፈድፋደ ።

+ + + ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በካህናተ ሰማይ ጸሎት ይጠብቀን በረከታቸውም ይደርብን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ + + +
650 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-01 19:24:47 ፠ ሥርዓተ ማኅሌት ዘኅዳር ካህናተ ሰማይ ፠

እንኳን ለሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ና ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ማኅሌቱን ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ለመታክፍቲክሙ /

ለመታክፍቲክሙ መሠረተ ዓለም እለ ፆሩ፤
ኖትያተ ኖኅ ሥላሴ ወዕፀወ ዐባይ ሐመሩ፤
ዲበ መንበርክሙ ሰብአ ሶበ አምላክ ነጸሩ፤
ኪሩቤል ወሱራፌል ታሕተ እገሪሁ ገረሩ፤
እስመ ለሊሁ አዘዘ ወእሉ ተፈጥሩ፡፡

ዚቅ፦

እሉ ኪሩቤል ወሱራፌል የዓርጉ ሎቱ ስበሐተ ፨  እንዘ ይብሉ ፨ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ እግዚአብሔር፨  አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።

ወረብ፦

እሉ ኪሩቤል ኪሩቤል ወሱራፌል፤
ሎቱ ስብሐተ የዓርጉ እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ።

ዓዲ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ጽርሐ አርያም ማኅፈዱ ፨ መካነ ትጉሃን ዓፀዱ ፨ ካህናተ ሰማይ ቅውማን በዓዉዱ ፨ አክሊላቲሆሙ ያወርዱ ፨ ቅድመ መንበሩ ይሰግዱ ፨ ይርዕዱ ፨ ኢይዝብጦሙ ሶበ ይበርቅ ነዱ።

፪. ነግሥ / ይትባረክ ስምኪ /

ይትባረክ ስምኪ ማርያም ለዘአውፃእክነ እምፀድፍ፤ በርኅራኄኬ ትሩፍ፤
ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ፤
ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛን ሰይፍ፤
ኆላቌሆሙ አእላፍ፤
አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

ዚቅ፦

ብፅዕት አንቲ ማርያም ወውድስት በአፈ ኩሉ ፨ ኪሩቤል ይሴብሑኪ ወሱራፌል ይቄድሱኪ ፨ መላእክት በበነገዶሙ ይትቀነዩ ለኪ ፨ ወለቶሙ ለነቢያት ይእቲ ማርያም ፨ እሞሙ ለሐዋርያት ይእቲ ማርያም ፨ ደብተራ ፍጽምት እንተ ኢገብራ እደ ሰብእ ፨ ዕፁበ ግብረ መንግሥተ ሥጋ ኢያርኃወ ዕፁበ ግብረ።

ወረብ፦

ብፅዕት አንቲ ብፅዕት አንቲ ማርያም በአፈ ኲሉ፤
ኪሩቤል ይሴብሑኪ ወሱራፌል ይቄድሱኪ  ማርያም።

፫. ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክር ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረት ሕይወት ማርያም፤
ወጥንተ መድኀኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡

ዚቅ፦

አክሊሎሙ ለሰማዕት ፨ ተስፋ መነኮሳት ፨ ሠያሚሆሙ ለካህናት ፨ ነያ ጽዮን መድኃኒት።

፬.  ነግሥ / ካህናቲከ /

ካህናቲከ ይለብሱ ጽድቀ፤
ወጻድቃኒከ ይትፌስሑ ጥቀ፤
ተክለሃይማኖት በልብሱ ኮከበ ብርሐን ሠረቀ፤
ካህናተ ሰማይ ዘይትአፀፉ መብረቀ፤
አፍቀርዎ ወኮንዎ ማዕምረ ወዓውቀ።

ዚቅ፦

ለእሙንቱ ሐራ ዕበዮሙ ተዓውቀ ፨ ተክለ ሃይማኖት ዜነወ ጥዩቀ ፨ በእንቲአነ ይተንብሉ ጽድቀ፨ ካህናተ ሰማይ ይሴብሑ ሊቀ ፨ ተ ልቢቦሙ ዘእሳት መብረቀ።     
ወረብ፦

