Get Mystery Box with random crypto!

ፍሬ ማኅሌት

የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የቴሌግራም ቻናል አርማ firemahilet — ፍሬ ማኅሌት
የሰርጥ አድራሻ: @firemahilet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.91K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-27 21:17:29
698 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 21:17:09 ༺༒༻ ማኅሌት ዘደብረ ምጥማቅ ༺༒༻

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በሌሊቱ ቁመት ላይ የሚባለው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

፩/ ነግሥ ለኵልያቲክሙ

ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ፦

ወሀለወት አሐቲ ድንግል ብርህት ከመ ፀሐይ፨እንተ ታስተርኢ እምአርእስተ አድባር ፨ ወትትመረጐዝ በትእምርተ መስቀል።

፪ .ነግሥ /ለልሳንከ መልክአ ሚካኤል/

ሰላም ለልሣንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤
ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል ፤
ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤
አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣሕል፤
እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።

ዚቅ፦

መላእክት በልሳነ እሳት ይሴብሑኪ ፨ መላእክት በአክናፈ ብርሃን ይኬልሉኪ ፨ ማርያም እምነ ወእሙ ለእግዚእነ ፨ መላእክት በቀለመ ወርቅ ይጽሕፉ ውዳሴኪ ፨ እስከ ዳግም ምጽአቱ ለበኲርኪ።

፫ .ነግሥ / ዘመንክር ጣዕሙ /

ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።

ዚቅ፦

እግዚአብሔር ውእቱ ብርሃንኪ ለዓለም ፨ ወመሠረትኪ ለትውልደ ትውልድ ፨ ኢየኃልቅ ብዝኃ ሰላምኪ ፨ ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ ፨ ያመጽኡ አምኃኪ እምርኁቅ ብሔር።

፬ .ለዝክረ ስምኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ ፤
እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትዕዛዝ ፤
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ ፤
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ፦

በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት ፨ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት ፨ ርቱዕ አፍቅሮትኪ እምወይን ፨ መዓዛ ዕፍረትኪ እምኲሉ አፈው ፨ እትፌሣሕ ወእትኃሠይ ብኪ ፨ ናፍቅር አጥባትኪ እምወይን ፨ ኲለንታኪ ሠናይት ፨ እንተ እምኀቤየ አልብኪ ነውር ፨ ወኢምንትኒ ላዕሌኪ ፨ ፃዒ እምሊባኖስ እኅትየ መርዓት።

ወረብ፦

በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፤
እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት እኅትየ።

፭ . ለገጽኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለገጽኪ ዘጥቀ ይልሂ፤
እምነ ከዋክብት ወወርኅ ወእምነ ፀሐይ መብርሂ፤
ማርያም ድንግል ፍንዋትየ ሠርሂ፤
በመዓልት ወበሌሊት ኢይርከበኒ ጸናሂ፤
መሥገርተ አበሳ ዘይጠፍር ወግብ ይድሂ።

ዚቅ፦

ክበበ ገጻ ከመ ወርኅ፨ ወአዕይንቲሃ ከመ ኮከበ ጽባሕ ፨ ወቆማ ከመ በቀልት ፨ ለማርያም ድንግል፨ ወላህያ ከመ ጽጌረዳ ፨ ከመ ፍሕሶ ቀይሕ ከናፍሪሃ ፨ እስመ ወለደት ለነ ፨ መና ኅቡዓ ፨ ዘውእቱ ሕብስተ ሕይወት መፍትሔ ሕማማት።

ወረብ፦

ክበበ ክበበ ገጻ ከመ ወርኅ ወአዕይንቲሃ ከመ ኮከበ ጽባሕ፤
ወቆማ ከመ በቀልት ለማርያም ድንግል።

፮ . ለጉርዔኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለጉርዔኪ ሠናይ እምወይን፤
በከመ ይቤ ሰሎሞን፤
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ብርሃን ፤
ክድንኒ ገርዜነ ጸጋ ኢያዕጽበኒ ዕርቃን፤
ዘኢአነምዎ ጠቢባን በኪን።

