Get Mystery Box with random crypto!

ፍሬ ማኅሌት

የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የሰርጥ አድራሻ: @firemahilet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.91K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-21 12:59:00 ༒༻° ሥርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ ኪዳነ ምሕረት ༒༻°

፩/ ነግሥ ( ለኲልያቲክሙ )

ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል፡፡

ዚቅ፦

ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ ፨ እም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፨ ከመ ትኵኒ ተንከተመ ለዉሉደ ሰብእ፨ ለሕይወት ዘለዓለም ፨ ለኪ ይደሉ ከመ ትኵኒ መድኀኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ ፨ ኦ መድኀኒተ ኵሉ ዓለም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡

፪/ ነግሥ ( እምጌቴሴማኒ ፈለሰት )

እምጌቴሴማኒ ፈለሰት ኀበ ዘሉዓሌ መካን፤
ውስተ ቤተ መቅደስ ረባቢ ዘመሳክዊሁ ብርሃን፤
አንቀጸ አድኅኖ ማርያም ጽላተ ኪዳን፤
ኵሉ ይብልዋ በአኅብሮ ዘበዕብራይስጢ ልሳን፤
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ቅድስተ ቅዱሳን፤
እመቅድሀ ከርሣ ተቀድሐ አስራባተ ወይን፤
ወበውስቴታ ተሠርዓ ቊርባን፡፡

ዚቅ፦

ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን መዝገቡ ለቃል ፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን አንቀጸ ብርሃን፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን ጽጌ ደንጐላት ፨ ሐረገ ወይን ዘእምነገደ ይሁዳ፨ እንተ ሠረፀት ለሕይወት፡፡

፫/ ለፍልሰተ ሥጋኪ ( መልክአ ኪዳነ ምሕረት )

ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ኀበ ሕንጻ ሕይወት ተሐደሰ፤
እምቅድመ ዝኒ ኀቤሁ ሥጋ ወልድኪ ፈለሰ፤
ቤዛዊተ ዓለም ማርያም አስተበቊዓኪ አንሰ፤
ትቤዝዊ በኪዳንኪ ዘዚአየ ነፍሰ፤
እስመ በሥራይኪ ለቊስልየ ቀባዕክኒ ፈውሰ፡፡

ዚቅ፦

ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ፨ ወማኅደሩ በጽድቅ ዘገብራ ከሃሊ፨
ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ ፨ በመሰንቆሁ እንዘ የኃሊ፨ ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ ወዓሊ።

ወረብ፦

ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ፤
በመሰንቆሁ እንዘ የሐሊ ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ
ወዓሊ።

፬/ ለዝክረ ስምኪ ( መልክአ ማርያም )

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤
እምነ ከልበኒ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትእዛዝ፤
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡

ዚቅ፦

ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ፨ ወልድኪ ይጼውዓኪ፨
ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር፡፡

ወረብ፦

ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ ማኅደረ መለኮት፤

ወልድኪ ወልድኪ ይጼውዓኪ ውስተ ሕይወት ወምንግሥተ ክብር።

፭/ ለእስትንፋስኪ ( መልክአ ማርያም )

ሰላም እስትንፋስኪ ዘመዐዛሁ ሕይወት፤
ከመ መዐዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤
ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፥
ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤
በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት፡፡

ዚቅ፦
ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ፨ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል፨ ወኵሉ ነገራ በሰላም፡፡

ወረብ፦

ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ ፤
መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል መዓዛ አፉሃ ታንሶሱ፡፡

፮/ ለፍልሰተ ሥጋኪ ( መልክአ ፍልሰታ )

ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ዘኢይቀብል ሞገሱ፤
ወዘኢይነጽፍ ባሕርየ ተውዳሱ፤
ማርያም ታዕካ ለእግዚአብሔር ጽርሐ መቅደሱ፤
ተበሃሉ በሰማያት እለ ኪያኪ አፍለሱ፤
ማርያምሰ እንተ በምድር ታንሶሱ ፡፡

ዚቅ፦

ማርያም ጽርሕ ንጽሕት ማኅደረ መለኮት ፨እኅቶሙ ለመላእክት ሰመያ ሰማያዊት ፨ እንተ በምድር ታንሶሱ፡፡

ወረብ፦

ማርያም ጽርሕ ንጽሕት ፤
ማኅደረ መለኮት ጽርሕ ንጽሕት።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ትርሢተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ፤
ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ሠናይትየ፥
ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍሪሃ ፡፡