ለእሙንቱ ሐራ ዕበዮሙ ተዓውቀ ተክለሃይማኖት ዜነወ ጥዩቀ፤
በእንቲአነ ይተንብሉ ጽድቀ ካህናተ ሰማይ ሊቀ ይሴብሑ ሊቀ።

፭. ለእንግድዓከ / መልክአ ተክለ ሃይማኖት /

ሰላም ለእንግድዓከ ዘጥበብ ምዕላድ፤
ወዘመንፈስ ቅዱስ ማኅፈድ፤
ተክለሃይማኖት ያዕቆብ እንተ እግርከ ግሙድ፤ ያስተበጽዑከ ሰማያዊን ነገድ፤
እለ ይገሥሡ እሳተ በእድ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ብሩህ ከመ ፀሐይ ፀዓዳ ከመ በረድ፨  ዘቦአ ቤተ መቅደስ ሃሌ ሉያ ፨ ዝኬ ውእቱ ገብርኤል መልአክ ዘባጢሁ ለእሳት ፨ ዘልብሱ መብረቅ ሐመልማለ ወርቅ ፨ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ አስተብዕዎ ኩሎሙ መላእክት።

ወረብ፦

ዝኬ ውእቱ ተክለሃማኖት ዘባጢሁ ዘባጢሁ ለእሳት፤
ዘልብሱ መብረቅ ሐመልማለ ወርቅ ሐመልማለ ወርቅ ልብሰ ተክለ አብ ሐመልማለ ወርቅ።

፮. ለአዕዳዊከ / መልክአ ተክለ ሃይማኖት /

ሰላም ለአዕዳዊከ ዘገስሳ ነዶ፤
ለእግዚአብሔር አምላክ ስብሐተ መላእክት ዘየዐውዶ፤ ተክለሃይማኖት አብርሃም ዘፃመውከ በተአንግዶ፤ አድኅነኒ እምቀሳሜ ወይን አመ ይሌዕል ማዕጸዶ፤ እስመ አበ ሥሩዕ ከመ ያድኅን ወልዶ።


ዚቅ፦

ለካህናት ሰመዮሙ መረግደ ፨ እደዊሆሙ ይገሣ ነደ ፨ በቅድመ አቡሁ ይሠውዑ ወልደ ፨ ወማዕጠንቶሙ ይትፈቀር ፈድፋደ።

ወረብ፦

ለካህናት ሰመዮሙ መረግደ ሰመዮሙ፤
በቅድመ አቡሁ ይሠውዑ ወልደ ማዕጠንቶሙ ይትፈቀር ፈድፋደ።

፯. ለኲልያቲከ / መልክአተክለ ሃይማኖት /

ሰላም ለኲልያቲከ ዘፈተኖን በትዕግሥት፤
ኢየሱስ ክርስቶስ አበ ብርሃናት፤
ተክለሃይማኖት ሰጋዲ ከመ መላእክት፤
ጸሎትከ ዘገበርካሃ እስከ ኁልቀ ምእት ዓመት፤
መድኃኒተ ትኲነኒ እምግሩም ቅስት።

ዚቅ፦

ይሰግድ በብረኪሁ ፨ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን ፨ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል ፨ መኑ
ከማከ ክቡር።

ወረብ፦
ተክለሃይማኖት እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤
ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን።

፰. ለሥዕርተ ርእስክሙ / መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ/

ሰላም እብል ለስእርተ ርእስክሙ ዘላህብ፤
ዘቦቶን ዕፍረት ዘመዓዛሁ ዕፁብ፤
ዕሥራ ወርብዕ ሰማያዊያን አርባብ ፤
ምስለ አብያጺሁ እለ ይቄድሱ ኪሩብ፤
እምኔክሙ ይትአኰት ወይሴባሕ አብ።

ዚቅ፦

መንበረ ልዑል የዓጥኑ ቃለ ፈጣሪ ይሰምዑ ፨ ብፁዓን ካህናት ጽርሐ አርያም የኃድሩ።

ወረብ፦

መንበረ የዓጥኑ ቃለ ፈጣሪ ይሰምዑ፤
ብፁዓን ካህናት ብፁዓን ካህናት።

፱. ለእስንትንፋስክሙ /መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ /

ሰላም ለእስትንፋስክሙ  እስትንፋስ ርትዕ ወሣህል፤ ኅዋኅወ ሰማይ አንትሙ እለ ሱራፌል፤
ለእግዚአብሔር ዘይነብር ዲበ መንበሩ ልዑል፤
ይቀውሙ ዓውዶ ወይኬልሁ በቃል፤
ዘነጸረክሙ ኢሳይያስ ይብል።

ዚቅ፦

ኢሳይያስኒ ይቤ ርኢክዎ ለእግዚአብሔር ፨ ይነብር ዲበ መንበሩ ነዋህ ወብሩህ ፨ ወምሉዕ ቤተ ስብሐቲሁ ፨ መልዓ ምድር ስብሐቲሁ፨ አዕላፈ አዕላፋት መላዕክት ፨ ወትዕልፊተ አዕላፋት ይቀውሙ ዓውዶ።