ዚቅ፦

በከመ ይቤ ሰሎሞን በእንተ ማርያም ፨ ንዑ ንትፈጋዕ ወኢይኅልፈነ ፨ ጽጌ ደመና መስቀል ዘዮም ፨ አብርሃ በስነ ማርያም ፨ ጴጥሮስኒ ሰመያ እመ ብርሃን ፨ ጳውሎስኒ ይቤላ ደብተራ ግዕዛን ፨ አጽገዩ ሕዝበ ወመሐይምናን ፨ በቤተ መርዓ ተመልዑ ክርስቲያን።

ወረብ፦

በከመ ይቤ ሰሎሞን ሰሎሞን በእንተ ማርያም፤
ንዑ ንትፈጋዕ ወኢይኅልፈነ ጽጌ ጽጌ ደመና አብርሃ በስነ ማርያም።

፯ . ለመልክዕኪ / መልክአ ማርያም /

ሰላም ለመልክዕኪ ዘተሠርገወ አሚረ ፤
ዘያበርህ ወትረ ፤
ፍቅርትየ አንቲ እንተ ታበድሪ ፍቅረ፤
አርእይኒ ገፀ ዚአኪ ማርያም ምዕረ ፤
ዘኢይሰምዖ ካልዕ እንግርኪ ነገረ ።

ዚቅ፦

ትበርህ እምኮከበ ጽባሕ ፨ ወታስተርኢ እምአርእስተ አድባር ፨ አዳም ወሠናይት ፅዕዱት ወብርህት ከመ ፀሐይ።

ወረብ፦

ትበርህ እምኮከበ ጽባሕ ወታስተርኢ እምአርእስተ አድባር፤
አዳም ወሠናይት ፅዕዱት ወብርህት ከመ ፀሐይ ብርህት።

፰ . በዝንቱ ቃለ ማኅሌት / መልክአ ማርያም /

በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤
ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤
ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤
ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ፤ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤
ዘጸገየ ማሕጸንኪ አፈወ ነባቤ።

ዚቅ፦

ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ፨ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ ፨ ሠናይት ሰላማዊ ት፨ እንተ ናፈቅራ በጽድቅ ፨ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል።

ወረብ፦

ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ፤
ሠናይት ሰላማዊት እንተ ናፈቅራ እንተ ናፈቅራ በጽድቅ።

፱ .ማኅሌተ ጽጌ / ኦ ሰላመ ሰጣዊት /

ኦ ሰላመ ሰጣዊት እንተ /ዘ/ ትሔውጺ እምርኁቅ፤ ወትትረአዪ ለኲሉ በደብረ ምጥማቅ፤ ተፈሥሒ ድንግል ዘገዳመ ጽጌ ማዕነቅ፤
እስመ ተሰምዓ በምድርነ ቃለ ተአምርኪ ጽድቅ፤ ለአድኅኖ ኃጥዕ ዘይበቊዕ እምብሩር ወወርቅ።

ዚቅ፦

እንተ ታስተርኢ እምአርእስተ አድባር ፨ ርኁቅ ጻድቃን ኪያሃ አብደሩ እምወርቅ ፨ ሀገረ ክርስቶስ ሐዳስ ንድቅ ወበውስቴታ የሐድር ጽድቅ

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ከመ ማኅቶት ብርህት ከመ ፀሐይ ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት ዕዝራኒ ተናገራ ዳዊት ዘመራ።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°

ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ትሔውጽ ከመ ጎሕ ፨ አዳም ከመ ወርኅ ሠናይት ፨ ከመ ሥርዓት ብርህት ፨ ከመ ፀሐይ እምሊባኖስ ትወጽእ መርዓት ፨ እምነ ጽዮን አግአዚት ታቦተ ፍስሓ ምስሌሃ ፨ ወአሕዛብኒ ቅድመ ገጻወትረ ተሃሉ ምስሌነ።