ወረብ ዘአመላለስ፦

ትርሢተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ፤

ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ወይቤላ ሠዓለም፡፡

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°

በአልባሰ ወርቅ ዑፅፍት ወኁብርት ፤ እኅትየ መርዓት አዳም አጥባትኪ እምወይን መዓዛ ዕፍረትኪ እምኲሉ አፈው፤ እትፌሣሕ ወእትኃሰይ ብኪ፤ ናፍቅር አጥባተኪ እምወይን ፤ ርቱዕ አፍቅሮትኪ ኲለንታኪ ሠናይት እንተ እምኀቤየ ፤ አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ በላዕሌኪ ፃዒ እምሊባኖስ እኅትየ መርዓት።

°༺༒༻° አቡን በ ፰ °༺༒༻°

እኅትነ ይብልዋ ወይኬልልዋ ነያ ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ ጸቃውዕ ይውሕዝ እምከናፍሪሃ /እኅትነ ይብልዋ/ ከመ ቅርፍተ ሮማን መላትሒሃ /እኅትነ ይብልዋ/ ልዑል ሠምራ ዳዊት ዘመራ /እኅትነ ይብልዋ/ በቤተ መቅደስ ተወክፍዋ/እኅትነ ይብልዋ/።

°༺༒༻° ዓራራይ °༺༒༻°

እንተ ክርስቶስ በግዕት እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ ከመ መድበለ ማኅበር እንተ ትሔውጽ እምአድባር፤ እንተ ኮነት ምክሐ ለኵሎን አንስት፤ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት፤ ሱራፌል ወኪሩቤል ይኬልልዋ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ መድኀኒት ይእቲ ንብረታ ጽሙና ፤ ፀምር ፀዓዳ እንተ አልባቲ ርስሐት ፡፡

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ፤ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል ወኲሉ ነገራ በሰላም።

°༺༒༻° °༺ ተፈጸመ °༺༒༻°°༺༒

እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ የፍጥረቱ ሁሉ የመዳን ምልክት ነሽና አቤቱ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድኝን ለዘለዓለሙ አሜን!!!!
1.1K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 22:07:46
61 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 22:07:20 ኢይማስን ዲበ ሠረገላ ኤልያስ ህየ አነብረከ።

°༺༒༻° ዓራራይ °༺༒༻°

ጸርሐ ሕፃን ኀበ እግዚኡ እንዘ ይብል ፨ ዘመጠነዝ ገድለ ተጋዲልየ ምንተኑ ተዓሥየኒ ፨ አዓሥየከ ዘሀሎ ውስተ ልብከ ፨ ዘሐነፀ መርጡሉከ ወገብረ ኢየኀጉል በኀቤከ ወበኀቤከ ፨ ወዓዲ ከመ ኢይማስን ሥጋከ ዲበ ሠረገላ ኤልያስ ህየ አነብረከ።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ሕፃን ንዑስ ዘኢፈርሃ ትእዛዘ ንጉሥ ፨ ወጸንዓ በመንፈስ ቅዱስ ፨ በሰላም ዓደወ ፨ መንግሥተ ክብር ወረሰ።

°༺༒༻° ተፈጸመ °༺༒༻°

በዕደ መልአኩ ይዕቀበነ ፤ ወበጸሎተ ሰማዕታት ይምሐረነ ለዘለዓለሙ አሜን!!!
64 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 22:07:20 ፈ°༺༒ ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ፲፱ ༒༻°

እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤልና ለቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ የሌሊቱ ሥርዓተ ማኅሌት እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ለአቍያጺክሙ /

ሰላም ለአቍያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን፤
አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን፤
ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን፤
ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ ዕብን፤
ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን፡፡

ዚቅ፦

ሃሌ በ፫ ፨ አንቃዕዲዎ ሰማየ ፨ ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ ፨ ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ ፨ እጼውዓከ እግዚእየ ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር፨ እጼውዓከ ቅዱስ እግዚእየ ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር፨ እጼውዓከ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ።

፪. ነግሥ / ለልሳንከ /

ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤
ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል፤
ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤
አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል፤
እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል፡፡

ዚቅ፦

ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል፨ ወብሥራት ለገብርኤል፨ ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል።

፫. ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡

ዚቅ፦

ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ፨ ኀደረ ላዕሌሃ ወአዘዘ ደመና በላዕሉ።

፬. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ቂርቆስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን፤
ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን፤
ለዝ ስምከ ነጋሢ ዘኢየዓርቆ ሥልጣን፤
ሶበ ይጼውዖ ልሳንየ ውስተ ገጸ ኲሉ መካን፤
ይደንገፅ ሞት ወይጒየይ ሰይጣን፡፡