፲. ለእመታቲክሙ / መልክአ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ /

ሰላም ለእመታቲክሙ መንፈሳዊያን አንጋድ፤ ዘኅብራቲክሙ አምሳለ መረግድ፤
ሊቃናት ዕሥራ ወ፬ቱ በፍቅድ፤
ረስይዎ ከመ አዘቅት ወከመ ስቁር ጽኢድ፤
ለኀጕለ ሕይወትየ ዘይፈቅድ አብድ።

ዚቅ፦

ለካህናተ ሰማይ ኅብራቲሆሙ ከመ መረግድ ፨ ወአልባሲሆሙ ፀዓዳ ከመ በረድ፨ ይቤ ተክለ ሃይማኖት ዘገብረ ሰማ፨ ለሥላሴ ይደሉ ስብሐት፨ እስመ ወሀቡነ ሲሳየ ዕለት፨ ኅብስተ ቅዳሴ ዘይሴሰይዎ መላእክት።

አመ ዘዚቅ፦

ለሥላሴ ይደሉ ስብሐት ፤
እስመ ወሀቡነ ሲሳየ ዕለት

ወረብ፦

ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
ሥላሴ ዋህድ ለካህናተ ሰማይ ኅብራቲሆሙ።

፲፩. ዓቢይ ውእቱ / ማኅሌተ ጽጌ /

ዓቢይ ውእቱ ተአምር ጸግዮትኪ በድንጋሌ፤
ወፈርዮትኪ በንጽሕ ቁርባነ አምልኮ መጥለሌ፤ ማዕጠንተ ሱራፌ ዘወርቅ ወጽዋዓ ኪሩብ ዕንቈ ቢረሌ፤ አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ፤
እንበሌኪ ማርያም ዘየዓርግ ሉዓሌ።

ዚቅ፦

ናስተማስለኪ ኦ እግዝእትነ ማርያም በማዕጠንት ዘወርቅ ፨ ዘውስተ እደዊሆሙ ለሊቃነ ካህናት ሰማያውያን ፨እለ ይከውኑ ጸሎተ ኲሎሙ ቅዱሳን መሐይምናን እምዲበ ምድር በውስተ ማዕጠንቶሙ ፨ ከማሁ በስእለተ ስምኪ የዓርጉ ስእለቶሙ ለዕጓለ እመሕያው ፨ ውስተ ማኅደረ ሥሉስ ቅዱስ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ።  


ወረብ፦

አልቦ ጸሎት ወአልቦ ትንባሌ እንበሌኪ ማርያም ድንግል፤
ማዕጠንተ ሱራፊ ዘወርቅ ወጽዋዓ ኪሩብ ዕንቈ ቢረሌ ወጽዋዐ ኪሩብ።

°༺༒༻°   አንገርጋሪ °༺༒༻°

ሰአሉ ለነ ጻድቃን ውሉደ ብርሃን ከመ ንድኃን በጸሎትክሙ ጸልዩ ለነ ካህናት አግብርተ እግዚአብሔር እስመ ለክሙ ይቤለክሙ አማልክት አንትሙ ወደቂቀ ልዑል ኩልክሙ።

°༺༒༻°   ቅንዋት  °༺༒༻°
612 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-30 22:15:20
714 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 18:57:17
420 views15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 18:57:06 "በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን ፤ ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀስን" መዝ ፻፴፮÷፩

+++ ፠ ሥርዓተ ማኅሌት ዘኅዳር ጽዮን ፠ +++

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ( ለኅዳር ጽዮን ) በሰላም አደረሳችሁ ማኅሌቱን ከሊቃውንቱ ጋራ ለመቆም ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል !!!

፩/ ነግሥ

ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ለአብ ፨ ሃሌ ሉያ ለወልድ፨ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፨ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት፨ እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት፡፡

፪/ ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክር ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረት ሕይወት ማርያም፤
ወጥንተ መድኀኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡

ዚቅ

ዘዘካርያስ ተቅዋም ዘወርቅ፨ ዘሕዝቅኤል ነቢይ ዕፁት ምሥራቅ ፨ ለመሠረትኪ የኃቱ ዕንቁ፨ ሰአሊ ለነ ማርያም በአሚን ንጽደቅ፡፡

፫/ ነግሥ

ነቢያተ እሥራኤል ጸሐፉ በመጽሐፎሙ እሙነ፤
ነገረ ሰቆቃው ወላህ በዘመኖሙ ዘኮነ፤
ውስተ አፍላጋ አመ በጼዋዌ ነበርነ፤
ውስተ ኵሃቲሃ ፡ እንዚራቲነ ሰቀልነ ፤
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን እምነ፡፡