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°

ታቦተ ፍስሓ ቅድሜሃ ወአሕዛብኒ ቅድመ ገጻ፤
ወትረ ተሃሉ ምስሌነ።

°༺༒༻° ዕዝል °༺༒༻°

ቡርክት አንቲ ማርያም ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ፨ ፀሐይ ብሩህ ወወርኅ ንጸሕ ፨ ኮከብ ሥርግው ኀበ ማርያም ኀደረ ፨ አንጺሖ ሥጋሃ ኀበ ማርያም ነጸረ፨ ቀዲሶ ኪያሃ ኀበ ማርያም ኀደረ፨ መለኮቶ ወልድ ውስተ ሥጋሃ ደመረ፨ መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፨ መላእክት ይኬልልዋ።

°༺༒༻° ምልጣን °༺༒༻°

መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፤
መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፤ መንክር ግርማ።

°༺༒༻° አቡን በ፪ ሃሌታ °༺༒༻°

እምርኁቅሰ ርእይዋ ወተአምኅዋ፤ ወአእመሩ ከመ ሀገሮሙ ይእቲ ነቅዓ ገነት ፤ ዓዘቅተ ማየ ሕይወት ወማኅደር ለንጹሐን።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ኢይትዓፀው አናቅጽኪ ፤ ክቡራት ዕንቊ መሠረትኪ፤ ሠናይት ሰላማዊ ት ፤ እንተ ናፈቅራ በጽድቅ ፤ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል።

++++++++++ ተፈጸመ ++++++++++

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታስምረን፤ በጸሎቷ ትጠብቀን ፤ ረድኤት በረከቷ ይደርብን ለዘለዓለሙ አሜን!!!
762 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 22:06:16
349 views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 22:06:02 ፠ + + + እንኳን ለቃና ዘገሊላ በዓል አደረሳችሁ + + + ፠

በዕለቱ ከሊቃውንቱ ጋራ በኅብረት ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።

#ማኅሌት_ ዘቃና_ዘገሊላ

፩. ነግሥ

ሥላሴክሙ ሥላሴ ይረስየኒ መካነ፤
ድኅረ ተዋሐድኩሰ ዘሥላሴሁ ብርሃነ፤
ዮርዳኖሰክሙ ዝየ እስመ ኵለንታየ ኮነ፤
ኢየኃሥሥ እምዮርዳኖስ ሰማዕተክሙ ምእመነ ፤
ወኢይትሜነዮ ለታቦር እስመ ታቦር አነ፡፡

ዚቅ፦

ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ ፨ እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ መጽ ኀቤነ ዘነቢያት ሰበኩ ለነ ፨ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፈጽም ኵሎ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ፡፡

፪. ለአጽፋረ እዴከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤
ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤
ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ይቤ ሚካኤል ሰባሕኩከ በዮርዳኖስ፨ በቅድመ ዮሐንስ መጥምቅ፨ ሰባሕኩከ በደብር በቅድመ ሙሴ ወኤልያስ ፨ ነቢያት ምእመናኒከ ፨ ሰባሕኩከ ሰባሕኩከ ወዓዲ እሴብሐከ።

፫. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤
አክሊለ ስምክ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ፡፡

ዚቅ፦

ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ፨ ዘገብረ ዓቢየ ወመንክረ ባሕቲቱ ፨ ወይትባረክ ስመ ስብሐቲሁ ቅዱስ ፨ ወይምላዕ ስብሐቲሁ ኲሎ ምድረ ፨ ለይኲን ለይኲን።

ወረብ፦

ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አምላከ እስራኤል፤
ዘገብረ ዓቢየ ወመንክረ ባሕቲቱ እግዚአብሔር።

፬. ለክሳድከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለክሳድከ ግብረ መንፈስ ቅዱስ ኬንያ፤
አዳም ሥና ወመንክር ላህያ ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ወሐዋርያ ፤
አመ ወጽአ ስሙዓቲከ በአድያመ ኵሉ ሶርያ ፤
ብፁዓት አእይንት ኪያከ ዘርእያ ፡፡

ዚቅ፦

ምድረ ዛብሎን ወንፍታሌም ፨ ፍኖተ ባሕር ማዕዶተ ሦርያ ዘገሊላ ፨ ሕዝብ ዘይነብር ውስተ ጽልመት ርእዩ ብርሃነ ፨ እስመ ብርሃን ሠረቀ ሎሙ ፨ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትሐሠይ ምድር ፨ እስመ ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም ፨ ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ፡፡