ዚቅ፦

ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ፨ ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ፨ መላእክት ይትዋነይዋ፨ ኢየሉጣ ምስለ ወልዳ እሳተ ገብሩ ሐመዳ፨ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ጻድቃን፨ እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር።

ወረብ፦

ኢየሉጣ ወለደት ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ ወለደት፤
ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ ፀሐየ ጽድቅ።

፭. ለልሳንከ / መልክአ ቂርቆስ /

ሰላም ለልሳንከ ለዐቃቤ ሥራይ በዕዱ፤
እንተ ተመትረ እምጒንዱ፤
ሕፃን ቂርቆስ ለጽሕርት ዘኢያፍርኀከ ነጐድጓዱ፤
ዮም ባርክ ማኅበረነ ለለ፩ዱ ፩ዱ፤
ከመ ባረኮ አብርሐም ለይስሐቅ ወልዱ።

ዚቅ፦

ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ፨ ድምፃ ለጽሕርት ከመ ነጐድጓደ ክረምት፨ ኢፈርህዎ ለሞት ቅዱሳን ሰማዕት።

ወረብ፦

ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ፤
ድምፃ ለጽሕርት ለጽሕርት ከመ ነግጐድጓደ ክረምት/፪/

፮. ለእንግድዓከ / መልክአ ቂርቆስ /

ሰላም ለእንግድዓከ ልቡና ዘከብዶ፤
ከመ እንግድዓሁ ለዕዝራ መጽሐፍ እንተ ይንዕዶ፤
ሕጻን ቂርቆስ ምስለ ወላዲትከ በተዋሕዶ፤
መኑ ከማከ ለእቶን አምሳለ አሣዕን ዘኬዶ፤
ወመኑ አምሳለ ማይ ዘአቊረረ ነዶ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሃሌ ሉያ ይቤላ ሕጻን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ፨ ነበልባለ እሳት፨ ኢትፍርሂ እም ፨ ንፈጽም ገድለነ።

ወረብ፦

ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት፤
ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም።

፯. ለመልክእከ / መልክአ ቂርቆስ /

ሰላም ለመልክዕከ በማየ ዮርዳኖስ ጥሙቅ፤
ወቅቡዕ በሜሮን ቅብዐ ሰላም ወእርቅ፤
በጸሎትከ ነጐድጓድ ወስእለትከ መብረቅ፤
አቊረርከ ቂርቆስ ነበልባሎ ለእቶነ እሳት ምውቅ፤
ከመ ነደ እሳት አቊረሩ ሠለስቱ ደቂቅ።

ዚቅ፦

በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት፨ ወኮነ ጥምቀተ ለአግብርተ እግዚአብሔር ጽዋዓ ሕይወት፨ ወሀቦሙ መገቦሙ ወመርሆሙ፨ እስመ ክርስቶስ ሀሎ ምስሌሆሙ፡፡

ወረብ፦

በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ እምውስተ ጽሕርት ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት፤
ለአግብርተ እግዚአብሔር ኮነ ወኮነ ጥምቀተ።

፰. ለህላዌከ / መልክአ ቂርቆስ /

ሰላም ለህላዌከ ማዕከለ ሰብአቱ ነገድ፤
እለ ሥዑላን በነድ፤
አስተምሕር ቂርቆስ ቅድመ መንበረ አብ ወወልድ፤
ኀበ ተሐንፀ መርጡልከ ወዘዚአከ ዐጸድ፤
ኢይምጻእ ለዓለም ዘይቀትል ብድብድ፡፡

ዚቅ፦

በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላሕም፨ ወኢብድብድ በሰብእ ፨ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፨ በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ፨ ወኢዓባረ እክል ፨ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን፨ ቂርቆስ ሕጻን አንጌቤናይ፨ ወልደ አንጌቤናይት፡፡

ወረብ፦

በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ፤
ባርካ #ቂርቆስ ለዛቲ መካን ባርካ ለዛቲ መካን።

፱. ለመልክአትኪ / መልክአ ኢየሉጣ /

ሰላም ለመልክአትኪ አርብዓ ወሠለስቱ፤
ዓዲ ሰላም ለጠብአያትኪ አርባዕቱ፤
ኢየሉጣ ቅድስት ለቂርቆስ ወላዲቱ፤
ሰአሊዮ በእንቲአየ ከመ አይጥፋዕ በከንቱ፤
ለእግዚአብሔር አምላከ ጽድቅ ዘብዙኅ ምሕረቱ።