ዚቅ

ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሀ ዚአነ፨ እንተ ረከበተነ በእንተ ጽዮን ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ ፡፡

ወረብ፦

ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሀ ዚአነ እንተ ረከበተነ፤
ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ።

፬/ ለዝክረ ስምኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤
እምነ ከልበኑ ወቍስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትዕዛዝ፤
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡

ዚቅ፦

ሃሌ በ፫ እምነ ጽዮን በሀ፨
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርጉት በስብሐት፨
ዓረፋቲሃ ዘመረግድ፤ ሥርጉት በስብሐት፨
ወማኅፈዲሃ ዘቢረሌ ፤ ሥርጉት በስብሐት፨
እምስነ ገድሎሙ ለሰማዕት፤ ሥርጉት በስብሐት፨
ታቦተ ሕጉ ለንጉሥ ዐቢይ፤ ሥርጉት በስብሐት፨
እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፤ ፀሐየ ጽድቅ ይበርህ ለኪ፡፡

ወረብ፦

እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ፀሐይ ጽድቅ፤
ለሰማዕት ሥርጉት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት።

፭/ ለአስናንኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለአስናንኪ ሐሊበ ዕጐልት ዘተዛወጋ፡
ወመራዕየ ቅሩፃተ እለ እምሕፃብ ዐርጋ፡
ማርያም ድንግል ለደብተራ ስምዕ ታቦተ ሕጋ ፡
አፍቅርኒ እንበለ ንትጋ ለብእሴ ደም ወሠጋ፡
ዘየዐቢ እምዝ ኢየኃሥሥ ጸጋ፡፡

ዚቅ፦

ታቦ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት፨
ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት፨ንጉሥኪ ጽዮን፨ ኢይተመዋዕ በጸር ወኢየኀድጋ ለሀገር፡፡

ወረብ፦

ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት፤
ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢየኃድጋ ለሀገር።

፮/ ለከርሥኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለከርሥኪ ዘአፈድፈደ ተበጽዖ፤
እምታቦተ ሙሴ ነቢይ ለጽሌ ትእዛዝ ዘየኀብኦ፤
ማርያም ድንግል ጊዜ ጸዋዕኩኪ በአስተብቍዖ፤
ለጸርየ ብእሴ አመጻ ኀይለ ዚአኪ ይጽበኦ፤
እስከነ ያሰቆቁ ጥቀ ድኅሪተ ገቢኦ፡፡

ዚቅ፥

ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት፨ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ፨ ጽላተ አሥሮነ ቃላተ፡፡

ወረብ፦

ሃሌሃሌሉያ በጾም ወበጸሎት፤
ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ አሥሮነ ቃለተ።

፯/ ለመከየድኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለመከየድኪ እለ ረከቦን መከራ፤
እምፍርሃተ ቀተልት ሐራ እንበለ አሣእን አመ ሖራ፤
ማርያም ጽዮን ታቦተ ቃለ ጽድቅ መንፈቀ ዕሥራ፤
ዕጐላት እምዕጐሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ፤
አፍቀርኩኪ አፍቅርኒ እምይእዜ ለግሙራ፡፡

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ ፨ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ ፨ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ፨ ከመ እኅትየ ኀለይኩ፨ እምድኅረ ጉንዱይ መዋዕል፨ ወእምዝ እምድኅረ ኅዳጥ ዓመታት ፨ ካዕበ ርኢክዋ ወትትሐፀብ በፈለገ ጤግሮስ ፡፡

ወረብ፦

ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ፤
ለቤተክርስቲያን ርኢክዋ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ለቤተክርስቲያን።

፰/ በዝንቱ ቃለ ማኅሌት / መልክአ ማርያም /

በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤
ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤
ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤
ማርያም ዕንቍየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤
ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ ፡፡

ዚቅ፦

አበርሂ አብርሂ ጽዮን ፨ ዕንቍ ዘጳዝዮን ፨ ዘኃረየኪ ሰሎሞን ፡፡

ወረብ፦

አበርሂ አብርሂ ጽዮን፤
ዕንቍ ዘጳዝዮን ዘኃረየኪ ሰሎሞን ንጉሥ ።

፱/ዘካርያስ ርእየ / ማኅሌተ ጽጌ /

ዘካርያስ ርእየ ለወርኃ ሳባጥ በሠርቁ፤
ተአምረኪ ለዘይት ማእከለ ክልኤ አዕጹቁ፤
ማርያም ጽዮን ለብርሃን ተቅዋመ ወርቁ፤
ዕዝራኒ በገዳም አመ ወዓለ ዉዱቁ፤
ለኅበረ ገጽኪ ጽጌ ሐተወ መብረቁ፡፡