ወረብ፦

ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም፤
በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ።

፭. ለመከየድከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለመከየድከ አሐዱ አሐዱ ፤
ውስተ ቤተ መቅደስ ለምህሮ እለ ገይሠ ለመዱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለመዓዛ ፍቅርከ ዕቍረ ናርዱ፤
አኃዊከ ሰማዕታት ቈላተ ሕማማት ወረዱ ፤
ወጻድቃኒከ ገዳማተ ዖዱ፡፡

ዚቅ፦

ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ወይኬልልዎ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔ ዓለም ፨ ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔ ዓለም ፨ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ።

ወረብ፦

ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔ ዓለም ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔ ዓለም፤
በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓው ደሞሙ።

፮. ጽጌኪ ማርያም / ማኅሌተ ጽጌ /

ጽጌኪ ማርያም ገቢረ ተአምር አመ ወጠነ፤
በትእዛዝኪ አኮኑ ማየ መሳክብት አውዓየነ፤
ምንተ ገቢረ ቃለ ዚአኪ ዘስእነ፤
ሶበሰ ትፈቅዲ ከመ ታርእዪ ሥልጣነ፤
እብንኒ ኅብስተ እምኮነ።

ዚቅ፦

ወሀለወት ህየ እሙ ለኢየሱስ ፨ ወትቤሎ እሙ ወይንኬ አልቦሙ። ፨ ወትቤሎ ኀልቀኬ ወይኖሙ ፨ ወይቤሎሙ ቅድሑ ማየ ወምልዕዎን ለመሳብክት እስከ አፉሆን ፨ ቀድሑ ወወሀብዎ ለሊቀ ምርፋቅ ፨ ጥዒሞ አንከረ ሊቀ ምርፋቅ ፨ በረከተ ዘአምላክ ገብረ ፨ እስመ በረከተ ይሁብ መምህረ ሕግ።

ወረብ፦

ጥዒሞ አንከረ ሊቀ ምርፋቅ በረከተ ዘአምላክ ገብረ፤
እስመ በረከተ ይሁብ ይሁብ መምህረ ሕግ።

#አንገርጋሪ፦

እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ
ማየ ረሰየ ወይነ
ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኀኒነ
በቃና ዘገሊላ ከብካብ ኮነ፡፡

#እስመ_ለዓለም

ዘበዳዊት ተነበየ ወበዮሐንስ ጥምቀተ ኃርየ ፨ በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ ፨ መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ፡፡

#ዕዝል፦

አስተርአየ ዘኢያስተርኢ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አሕዛብ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ።

#ምልጣን፦

እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አሕዘብ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ።

#አቡን፦ ሃሌታ በ፭

ወእንዘ ሀለዉ ውስተ ከብካብ ቀርቡ ኀቤሁ ኲሎሙ አርዳኢሁ አንከርዎ ለማይ አእኮትዎ ለኢየሱስ በእንተ ማይ ዘኮነ ወይነ።

#ምልጣን፦

አንከርዎ ለማይ አንከርዎ አእኮትዎ ለኢየሱስ አንከርዎ ለማይ አንከርዎ።

#ዓራራይ፦

ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን ዖፍ ፀዓዳ ንጉሥ አንበሳ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ።

#ሰላም፦

ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ፨ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ፨ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር!!!

የዓመት ሰው ይበለን

+++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++
362 views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 23:23:37
569 views20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 23:03:29 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!

፠ + + + ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥምቀት + + + ፠

#ዋዜማ

ሐዳፌ ነፍስ ለጻድቃን ወተስፋ ቅቡጻን ክርስቶስ አስተርአየ ውስተ ዓለም እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ እንዘ ይትኤዘዝ ለአዝማዲሁ ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡

#ምልጣን፡‐

እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ እንዘ ይትኤዘዝ ለአዝማዲሁ።

#ማንሻ፡‐

ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤
ከዊኖ ሰብአ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡

#ይትባረክ፦

ርእዩከ ማያት እግዚኦ ርእዩከ ማያት ወፈርሑ ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ።