ዚቅ፦

ሃሌ ፫ ፨ ሰላማዊት ሰላም ለኪ፨ ሰላመ ወልድኪ የሃሉ ላዕለ ኩልነ፨ ኢየሉጣ እምነ ፨ ወእሙ ለቂርቆስ እግዚእነ ሰአሊ ለነ፨ አስተምሕሪ ለነ፨ ከመ ኢንቁም አንቀጸ፡፡

፲. ለልሳንከ / መልክአ ገብርኤል /

ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ፤
ለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቊራሬ ፍሕሙ፤ ገብርኤል ውኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኲሎሙ፤
አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ፤
ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ።

ዚቅ፦

ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት፨ ወበላሕኮሙ እምእሳት፨ አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ እምዕለት እኪት።

ወረብ፦

ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት ወባላሕኮሙ እምእሳት ሊቀ መላእክት፤
እግዚኦ አድኅነነ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ እም ዕለት እኪት።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እእም
ነበልባለ እሳት ዘአድኃኖሙ
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ።

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°

ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል፤
ውእቱ ያድኅነነ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°

ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ፨ አምላኮሙ ለቂርቆስ ወእሙ፨ በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ ፨ አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን፨ ሕፃን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘሠለስቱ ዓም፨ አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን፨ ኢፈርሐ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ እቶን፨ አኃዛ ለእሙ ዕዳ ዘየማን ወሰሐበ ቅድመ መኰንን ፨ አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን ፨ ወይቤላ ሕፃን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ፨ እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ፨ አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕፃን፨ አእኰትዎ ወሰብሕዎ ወባረክዎ ለአብ፡፡

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°

አእኰትዎ ወሰብሕዎ፤
አእኰትዎ ወሰብሕዎ።

°༺༒༻° አቡን °༺༒༻°

ጥቡዕ ልቡ ለሕጻን ፨ጥቡዕ ልቡ ለሕጻን ፨ እንዘ ሀሎ ውስተ ምኵናን ፨ ጥቡዕ ልቡ ለሕጻን ፨ ይቤላ ሕጻን ጥብዒኬ እም ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ጥብዒኬ ፨ እም ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ፨ ከመ ንርአይ ገጾ ለአምላክነ ፨ ይቤሎ ሕጻን ለእግዚኡ ዘመጠነዝ ገድለ ተጋዲልየ ፨ ምንተኑ ተዓሥየኒ ፨ ጥብዒኬ እም ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ፨ ይቤሎ እግዚኡ ለሕጻን አዓሥየከ ዘሀሎ ውስተ ልብከ፨ ጥብዒኬ እም ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ፨ ይቤሎ ሕጻን ለእግዚኡ ኢትቅብር ሥጋየ ዲበ ምድር ፨ ጥብዒኬ እም ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ይቤሎ እግዚኡ ለሕጻን አልቦ ዘየዓብየከ በመንግሥተ ሰማያት፨ ዘእንበለ ዮሐንስ መጥምቅ ፨ ወአነ ፈጣሪከ ወዓዲ ከመ
65 views19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 23:01:24 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid027ZTzak8UzdaB1YY1jFpZ9XrYTzUi2DDrSdnHiaLURMJVaidRLbS3yXmVd6PS4uZVl&id=100015155469775&sfnsn=mo
245 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 18:18:03
413 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 18:17:57 ༒ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ሥላሴ ༒

እንኳን ለቅደስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ /

ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤
ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤
ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤
ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ፤
በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

ዚቅ፦

አምላክነሰ ኃይልነ ፨ አምላክነሰ ፀወንነ ፨ አምላከ አሕዛብ ዕብነ ወዕፀ ኪነት ኢኮነ።

፪.  ለአጽፋረ እግርከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘይሴባሕ እምትጉሃን ፨ ወይትቄደስ እምቅዱሳን ፡፡

፫. ተፈሥሒ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ /

ተፈሥሒ ማርያም እንተ ዘተአምሪ ብእሴ፤
ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤
እንዘ እዘብጥ ከበሮ ቅድመ አእላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ እነግር ውዳሴ፡
ማርያም እኅቱ ለሙሴ።

ወረብ፦

ተፈሥሂ ማርያም እንተ ኢተአምሪ ብእሴ ተፈሥሂ ማርያም
ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ ዘጸገይኪ ለነ።