ዚቅ፦

ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰብዓቱ መሐትዊሃወሰብዓቱ መሣውር ዘዲቤሃ፨ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት
ዘኩለንታሃ ወርቅ ወያክንት፨ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት፡፡

ወረብ፦

ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን መኃትዊሃ ሰብዓቱ መኃትዊሃ፤
ዕዝራኒ ርእያ በርእየተ ብእሲት።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ እምርሑቅ፤
ከመ ማኅቶት ብርህት ከመ ፀሐይ
ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት ዕዝራኒ ተናገራ ዳዊት ዘመራ፡፡

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°

ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ዘኲለንታሃ ወርቅ፨ በየማና ወበጸጋማ አዕፁቀ ዘይት፨ደብተራ ፍጽምት ሀገር ቅድስት ፨ብነቢያት ይትፌሥሑ በውስቴታ ፨ ሐዋርያት ይትኃሠዩ በውስቴታ ፨ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሃ ፨ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ በቃለ ዳዊት ይሴብሑ ፨ ወይብሉ ኲሎሙ ሃሌ ሉያ።

°༺༒༻° አቡን በ፩ ሃሌ °༺༒༻°

ከመዝ ይቤሎ እግዚአብሔር ለኤርምያስ ነቢይ፨ ሃብ ዚአሃ ለቤተክርስቲያን ፨ መራኁተ አወፍዮ ለፀሐይ ፨ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ለኢሳይያስ ነቢይ ፨ አስምዕ ሰብአ መሃይምና ወአርያሃ ፨ ወዘካርያስ ወልደ በራክዩ።

°༺༒༻° ዓራ °༺༒༻°

ዘእንበለ ያእምር ሕጻን ሰምየ አቡሁ ወእሙ ይነሥእ ኃይለ ደማስቆ ፨ ወይትካፈል ምህርካ ዘሦርያ በቅድመ ንጉሠ ፋርስ ፨ ወይቤሎ እግዚአብሔር ለኢሳይያስ ነቢይ አስምዕ ሰብአ መሐይምናነ አርያሃ፨ ወዘካርያስሃ ወልደ በራክዩ።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፨ገነተ ትፍስሕት መካነ ዕረፍት፨ እንተ ይእቲ ማኅደር ለካህናት ለእለ የኃድሩ በፈሪሃ እግዚአብሔር፨ይእቲኬ ቤተ ክርስቲያን፨
በውስቴታ የዓርጉ ስብሐተ ካህናት በብዙኅ ትፍስሕት ወሰላም፡፡

°༺༒༻° ተፈጸመ °༺༒༻°

ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ሆይ ልጅሽ ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን፡፡ አእምሮውን ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን

ለዘለዓለሙ አሜን!!!

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር!!!
431 viewsedited  15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 18:08:49
91 views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-18 18:08:41 እንኳን ለታላቁ መልአክ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

°༺༒ ማኅሌት ዘኅዳር ቅዱስ ሚካኤል °༺༒༻

፩. ነግሥ / ለጒርዔክሙ /

ሰላም ለጒርዔክሙ ስቴ አንብአ ሰብእ ዘኀሠሠ ፤ ብዑላነ ሞገስ ሥላሴ ኢታንድዩኒ ሞገሰ ፤ እመትትኃየዩኒሰ ኢትኅድጉኒ ጽኑሰ፤
ሚካኤልኑ ለአውጽኦ ሥጋየ ጌሠ ፤
ወእመ አኮ ገብርኤል ወሀበኒ ነፍሰ ።

ዚቅ፦

አመ ይፈጥራ እግዚአብሔር ለምድር ፨ ኢዜነዎ ለሰማይ ፨ ወኢተማከረ ምስለ መላእክቲሁ፨ወተከለ ፫ተ ዕፀ ሕይወት በዲበ ምድር ።

፪. ነግሥ / ጎሥዓ ልብየ /

ጎሥዓ ልብየ ጥበበ ወልቡና፤ ለውዳሴከ ጥዑመ ዜና፤ ቅዱስ ሚካኤል ልማድከ ግብረ ትኅትና፤ አንተኑ ዘመራኅኮሙ ፍና፤ ወአንተኑ ለእስራኤል ዘአውረድከ መና ።