#ሰላም፡‐

ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ በሰላም አስተርአየ ወልደ አምላክ ፍጹም ወተወልደ በሀገረ ዳዊት በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይቤዝወነ ወልደ አምላክ ፍጹም አስተርአየ፡፡

#ክብር_ይእቲ፦

ኲሎሙ ማኅበረ መላእክቲሁ ይሴብሑ ወይዜምሩ ለዘበሥጋ ሰብእ አስተርአየ ንዑ ንስግድ ሎቱ ሃሌ ሉያ።

#ዝማሬ፦

ኅብስተ ሰማያዌ ወጽዋዓኒ ዘእማየ ሕይወት ጠዓሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ።

#ዕጣነ ሞገር ፦

ሃሌ ሃሌ ሉያ ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ ወሀበነ ማየ መንጽሔ ዚአነ።

#ሰላም፦

አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ ሃሌ ሉያ ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት በፍስሐ ወበሰላም።

#ምልጣን፦

በፍስሐ ወበሰላም ወረደ ወልድ እምሰማያት ውስተ ምጥማቃት።

#አመላለስ፦

በፍስሐ በፍስሐ ወበሰላም ፤ ወልድ ወልድ ወረደ።

#ማኅሌት_ዘሌሊት

፩. ነግሥ

ሰላም ለአእዛኒክሙ አናቅጸ ጸሎት ሠናይ፤
ምሥጢራተ ሰሚዕ ሥላሴ ዘይተልዎ ርእይ፤
በአብትረ ያዕቆብ በርሀ ሥላሴክሙ ፀሐይ፤
ወተመሰሉ ሰብአ ዓይን አባግዐ ላባ ወማይ፤
ለኀበ አባግዕ ዘዮም ወጥምቀት ዓባይ፡፡

ዚቅ፡‐

መኑ ይወርድ ውስተ ቀላይ ክርስቶስ ውእቱ ፨ ዘወጽአ እማይ እመንፈስ ቅዱስ ፨ ፫ቲሆሙ እለ አሐዱ እሙንቱ፨ ፫ቲሆሙ እለ ይከውኑ ሰማዕተ ፫ቲሆሙ፨ ለሊሁ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ከመ ይቀድስ ማያተ ፨ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም ፨ ጸጋ ወጽድቅሰ በኢየሱስ ክርስቶ ኮነ፡፡

፪. ነግሥ

ሰላም ለማየ ዮርዳኖስ ዮሐንስ ዘአተቦ፤
መንፈስ ቅዱስ ከመ አጥበቦ፤
ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ፤
ነድ ለማየ ባሕር ከበቦ፤
ማይ ኀበ የሐውር ፀበቦ፡፡

ዚቅ፦

ርእዩከ ማያት እግዚኦ ፨ ርእዩከ ማያት ወፈርሑ
ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ፡፡

፫. ትምሕርተ ኅቡዓት / እምሰማያት /

እምሰማያት እምኀበ አብ አይኅዓ በሕማማተ ሥጋሁ ቤዘወነ (ማ) ወደሞ ክቡረ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ ወኀበነ ወማየ መንጽሔ ዚአነ፡፡

#አንገርጋሪ፦

ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ወለደነ ዳግመ እማይ ወእመንፈስ ቅዱስ እሙነ ኮነ ለፀሐየ ጽድቅ አስተርእዮቱ አማን መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ፡፡

#ምልጣን፡‐ አማን በአማን መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ፡

#አመላለስ፡‐

አማን በአማን መንክር፤ መንክር ስብሐተ ጥምቀቱ፡፡

ወረብ፡‐

ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ፤
ወለደነ ዳግመ ወለደነ ዳግመ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ።

#እስመ ለዓለም፡‐

ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ ከመ ያጥምቆ በፈለገ ዮርዳኖስ ወወጺኦ እማይ ተርኅወ ሰማይ መጽአ ቃል እምደመና ዘይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ሎቱ ስምዕዎ፡፡