ዚቅ ፦
ይሴብሑኪ ወይገንዩ ለስምኪ ፨ ዘእምሥሉስ ቅዱስ ቃል ኃደረ ላዕሌኪ ፨ ወትሰመዪ ማኅደረ መለኮት ።

፬. ለህላዌክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለህላዌክሙ ዘይመውዕ ህላዌያተ፤
ለረኪበ ስሙ ኅቡእ አመ ወጠንኩ ተምኔተ፤ እምግብርክሙ #ሥላሴ ሶበ ረከብኩ አስማተ፤
መለኮተ ለለአሐዱ ዘዚኣክሙ ገጻተ፤
እንበለ ትድምርት እሰሚ ወእሁብ ትድምርተ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሃሌ ሉያ ፨ አአትብ ወእትነሣእ ፨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፨ሠለስተ አሥማተ ነሢእየ እትመረጐዝ ፨ እመኒ ወደቁ እትነሣእ፨ ወእመኒ ሖርኩ ውስተ ጽልመት ፨ እግዚአብሔር ያበርህ ሊተ በእግዚአብሔር ተወከልኩ ፡፡

አመላለስ ዘዚቅ ፦

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤
ሃሌ ሃሌ ሉያ።

፭ . ለሕጽንክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሕጽንክሙ ምርፋቀ ጻድቃን አግብርቲሁ፤
ማያተ ኢያሱ ሥላሴ እለ ትውኅዙ እምሕሊናሁ፤
እንዘ በአፍአሁ አንትሙ ወአንትሙ በውሣጤሁ፤
ኢነጸረ ኀበ ሐይመት ከመ አብርሃም አቡሁ፤
ወመስኮተ ነቢይ ዳንኤል ኢፈቀደ ያርኁ ።
 
ዚቅ፦

በአፍዓኒ አንትሙ ፨ ወበውሣጤኒ አንትሙ ፨ በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለዘርዓ ያዕቆብ (ለኢያሱ) አንትሙ ፡፡

ወረብ፦

በአፍአኒ አንትሙ ወበውሣጤኒ አንትሙ/፪/
በገዳምኒ አንትሙ ብርሃኑ ለኢያሱ ንጉሠ ነገሥት/፪/

፮. ለሕሊናክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሕሊናክሙ በከዊነ ኄር ዘተሐምየ፤ እምከላውዴዎን አብርሃም ዘምድረ ካራን ኀረየ፤ ሥላሴክሙ ሥላሴ ሶበ ይኔጽር ዕሩየ፤
፫ተ ዕደወ ሊሉያነ ውስተ ርእሰ ኀይምት ርእየ፤
ወለ፩ዱ ነገሮ ረሰየ።

ዚቅ፦

ወጽአ አብርሃም እምድረ ካራን ፨ ወቦአ ብሔረ ከነዓን፨ ተአመነ አብርሃም በእግዚአብሔር ፨ እንበይነዝ ጽድቀ
ኮኖ ፡፡

ወረብ፦

ወጽአ እምድረ ካራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን፤
ተአመነ አብርሃም አብርሃም በእግዚአብሔር/፪/

፯. ለሐቌክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሐቌክሙ ዘቅናተ ኂሩት ቅናቱ፤
ሊሉያነ ፆታ ሥላሴ እምአምላከ በለዓም ከንቱ፤
ኀበ መስፈርትክሙ ጽድቅ እስመ ያበጽሕ ትእምርቱ፤ ተደለዉ ከመ ይሑሩ ምሕዋረ ዕለታት ሠለስቱ፤
በዓለ መሥዋዕት አብርሃም ወይስሐቅ መሥዋዕቱ። 

ዚቅ፦

አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ ፨ አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ፨ እኁዝ አቅርንቲሁ በዕፀ ሳቤቅ ፨ ዕፀ ሳቤቅ ብሂል ዕፀ ሥርየት መስቀል ፨ አብርሃምኒ ርእዮ በውስተ ምሥዋዕ ፨ ሕዝቅኤልኒ ርእዮ በልዑላን ፨ ሙሴኒ ርእዮ በዓምደ ደመና ፨ በነደ እሳት ፨ ፈያታዊኒ ርእዮ በዲበ ዕፀ መስቀል አምነ ፡፡

ወረብ፦

አብርሃም ወሰዶ ለይስሐቅ ወልዱ ከመ ይሡዖ፤
አውረደ ሎቱ ቤዛሁ በግዓ ቤዛሁ በግዓ።

፰. ለዘበነጊድ / መልክአ ሥላሴ /
ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤
መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ስብዐተ፤
ህየንተ ፩ዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩ ምእተ፤
ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍሥሕተ፤
ወዲበ ፲ቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ ።

ዚቅ፦

ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ፨ ስብሐት ለወልድ ለዘአክበራ ለማርያም ፨ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት።