ወረብ፦

አንተኑ ሚካኤል መና መና ዘአውረድከ፤
ወአንተኑ ለእስራኤል መና ዘአውረድከ።

ዚቅ፦

አዝነመ ሎሙ መና ይብልዑ፨ ፀዓዳ ከመ በረድ፨ ወርእየቱ ከመ ተቅዳ፨ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ፨ አውኃዘ ሎሙ ማየ ህይወት፨ ዘትረ ኮኲሕ ፈልፈለ ነቅዕ ዘኢይነጽፍ፨ ኅብስተ እምሰማይ ወሀቦሙ።

፫. ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ፦

ንዒ ርግብየ ወንዒ ሠናይትየ ቃልኪ አዳም ይጥዕመኒ እምአስካለ ወይን፨ አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና ፨ እሞሙ ይእቲ ለሰማዕት እኅቶሙ ለመላእክት ፨ አርአዮ ለሙሴ ግብራ ለደብተራ ወተናገሮ በዓምደ ደመና ።

፬. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ፤ ወልደ ያሬድ ሄኖክ በከመ ጸሐፈ፤
ሶበ እጼውዕ ስመከ ከሢትየ አፈ፤
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል በከመ ታለምድ ዘልፈ፤ ለረዲኦትየ ነዓ ሰፊሐከ ክንፈ።

ወረብ፦

ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን፤
በከመ ከመ ታለምድ ዘልፈ።

ዚቅ፦

ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል፨ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር ፨ ይስአል ለነ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፨ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ ።

ወረብ፦

ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤
ይስአል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስአል ሰፊሆ ክነፊሁ።

፭. ለልሳንከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለልሳንከ በነቢበ ጽርፈት ዘኢተሀበለ፤
በእንተ ሥጋሁ ለሙሴ አመ ምስለ ሰይጣን ተበሀለ፤ ሚካኤል ክብርከ እምክብረ መላእክት ተልዕለ፤ ቀዊምየ ቅድመ ሥዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ፤
በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።

ወረብ፦

ቀዊምየ ቅድመ ስዕልከ ሶበ አወትር ስኢለ፤
በብሂለ ኦሆ በብሂለ ኦሆ ፍጡነ አስምዓኒ ቃለ።

ዚቅ፦

ረሰዮ እግዚኡ ለውእቱ ሚካኤል ፨ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ ፨ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን።

ወረብ፦

እግዚኡ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል፤
እምኲሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ።

፮. ለኅንብርትከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለኅንብርትከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ፤ ዘቱሣሔሁ መብረቅ፤
ነግሀ ነግህ አንተ በአዝንሞ መና ምውቅ፤
በገዳም ዘሴሰይኮሙ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ፤
ሴስየኒ ሚካኤል ሕገከ በጽድቅ።

ወረብ፦

በገዳም በገዳም በገዳም ዘሴሰይኮሙ፤
ለነገደ ለነገደ ኅሬ ደቂቅ።

ዚቅ፦

ባሕረ ግርምተ ገብረ ዓረፍተ ፨ ወበውስቴታ አርዓየ ፍኖተ፤፨ በእደ መልአኩ አቀቦሙ በገዳም ለሕዝቡ አርብዓ ዓመተ፨ ወሴሰዮሙ መና ሕብስተ ፨ ኪነ ጥበቡ ዘአልቦ መሥፈርተ።

ወረብ፦

ባሕረ ግርምተ ዓረፍተ ገብር አርአየ ፍኖተ እግዚአብሔር
በእደ መልአኩ አቀቦሙ ለእስራኤል አርብዓ ዓመተ ለሕዝቡ በገዳም/፪/

፯. አምኃ ሰላም / መልክአ ሚካኤል /

አምኃ ሰላም አቅረብኩ ለመልክእከ ኲሉ፤
ለለ፩ዱ ፩ዱ ዘበበክፍሉ፤
ሚካኤል ክቡር ለልዑል መልአከ ኃይሉ፤
ተወኪፈከ አምኃየ እምኑኀ ሰማያት ዘላዕሉ፤
ዕሴተ ጸሎትየ ፈኑ ወአስብየ ድሉ።

ዚቅ፦

ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ፨ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ፨ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኃ ሰማይ።

ወረብ፦

ተወከፍ ጸሎተነ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፤
ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት።

°༺༒༻ አንገርጋሪ °༺༒༻
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል፤ ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር፤ ይስአል ለነ ረዳኤ ይኲነነ አመ ምንዳቤነ፤ ሰፊሆ ክነፊሁ ይጸልል ዲቤነ።