#ዕዝል፦

ሃሌ ሉያ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወተገሠ በስሥጋ መንፈስ ዘኢይትገሠሥ ወዘኢይትለከፍ ዘምልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት ወገብረ መንጦላዕተ ሥጋ ሰብእ መዋቲ ወረደ ዲበ ምድር ወአንሶሰው ውስተ ዓለም በበሕቅ ልሕቀ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፡፡

#ምልጣን፡‐

ዘምልዕልተ ሰማያት ዘመልዕልተ ሥልጣናት ወገብረ መንጦላዕተ ሥጋ ሰብእ መዋቲ፡፡

#አቡን፦

ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ እስመ ስምዓ ይቀውም ሎቱ አብ ናዛዚ በርእየተ ርግብ ውስተ ምጥማቃት እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈውቅር ዘኪያሁ ሠመርኩ ይቤ ወበይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ መድኅን እምቅድስት ድንግል ኪያሃ ሠምረ አብ በሥጋ ምጽአቶ፡፡

#ሰላም፦

ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

#ምልጣን፦

ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

#ዘማእከለ_ባሕር_አቡን፡‐

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ መጽአ ኃቤነ ዘነቢያት ሰበኩ ለነ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፈጽም ኩሎ ሕገ
ወአስተርአየ ገሃደ፡፡

#ምልጣን፡‐

በዮርዳኖስ ተጠምቀ (ማ) ፈጺሞ ሕገ ወአስተርአየ ገሃደ፡፡

#ቅንዋት፡‐

እምሰማያት ወረደ ወእማርያም ተወልደ ከመ ይሥዓር መርገማ ለሔዋ ዲበ ዕፅ ተሰቅለ በሠላሳ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ ዘነቢያት ሰበክዎ ወአስተርአየ ገሃደ።

#ሰላም፡‐

አርእየነ እግዚኦ ሣህለከ /ተሣሃልከ እግዚኦ ምድረከ/ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

#ምልጣን፡‐

ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ ቆመ ማእከለ ባሕር ገብአ ወወጽአ በሰላም፡፡

#አመላለስ፦

ኃዲጎ ተስዓ ወተስዓተ ነገደ፣
ማእከለ ባሕር ቆመ ማእከለ ባሕር።

የበዓሉ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር !!!

++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++
620 views20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 07:40:57
902 views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 07:40:47 ፠  + + + ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥር ሥላሴ + + +  ፠

፩. ነግሥ / ዘእምቅድመ ዓለም /

ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤
ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፣
ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፣
ኃይልየ ሥላሴ ወጸወንየ ሥላሴ፤
በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

ዚቅ፦

ዘለብሰ ስብሐተ ሀሎ ሰማያተ ፨ እምድንግል ቃል ሥጋ ኮነ በቤተልሔም ተወልደ።

ወረብ፦

ዘለብሰ ስብሐተ ዘለብሰ ስብሐተ ሰማያተ ሀሎ፤
እምድንግል ቃል ሥጋ እምድንግል ቃል።

፪. ለአጽፋረ እግርከ / መልክአ ሚካኤል /

ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤
ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤
ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤
ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤
አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ፡፡

ዚቅ፦

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ዘበተዋህዶ ይሤለስ፨ እምኀበ ትጉኃን ይትቄደስ ፨ እሳተ ሕይወት ዘኢይትገሰስ ወዘኢይጤየቅ፨ ለዓይን ረቂቅ መንፈስ ንሰግድ ለትሥልስቱ አሐተ ስግደተ ፨ ወሎቱ ናቀርብ ስብሐታተ፡፡

፫  .ሰላም ለሕላዌክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለሕላዌክሙ ዘኢይትአወቅ እምጥንቱ፤
ወዘኢይትረአይ ተፍጻሜቱ፤
ሥሉስ ቅዱስ ዘኢትመውቱ፤
እንዘ ሠለስቱ አሐዱ ወእንዘ አሐዱ ሠለስቱ፤
ለዕበይክሙ ፍጻሜ አልቦቱ።

ዚቅ፦

ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ፨ ነአምን ዘንተ ሥላሴ አሐዱ ውእቱ አምላክ ፍጹም፨ ዘእምኔሁ ለአብ ወልድ ተወልደ፨ በአምሳለ ዚአሁ ኅቡር ህላዌሁ  ፨ ነአምን ንህነ ነአምን።

