2022-10-21 19:42:29
༒ ሥርዓተ ማኅሌት ዘጥቅምት አረጋዊ ༒
እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የጥቅምት ፲፬ የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊ ሥርዓተ ማኅሌት እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል ።
፩. ነግሥ
ሰላም ለአብ ገባሬ ኲሉ ዓለም ፨ ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ፨ ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም ፨ ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም ፨ ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ በ ፫ ንፌኑ ስብሐተ ለዘአክበረ ነቢያተ ንፌኑ ስብሐተ። ወለዘሐረየ ሐዋርያተ ንፌኑ ስብሐተ። ወለዘአፍቀረ ካህናተ ንፌኑ ስብሐተ። ወለዘአጽንዓ መነኮሳተ ንፌኑ ስብሐተ። እለ ዔሉ አድባራተ ንፌኑ ስብሐተ። ንብሎ ኲልነ፤ አቢተነ አንተ
፪. ሰላም ለዝክረ ስምኪ / ነግሥ/
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
ዚቅ፦
ልዑለ ለመሠረትኪ አረፋተኪ ዘመረግድ ደቂቅ ምሁራን በኀበ እግዚአብሔር ቆዓ ትጼኑ ቆዓ ጽጌ ወይን ወታፈሪ ለነ አስካለ በረከት ጽዮን ቅድስት ቤተክርስቲያን ጽጌ ደንጎላት ዘውስተ ቆላት።
፫. መልክአ አረጋዊ / ለዝክረ ስምከ /
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምከ ቀዋሚ፤ ለዓለመ ዓለም ዘይሄሉ ከመ ተብህለ ቀዳሚ፤ አረጋዊ የዋህ ተመሳሌ ዳዊት ኢተቀያሚ፤ ላዕሌየ በተሀብሎ አመ ተንሥአ ረጋሚ፤ በሰዓተ በቀል ይብጽሖ መክፈልቱ ለሳሚ።
ዚቅ፦
ፃማ ቅዱሳን ዲቤሁ አዕረፈ፤ አፈዋተ ወንጌል ጸገየ ዘልፈ፤ አባ አረጋዊ ሃይማኖተ ተአጽፈ፤ ኀበ ዓምደ ወርቅ ስሙ ተጽሕፈ።
፬. መልክአ አረጋዊ / ለአዕዛኒከ /
ሰላም ለአዕዛኒከ ወለመላትሒከ ዕቤ
እንዘ አቄርብ ስብሐተ ወአደምፅ ቀርነ ይባቤ
ምስለ ገብረ ክርስቶስ አርክከ እንዘ ትሴሰይ እክለ ምንዳቤ፤ አዕርገኒ ሊተ አረጋዊ ኀበ ደብረ ስኂን ወከርቤ፤ ወማዕከለ ማኅበር ሲመኒ መጋቤ።
ዚቅ፦
አአርግ ለልየ ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን ፤ ወግረ ስኂንሰ ሥጋሁ ለአረጋዊ ዘኢይትነገር።
፭. መልክአ አረጋዊ / ለቃልከ /
ሰላም ለቃልከ ወለእስትንፋስከ ዕብሎ፤ ወለጒርዔከ እምወይን ጣዕመ ፍቅረ ክርስቶስ እንተ አጥለሎ፤ አቡቀለምሲስ አባ ትሩፈ ምግባር ወተጋድሎ፤ አይድዓኒ እስኩ አረጋዊ ዘነጸርከ ኲሎ፤ ምሥጢረ ምሥጢራት ኅቡዓ በሰማይ ዘሀሎ።
ዚቅ፦
ዘእምደብረ ደናግል አባ ኤልያስ ወትሩፈ ምግባር አረጋዊ ዘውገ ሙሴ ወገብረ ክርስቶስ አማን ዘቀደሶ መንፈስ ቅዱስ።
፮. መልክአ አረጋዊ / ለአማዑቲከ /
ሰላም ለአማዑቲከ እምላህበ ፍቅረ ገድል ዘውዕየ፤ ወለንዋየ ውስጥከ መዝገብ ዘተመሰለ ባሕርየ፤ አረጋዊ ኪያከ ዓቅመ ፈተወ ልብየ፤ ማኅሌተ ስምከ ከመ ይዘምር አፉየ፤ በምድረ ኅሌናየ ናሁ ፍቅርከ ጸገየ።
ዚቅ፦
አረጋዊ ምሉዓ ፍቅር ከመ ጽጌ ረዳ ዘጥዑም ጼና መዓዛሁ አረጋዊ ዓፀደ ወይን ዘጽድቅ ዘይፈሪ አስካለ ሕይወት።