°༺༒༻ እስመ ለዓለም °༺༒༻
ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ አስተምህር ለነ ሰአልናከ በ፲ ወ፬ ትንብልናከ፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ ይሰግድ በብረኪሁ እስከ ይመጽእ ሥርየት ለኃጥአን፤ ሚካኤል እመላእክት መኑ ከማከ ልዑል፤ መኑ ከማከ ክቡር።

༒༻ አቡድን በ፮ ሃሌታ °༺༒༻
ዝስኩሰ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ይስአል ለክሙ ኀበ ንጉሠ ስብሐት ስዮም በኀበ እግዚኡ ምእመን ፨ ረሰዮ እግዚኡ ለውእቱ ሚካኤል እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፨ ስዮም በኀበ እግዚኡ ምእመን፨ በጽሑ መላእክት ወቦሙ መዘምራን ማእከለ ደናግል ዘባጥያተ ከበሮ ስዮም በኀበ እግዚኡ ምእመን።

°༺༒༻ ዓራ °༺༒༻
ሐመልማለ ወርቅ ልብሱ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቅ ሐመልማለ ወርቅ ክነፊሁ ዘእሳት አድኅን እግዚኦ ዛተ ሀገረ ወካልዓተኒ አህጉረ በሐውርተ በኃይለ መላእክቲከ እለ እምዓለም አሥመሩከ ረዳእየ አንሰ ኪያከ ተወከልኩ።

°༺༒༻ ቅንዋት °༺༒༻

ሚካኤል ብሂል ዕፁብ ነገር መልአከ ኪዳኑ ለእግዚአብሔር ገብርኤል ብሂል ወልደ እግዚአብሔር ወዲበ ርእሱኒ አክሊል በትእምርተ መስቀል።

°༺༒༻ ሰላም °༺༒༻

መልአከ ሰላምነ ሉቀ መላእክት ሚካኤል ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎተነ ቅድመ መንበሩ ለንጉሥ ዓቢይ።

°༺༒༻ ተፈጸመ °༺༒༻

የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ረዳትነትና ምልጃው፤ ጸሎትና ጥበቃው ከእኛ ከልጆቹ ጋር አድሮና ፀንቶ ይኑር ለዘላለሙ አሜን!!!
99 views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 21:59:34 °༺༒༻° #ማኅሌት_ዘኅዳር_ቍስቋም °༺༒༻°

የ ፳፻፲፭ ዓ.ም የኅዳር ፮ ማኅሌቱን ከሊቃውንቱ ጋር አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ለኲልያቲክሙ /

ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ፦

ስብሐት ለኪ ኦ ወላዲተ እግዚአ ኲሉ፨ አኰቴት ወክብር ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፨ ይእዜኒ ወዘልፈኒ፨ ወለዓለመ ዓለም አሜን ፨ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ፨ ሰዓሊ ለነ ቅድስት።

፪. ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ዚቅ፦

ንዒ ርግብየ ኲለንታኪ ሠናይት ፨ ፀምር ፀዓዳ እንተ አልባቲ ርስሐት ፨ መሶበ ወርቅ እንተ መና፨ በትረ አሮን እንተ ሠረፀት።

ወረብ፦

ፀምር ፀዓዳ መሶበ ወርቅ እንተ መና መሶበ ወርቅ፤
በትረ አሮን እንተ ሠረፀት እንተ ሠረፀት መሶበ ወርቅ።

፫. ሰቆቃወ ድንግል / በስመ እግዚአብሔር /

በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ሕፀተ ግፃዌ ዘአልቦ፤ ሰቆቃወ ድንግል እጽሕፍ በቀለመ አንብዕ ወአንጠብጥቦ፤
ወይሌ ወላህ ለይበል ዘአንበቦ፤
ከማሃ ኃዘን ወተሰዶ ሶበ በኲለሄ ረከቦ፤
ርእዮ ለይብኪ አይነ ልብ ዘቦ።

ወረብ፦

ከማሃ ኃዘን ከማሃ ኃዘን ወተሰዶ ኃዘን/፪/
ሶበ በኲለሄ ረከቦ ከማሃ ኃዘን/፪/

ዚቅ፦

አዘክሪ ድንግል ረኃበ ወጽምዓ፨ ምንዳቤ ወኃዘነ፨ ወኲሎ ዓፀባ ዘበጽሐኪ ምስሌሁ።

ወረብ፦

ረኃበ ወጽምዓ አዘክሪ ድንግል ረኃበ ወጽምዓ፤
ምንዳቤ ወኃዘን አዘክሪ ድንግል።

፬. ሰቆቃወ ድንግል / ምዕረ በዘባንኪ /

ምዕረ በዘባንኪ ወምዕረ በገቦኪ፤
ማርያም ብዙኃ በሐዚለ ሕፃን ደከምኪ፤
ሶበኒ የሐውር በእግሩ ከመ ትፁሪዮ ይበኪ፤
አልቦ እንበለ ሰሎሜ ዘያስተባርየኪ ለኪ፤
ወዮሴፍ አረጋዊ ዘይፀውር ስንቀኪ።