ወረብ፦

ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ፤
አሐዱ ውእቱ አምላክ ፍጹም አሐዱ ውእቱ።

፬. ለአጻብዒክሙ / መልክአ ሥላሴ /

ሰላም ለአጻብዒክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤
ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ፤
አመ አብዐልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤
ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤
ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ።

ዚቅ፦

ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት፨ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል፨ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።

ወረብ፦

ርእይዎ ኖሎት ኖሎት ርእይዎ አእኰትዎ፤
ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ።

፭. ለዘበነጊድ / መልክአ ሥላሴ /

ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤
መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ሰብዐተ፤
ህየንተ አሐዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩኒ ምእተ፤
ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍስሕተ
ወዲበ ዐሠርቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ፡፡

ዚቅ፦

ስብሐት ለከ ፨ ስብሐት ለዘወለደከ፨ ስብሐት ለዘሠረፀ እም አቡከ፨ ዘዕሩይ ምስሌሁ ወምስሌከ በከዊነ ዘሀሎ ወይሄሉ ለዓለመ ዓለም፡፡

ወረብ፦

ስብሐት ለከ ስብሐት ለዘወለደከ ስብሐት ለዘሠረፀ እምአቡከ፤
ዘሀሎለሕላዌክሙ ዘዕሩይ ምስሌሁ።

፮.ተፈሥሒ ድንግል / ማኅሌተ ጽጌ /

ተፈሥሒ ድንግል ዘኢተአምሪ ብእሴ፤
ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤
እንዘ ትዘብጥ ከበሮ ቅድመ አዕላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤
ለተአምርኪ ትነግር ውዳሴ፤
ማርያም እኅቱ ለሙሴ፡፡

ዚቅ፦
በፈቃደ አቡሁ ወረደ ኀበ ማርያም ተአንገደ፨
በድንግልና ንጹሕ እግዚአብሔር ተወልደ።

     °༺༒༻ አንገርጋሪ  °༺༒༻° 

ኵሉ ይሰግድ ለሥላሴ ፤ ወይትቀነይ ኵሉ ለመንግሥተ ሥላሴ፤
እስመ ኮነ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል፤
ወበዓይኑ ይኔጽር ቀላያተ፡፡

°༺༒༻°    ዘሰንበት  °༺༒༻° 

ዘዲበ ኪሩቤል ይነብር ወበአርያም ይሴባሕ፨  እምሰማያት እምልዑላን ወረደ ፨ አምላክ ያድኅን ዓለመ መጽአ ይክሥት ብርሃነ ይቤዙ ዓለመ ፨ ወልድ ተወልደ ለነ ፨ ሠርዓ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ፨ ወልድ ዋህድ ውእቱ።

°༺༒༻°  አቡን በ፩  °༺༒༻° 

እንዘ ኢየሐፅፅ ወረደ እምሰማያት ፨ አብ ፈነዎ ለበኲሩ ውስተ ዓለም ፨ ሃሌ ሉያ ይክሥት ብርሃነ ፨ ይናዝዝ ኅዙናነ ፨ ያስተጋብዕ ዝርዋነ ፨ መጽአ ኀቤነ ሃሌ ሉያ ፨ ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተወልደ ለነ ሕፃን ክብሮሙ ለቅዱሳን።

   °༺༒༻° ሰላም  °༺༒༻° 

ሃሌ (በ፪) ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ ፨
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ፨ ውስተ ማፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ፨ትጉኃን የአምኑ ልደቶ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ ፨
ጋዳ ያበውዑ ቍርባነ፡፡

+++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++++

ሥሉስ ቅዱስ ሆይ እኔ አገልጋያችሁን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቁኝ ለዘለዓለሙ አሜን።
849 views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 10:09:20
490 views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 10:07:48 ፠ + + + የልደት ሥርዓተ ማኅሌት + + + ፠

እንኳን ለብርሃነ ለደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!