ወረብ፦

ስብሐት ለአብ ለአኃዜ ኲሉ ዓለም ስብሐት ለወልድ ለገባሬ ኲሉ ዓለም፤
ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ለዘያርኁ ክረምተ በበዓመት።

፲. ለሕሊናከ / መልክአ ተክለሃይማኖት /

ሰላም ለሕሊናከ ዘኮነ መምለኬ፤
ሥላሴ ዕሩየ እንበለ ውሳኬ፤
ተክለሃይማኖት ቄርሎስ ዘላፌ ረሲዓን እለ እውጣኬ፤ ባርከኒ አባ ለወልድቅዱስ፤ኬ፤
እስመ ልማዱ ለመምህር ቡራኬ።

ዚቅ፦

አንትሙሰ ከመ ዕብነ ሕይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ ፨ ወለክህነቱ ቅዱስ ፨ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ ወትንግሩ ሠናይቶ ለዘጸውዓክሙ ፨ አባ ባርከኒ ተክለሃይማኖት አባ ፨ ከመ ባረኮ አብርሃም ለይስሐቅ ወልዱ።

ወረብ፦

አንትሙሰ ዕብነ ህይወት ተሐነጹ ቤቶ ለመንፈስ ቅዱስ፤
ወለክህነቱ ቅዱስ ታዕርጉ ከመ ታዕርጉ መሥዋዕተ።

     °༺༒༻° ምልጣን °༺༒༻°

ዕምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም ፤
መዘምራኒሃ ለደብረ ብርሃን አርያም፤
እንዘ ይብሉ ይዜምሩ ፤
በልሳን ዘኢያረምም፤
አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።

አመላለስ፦

አማን በአማን ፤
መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም ° ༺༒༻°

ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ ፨ ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ ፨ ወይቤሎ አብርሃም ንግሮ ለእግዚአብሔር ፨ እንዘ ትብል ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ ፨ አብርሃም ፍቊርከ ይስሐቅ ቊልዔከ ፨ ወያዕቆብሃ ዘአስተባዛሕከ ፨ ነሥአ ሙሴ ሠለስተ አስማተ ፨ ከመ ዘይወስድ አምኃ ለንጉሥ ፨ ወሰማዕትኒ ይጸውሩ ሥላሴ።

ወረብ ዘአመላለስ፦
ሰአለ ሙሴ ሰአለ ሙሴ በእንተ ዘስሕቱ ሕዝብ፤
ኀበ አቡነ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ።

°༺༒༻°  አቡን በ ፫  °༺༒༻°

ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ እስመ በሥላሴ ትሄሉ በሰማይ ወበምድር ፤ (ሥ) ወሠናያቲሃ ይሰብክ ቃለ ኢያሱ ሐዋርያ ፍቅር ፤ ( ሥ ) ውስተ ሀገሩ ሐዳስ ደብረ ብርሃን ንግሥ አድባር ፣ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ፤ ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ።

°༺༒༻°   ሰላም  °༺༒༻°

ሰላመ አብ  ሰላመ ወልድ ወሰላመ መንፈስ ቅዱስ ኃይለ መስቀሉ እትመረጐዝ፤ የሃሉ ማእከሌክሙ እኃው።

+ °༺+ °༺+༻° ተፈጸመ °༺+ °༺+ °༺ +

የአብ ጸጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
406 views15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:28:37
510 views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:28:31 #ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘሐምሌ_ጴጥሮስ_ወጳውሎስ

እንኳን ለጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዕለቱ የሚደርሰውን ቃለ እግዚአብሔር ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩. ነግሥ ፦

ሰላም ለቃልክሙ መታሬ እሳት ነዳዲ፤
ሥሉስ ቅዱስ ንዋያተ ዕፁብ ነጋዲ፤
አመ በንስሐ ተወልዱ እምጸጋክሙ ወላዲ፤
ተወፈየ መርኆ ሰማይ የማነ ጴጥሮስ ከሐዲ፤ ወመምህረ ወንጌል ኮነ ጳውሎስ ሰዳዲ።

ዚቅ፦

ጸጋ ዘአብ ኂሩት ዘወልድ፨ ሱታፌ ዘመንፈስ ቅዱስ፨ ተውህቦሙ ለሐዋርያት።

፪. ሰላም ለሕጽንከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለሕጽንከ እንተ በዲቤሁ ሕቁፍ፤
ጸሎተ ቅዱሳን ውኩፍ፤
ሚካኤል ክቡር መስፍነ ትጉኃን አእላፍ፤
ለረዲኦትየ ከመ ዘይሠርር ዖፍ፤
እንዘ ትሠርር ነዓ በ፪ አክናፍ።