፯. መልክአ አረጋዊ / ለአክለ ቆምከ /
ሰላም ለአካለ ለቆምከ ዘኲለንታሁ ፍትው፤ ወለመልክእከ ልሑይ በትርሢተ ጽጌ ሥርግው፤ አረጋዊ ዕብለከ ውስተ ባሕረ መንሱት ድልው፤ አስጥሞሙ ለአጽራርየ ዘመደ አራዊት ዘበድው፤ ከመ ቀዳሚ ተሰጥሙ አኅርው።
ዚቅ፦
ወበጽጌት ምድረ አሠርጎከ፤ ውስነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ ፤ ወከመ ወሬዛ ኀየል፤ መላትሒሁ ጒርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ።
#ወረብ_በቅድመ_ተከተል
1. ተአጽፈ አረጋዊ ሃይማኖተ ሃይማኖተ ፃማ ቅዱሳን፤
ኀበ ዓምደ ወርቅ ኀበ ዓምደ ወርቅ ተጽሕፈ ስሙ
ለአረዊ።
2. አዕርገኒ ሊተ አረጋዊ አረጋዊ ኀበ ደብረ ከርቤ፤
ወማዕከለ ማኅበር ሢመኒ መጋቤ ሢመኒ
3. አዓርግ ለልየ ኀበ ደብረ ከርቤ ኀበ ደብረ ከርቤ
ውስተ አውግረ ስኂን፤
ወግረ ስኂንሰ ዘኢይትነገር ሥጋሁ ለአረጋዊ።
4. አይድዓኒ እስኩ አረጋዊ ጻድቅ ዘነጸርከ ኲሎ፤
ምሥጢረ ምሥጢራት ኅቡዓ ኅቡዓ በሰማይ
ዘሀሎ።
5. አረጋዊ ምሉዓ ፍቅር ከመ ጽጌ ረዳ ጽጌ ረዳ ከመ
ጽጌ ረዳ፤
ጼና መዓዛሁ ዘጥዑም ጼና መዓዛሁ መዓዛሁ
ለአረዊ።
༺༒༻ ምልጣን ༺༒༻
ዘእምደብረ ደናግል አባ ኤልያስ፤
ወትሩፈ ምግባር አርከ ሌድስ አረጋዊ ጻድቅ ዘውገ ሙሴ
ወገብረ ክርስቶስ አማን ዘቀደሶ መንፈስ ቅዱስ።
°༺༒༻° አመላለስ °༺༒༻°
ዘእምደብረ ደናግል ዘእምደብረ ደናግል
አባ ኤልያስ፤
ወትሩፈ ምግባር አረጋዊ ዘውገ ሙሴ
ወገብረ ክርስቶስ።
°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°
ብፁዓን ጻድቃን ገባርያነ ሕይወት እስመ ሎሙ ይእቲ መንግሥተ ሰማያት ጥቀ አዳም ሥነ ራእዮሙ እስከ ድኅኑ አክሊላቲሆሙ ከመ ቀስተ ደመና ዘክረምት ዘግቡር በናርዶስ ዘኢይትከሃል ለጠይቆ ዘዓይን ኢርእየ ወዕዝን ኢሰምዓ ይሁቦሙ አስቦሙ ክርስቶስ አምላኮሙ ለአበዊነ ቅዱሳን።
ዓዲ፦ ንጉሥኪ ጽዮን አሠርገዋ ለምድር በጽጌያት ወለሰማይኒ በከዋክብት ውእቱ ክብሮሙ ለቅዱሳን ብርሃኖሙ ለመሐይምናን ዘየአምር እምቅድመ ኅሊና ዘይኄሊ ልብ አርአየ ኃይሎ በላዕሌነ ወጸገወነ ሠናይቶ።
°༺༒༻° አቡን °༺༒༻°
በ፫ ሃሌ ሉያ ዳኅንኑ ዝስኩ አቡክሙ ዝስኩ አቡክሙ ዳኅንኑ ዝስኩ አቡክሙ ዘኮኖሙ መርሐ በፍኖት ለአግብርተ እግዚአብሔር ዳኅንኑ ዝስኩ። እስመ እምንእሱ ነሥአ አርዑተ ወተጸምዶ ለእግዚአብሔር ዳኅንኑ ዝስኩ። በእደዊሆሙ ለቅዱሳን ካህናት እለ ዓቀቡ ትእምርተ መስቀል ዳኅንኑ ዝስኩ። ሠርዓ ሎሙ ሥርዓተ ቅድስተ ወኖሎተ ውስተ ዝንቱ ደብር ዳኅንኑ ዝስኩ። ከመ ይዕድው እምግብረ ኃጢአት ወይኅሡ ሕገ እግዚአብሔር ዳኅንኑ ዝስኩ አቡክሙ ዳኅንኑ ዝስኩ አቡክሙ።
ዓራ፦ ደብሩሰ ለአባ አረጋዊ ትመስል ደብረ ሲና ዘኀደረ ቃል ላዕሌሃ ሐፁር የዓውዳ ወጽጌ ረዳ በትእምርተ መስቀል።
°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°
ብፁዓን እሙንቱ አበዊነ የዋሃን ክቡራን በሰማያት በፍሥሐ ወበሰላም ፈረየ ሎሙ ዕፀ ሕይወት።
"የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል" መዝ፻፲፩፥፮
የጻድቁ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር ለዘላለሙ አሜን!!
1.2K views16:42