ወረብ፦

አልቦ እንበለ ሰሎሜ ዘያስተባርየኪ ለኪ፤
ወዮሴፍ አረጋዊ ዘይፀውር ስንቀኪ።

ዚቅ፦

ሐዊረ ፍኖት በእግሩ ሶበ ይስዕን ሕፃንኪ፨ ያንቀዓዱ ኀቤኪ ወይበኪ፨ እኂዞ ጽንፈ ልብስኪ፨ እስከ ትጸውሪዮ በገቦኪ ወትስዕሚዮ በአፉኪ።

፭. ሰቆቃወ ድንግል / አብርሃ አብርሃ /

አብርሂ አብርሂ ናዝሬት ሀገሩ፤
ንጉሥኪ በጽሐ ዘምስለ ማርያም መፆሩ፤
ጣዖታተ ግብፅ ኲሎ ቀጥቂጦ በበትሩ፤
ይጒየዩ ወይትኃፈሩ ሠራዊተ ሄሮድስ ፀሩ፤
ዘበላዕሌሁ እኩየ መከሩ።

ዚቅ፦

አብርሂ አብርሂ ኢየሩሳሌም በጽሐ ብርሃንኪ ፨ ወስብሐተ እግዚአብሔር ወብርሃኑ ሠረቀ ላዕሌኪ፨ አብርሂ ጽዮን ፨ በጽሐ ብርሃንኪ ተጽዒኖ ዲበ ዕዋል፨ በሰላም ቦአ ኀቤኪ።

ወረብ፦

አብርሂ አብርሂ ኢየሩሳሌም፤
በጽሐ ብርሃንኪ ኢየሩሳሌም ደብረ ምሕረት።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ዮም ጸለሉ መላእክት ላዕለ ማርያም
ወላዕለ ወልዳ ክርስቶስ በደብረ ቊስቋም፤
እንዘ ይብሉ ስብሐት በአርያም፤
አማን ወበምድር ሰላም።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°

ይቤ ቴዎፍሎስ ሊቀ ጳጳሳት ፨ ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት ፨ አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት፨ ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል ፨ ምስለ ፍቁር ወልዳ ኢየሱስ ክርስቶስ።

°༺༒༻° (ዓዲ ) °༺༒༻°

መንግሥቱ ሰፋኒት ዘእምቅድመ ዓለም፨ ወልደ ቅድስት ማርያም ፨ ኃሠሠ ምዕራፈ ከመ ድኩም ንጉሥ ዘለዓለም ፨ ግሩም እምግሩማን ፨ ብርሃነ ሕይወት ዘኢይጸልም ኃደረ ደብረ ቊስቋም ፨ ኃይል ወጽንዕ ዘእምአርያም።

°༺༒༻°አቡን በ ፪ ሃሌ °༺༒༻°

መንክር ወመድምም ተገብረ በደብረ ቍስቋም ፨ መንክር ወመደምም ዘይሴባሕ በአርያም፨መ፨ አምላክ ፍጹም ኀደረ ውስቴቱ መድኃኔዓለም ፨መ፨ ዘሀሎ እምቅድም፨ መ፨ ኀደረ ውስቴቱ ለዝንቱ ደብር ዘአብ ቃል ምስለ እሙ ድንግል ደመና ቀሊል።

°༺༒༻° ዓራ °༺༒༻°
ይቤ ቴዎፍሎስ ሊቀ ጴሳት ፨ ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት ፨ አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል ፨ ምስለ ፍቁር ወልዳ ኢየሱስ ክርስቶስ።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ተሠሃልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ ፨ ተመየጢ ተመየጢ ሰላመ ሰጣዊት ፨ ወንርአይ ብኪ ሰላመ ምንተኑ ትኔጽሩ ፨ በእንተ ሰላመ ሰጣዊት እንተ ትሔውጽ እምርኁቅ ፨ ከመ መድበለ ማኅበር ፨ ሑረታቲሃ ዘበስን ፨ ለወለተ አሚናዳብ።

°༺༒༻° ተፈጸመ °༺༒༻°
"ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ፀጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን አገራችንን ጠብቂልን"
397 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 18:19:44
367 views15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