ዚቅ፦ ዘትክል ረድዖ ርድዓነ ፨ ወትናዝዝ ኅዙነ ናዘነ፨ ሞገሶሙ ለሐዋርያት አጋዕዝትነ ።

፫. ነግሥ ፦

ሰላም ለመልክዕክሙ እመልክዐ አዳም ዘተቶስሐ፤ እግዚአብሔር መሐሪ ዘኮነክሙ መርሐ፤
፲ወ፪ቱ እለ ሰበክሙ ቃለ ንስሐ፤
ሥረዩ ኃጢአትየ ወጌጋይየ ብዙኃ፤
በእንተ ማርያም ድንግል በሕሊናሃ ወድንግል በሥጋሃ።

ዚቅ፦

ሐዋርያተ ሰላም ክቡራነ ስም ፨ሥረዩ ኃጢአተ ዓለም፨ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ድንግል እም።

፬. ለመቃብሪከ / መልክዐ ገብረ መንፈስ ቅዱስ /

ሰላም ለመቃብሪከ ዘኢተከሥተ ለባዕድ፤
ከመ መቃብሩ ለሙሴ ወልደ ዮካብድ፤
ዜና መቃብርከሰ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጸማድ፤
ቦ ዘይቤ በኢየሩሳሌም ዐጸድ፤
ወቦ ዘይቤ ሀለወ በከብድ።

ዚቅ፦

ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ እግዚኦ ኃረዮሙ፨
አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።

ወረብ፦

ንግበር ተዝካሮሙ ለእለ እግዚኦ ኃረዮሙ፤
አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ አጽናፈ ዓለም።

፭. ለዝክረ ስምክሙ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ሰላም ለዝክረ ስምክሙ ዘአልባስጥሮስ አፈው፤ ወለሥዕርትክሙ ጸሊም ዘድላሌሁ ፍትው፤
ምቱረ ክሣድ ጳውሎስ ወጴጥሮስ ቅንው፤
ተራወጸ ውስተ ልብየ ምስል መዓዛሁ ቅድው፤
ቃለ ደምክሙ ሐዋርያ ዘእግሩ ከዋው።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ከዋው እገሪሆሙ ፨ ለእለ ይዜንዉ ዜና ሠናየ ፨ ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ቃለ እግዚአብሔር ይነግር።

ወረብ፦

ከዋው እገሪሆሙ ለእለይዜንዉ ዜና ሠናየ ለእለ ይዜንዉ፤
ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ቃለ እግዚአብሔር/፪/

፮. ለአእዛኒክሙ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ለሰሚዓ ወንጌል ዘተሰብሐ፤
ወለመላትሒክሙ ቀይሓት እምነ ሮማን ዘቄሐ፤ መሥዋዕተ አምልኮት ትኩኑ ወዘመሃይምናን ምክሐ፤ ደምከ ጴጥሮስ ወልደ ዮና በጽዋዓ መስቀል ተቀድሐ፤ ወደመ ጳውሎስ ሐዋርያ ሰማያተ ጸርሐ።

ዚቅ፦
ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ፨ ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ ፨ ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ፨ እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና።

ዓዲ ዚቅ ፦

በሀኪ ኦ ዓባይ ሀገር ሀገረ ሮሜ ፨ ሀገረ ነጎድጓድ ሀገረ እግዚአብሔር ፨ እንተ ተሰመይኪ ገነተ ፨ ደሞሙ ለሰማዕታትኪ ውኅዘ ከመ ማይ ፨ ድምፀ ነጎድጓዶሙ በጽሐ እስከ ሰማይ።

ወረብ፦

ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ለኢየሩሳሌም፤
እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና/፪/

፯. ለዘባናቲክሙ / መልክዐ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ሰላም ለዘባናቲክሙ በምኲራባት እለ ተቀሥፋ፤ ወለእንግድዓክሙ ዘሰፍሐ መልዕልተ ጠበብት ወፈላስፋ፤
በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተጸፍአ ቅድመ ለከፋ፤
ሀበኒ ጴጥሮስ መስቀለከ ይኲነኒ ተስፋ፤
ወጳውሎስ ዉቅየተከ እንተ ደም ለከፋ።

ዚቅ፦

እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ፨ ዘተሠውጠ ላዕለ ኲሎሙ ሐዋርያት፨ በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት፨ ይኲነኒ አክሊለ መዊዕ ወተስፋ ፨ በረከቶሙ ለሳውል ወኬፋ ።