፩. ነግሥ / ለአፃብዒክሙ /

ሰላም ለአፃብዒክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤
ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየሐልቅ ንዋዩ፤
አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ፤
ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤
ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ።

ዚቅ፦

ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት ፨ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ፨ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።

ወረብ፦

ርእይዎ ኖሎት ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእከት፤
ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል።

፪ . ነግሥ / ለልደትከ /

ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል፤
ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤
እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል፤
ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል።

ዚቅ፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ፨ እፎ ተሴሰየ ሐሊበ ከመ ሕፃናት ።

ወረብ፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኀደረ ማኅፀነ ድንግል፤
እፎ ተሴሰየ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ።

፫. ለዝክረ ስምከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤
ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤
አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ፤
አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።

ዚቅ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ፨
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ፨
ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኃደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ።

ወረብ፦

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት፤
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ።

፬. ለአጽፋረ እዴከ / መልክአ ኢየሱስ /

ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘኅበሪሆን ጸዓዳ፤
በምግባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤
ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዐውዳ፤
ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ።

ዚቅ፦

አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አምኃሆሙ ፨ አምጽኡ መድምመ ፨ ረኪቦሙ ሕጻነ ዘተወልደ ለነ።

ወረብ፦

አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል አንፈርዓፁ ሰብአ ሰገል፤
አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ።

፭. እምኲሉ ይኄይስ / መልክአ ኢየሱስ /

እምኵሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤
ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤
ተሰብኦተከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤
ያንኰርኵር ታሕተ ደይን ግዱፈ ከዊኖ።

ዚቅ፦

ወካዕበ ተማኅፀነ በማርያም እምከ፨ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፨
ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ።

ወረብ፦

ትምክሕተ ዘመድነ ትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚአከ፤
ይእቲ እግዝእትነ እግዝእትነ ማርያም ድንግል።

፮. ኦ ዝ መንክር / ማኅሌተ ጽጌ /

ኦ ዝ መንክር በዘዚአኪ አምሳል፤
ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕጻን ሥዑል፤
ሠረቀ ያርኢ ተአምርኪ ድንግል፤
ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርኁቅ ደወል፤
ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል።

ዚቅ፦

ወኖሎት በቤተልሔም አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ ሰብአ ሰገል ፨ ርእዮሙ ኮከበ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር ፨ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°
ሃሌ ሉያ ዮም ፍሥሐ ኮነ፤
በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤
እምቅድስት ድንግል፤
ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፤
ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ፤
አማን መንክር ስብሐተ ልደቱ።

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°
ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤
እምቅድስት ድንግል ድንግል ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ።

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°
ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም ዘይሁዳ ፨ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ ፨ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ ፨ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።

°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°
ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም በቤተ ልሔም ዘይሁዳ
በቤተ ልሔም፤ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ አሜሃ ይሰግዳ በቤተልሔም።

°༺༒༻° ዕዝል °༺༒༻°
በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤
ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኀደረ፤
ዮም ተወልደ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኵሉ ዓለም።

ምልጣን፦

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፨ እግዚእ ወመድኅን
፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ ፨ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ።

አመላለስ፦

ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ፤
ቤዛ ኵሉ ዓለም ዮም ተወልደ።

°༺༒༻° አቡን በ፩ ሃሌ °༺༒༻°
ዮም በርህ ሠረቀ ለነ ፨ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ
ማኅጸነ ድንግል ፆሮ ፨ እንዘ አምላክ ውእቱ ኀደረ ወተገምረ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ፨ ኮነ ሕጻነ ንዑሰ ዘአልቦ መምሰል ተወልደ ፨ ፀሐየ ጽድቅ ሠረቀ።

°༺༒༻° ዓራ °༺༒༻°
ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ፨ ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ ፨ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራድዮን ፨ ዖፍ ጸዓዳ ንጉሥ አንበሳ ፨ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ።

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፨ ንሰብክ ወልደ እምዘርዓ ዳዊት ዘመጽአ ፨
ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፨ እንዘ ኢየዓርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ፨ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ፨ ትጉሃን የአምኑ ልደቶ ፨ ወሱራፌል ይቀውሙ ዓውዶ ፨ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም ፨ የሀበነ ሰላመ ፨ ጋዳ ያበውኡ ቍርባነ።

+++++++++++++ ተፈጸመ +++++++++++++

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር!!!
829 views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