ወረብ፦

እስመ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘተሰውጠ ላዕለ ሐዋርያት፤
በመንፈስ ቅዱስ ነበቡ በነገረ ኲሉ በሐውርት/፪/

፰. ሰላም ዕብል / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ሰላም ዕብል ብርሃናተ ፪ኤተ፤
በዓውደ ንጉሥ ኔሮን እለ ፈጸሙ ሩጸተ፤
ጳውሎስ ወጴጥሮስ ዘያጸንዑ ፀበርተ፤
አሐዱ በመስቀል ተሰቅለ ቊልቊሊተ፤
ወካልዑ ተመትረ ክሣዱ ክብርተ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ብርሃናተ ዓለም ሐዋርያተ ሰላም ሱቱፋነ ሕማም፨ አሥራበ ምሕረት ከዓዉ እምአርያም።

ወረብ፦

ሐዋርያተ ሰላም ብርሃናተ ዓለም፤
አሥራበ ምሕረት ከዓዉ ከዓዉ እምአርያም።

፱. ተዘኪረከ / መልክአ ጴጥሮስ ወጳውሎስ /

ተዘኪረከ ክርስቶስ ዘሐዋርያት ኲሎሙ፤
ህየንተ ክቡር ደምከ እለ ከዓዉ ደሞሙ፤
አክሊለ ስምዕ ሀበኒ ከመ እሳተፍ ገድሎሙ፤
ወደምስስ ለአጽራርየ እመጽሐፈ ሕይወት ዝክሮሙ፤ ከመ ለይሁዳ ረሲዕ ተደምሰሰ ስሙ።

ዚቅ፦

ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ ፨ እለ ከዓዉ ደሞሙ ህየንተ ደምከ ፨ ከመ ይኲን ተውሳከ ለሴጠ አሕዛብ በስብከተ ወንጌልከ ፨ በከመ ተቶስሐ መዓዛ ክህነትከ በክህነቶሙ ፨ ቶስሕ ስእለተነ በስእለቶሙ ፨ ጸግወነ ሎሙ ከመ ንድኃን ቦሙ።

ወረብ፦

ስምዖን ጴጥሮስ ወአኃዊሁ ሱቱፋነ ሕማምከ፤
እለ ከዓዉ ደሞሙ ደሞሙ ህየንተ ደምከ።

፲. ለእራኅከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለእራኅከ መክፈልተ ሕማማት ሱቱፍ፤
ወቅንዋቲሁ እኤምሕ በአፍ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ በላዕለ ቅዱሳን ዕሩፍ፤
ይፀነስ ውስተ ከርሥየ ዘርአ ቃልከ መጽሐፍ፤
ጸዳለ እምጸዳል ከመ ትፀንስ ዖፍ።

ዚቅ፦

እግዚአ ውእቱ ለሰንበት ፨ ውእቱ አቡሃ ለምሕረት ውእቱ ፨ ኃያል ወብዙኅ ሣህል ውእቱ ፨ ዘባሕቲቱ በቅዱሳኒሁ ዕሩፍ።

ምልጣን

ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ ወኢትናፍቅ እምዝ ዳግመ ኢንመውት ዳግመ ወእምዝ ዳግመ ኢንመውት።

አመላለስ

ይቤሎ ጴጥሮስ ለጳውሎስ ጥባዕኬ እኁየ ጳውሎስ እኁየ፤
ወኢትናፍቅ ዳግመ እምዝ ዳግመ ኢንመውት።

++++++ እስመ ለዓለም ++++++

ሕዝብ ቅዱሳን ሐዋርያት ክቡራን ፨ አርድዕት ልዑላን አዕማደ ቤተክርስቲያን ፨ ሰመየ ስሞሙ ደቂቀ ብርሃን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፨ ወኲሎሙ ሐዋርያት ፨ ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።

+++ አመላለስ +++

ወኲሎሙ ሐዋርያት ፤
ፈድፋደ ቦሙ ሞገሰ በኀበ ኲሎሙ ሕዝብ።

+++ ሰላም +++

ወሰኑ ወሠርዑ ሃይማኖተ እንተ ኢትጠፍዕ በውስተ መክብብ ፨ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ ፨ ኢትፁሩ ወርቀ ወኢብሩረ ወኢአልባሰ ክቡረ ፨ ይኄይስ ምጽዋተ በተፋቅሮ ወበሰላም።

+++++++++++++ ተፈጸመ ++++++++++

የቅዱሳን ሐዋርያቱ ረድኤት በረከታቸው አይለየን ለዘለዓለሙ አሜን!!!
539 views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 16:35:05
454 views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