2022-07-03 06:21:19
#እኔ_እና_እሷ
እሷ: በኢስላም ሴት ልጅን መጨበጥ የተከለከለው ለምንድን ነው??
እኔ፦.አንቺ የንጉስን እጅ መጨበጥ ትችያለሽ?
እሷ ፦በርግጥ አልችልም አንዳንድ ሰዎች አሉ
የምጨብጧቸው።
እኔ፦ ሴቶቻችን ንግስቶች ናቸው ። ንግስት ደግሞ የእንግዳ ( የተከለከለ) ሰውን እጅ አትጨብጥም ።
እሷ፦ የሙስሊም ሴቶች ለምንድን ነው
የምሸፋፈኑት?
እኔ ፦ሁለት ሙዝ አለ አንዱ የተላጠ አንዱ ያልተላጠ አንድ ሰው በእጁ ቢሰጥሽ የቱን ትመርጫለሽ ?
እሷ፦ ያልተላጠውን
እኔ.፦ እኛ ሴቶቻችንን እንደዚህ ነው የምናየውና የምንከባከበው ሴት ልጅ እንደ ጨራቃ መሆን የለባትም ሁሉም እንደ ልቡ
የሚያያት እና የሚመኛት እንደ ጸሃይ መሆን አለባት አይቶ እይታውን የሚቀንስ።
እሷ ፦ ፈጣሪ አለ ካልክ አሳየኝ
እኔ ፦እስቲ ወደ ላይ ቀና በይና ጸሃይን እያት
እሷ፦አልችልም ጨረሯ ከባድ ነው ።
እኔ ፦ የሱን ፍጥረት ማየት ካልቻልሽ እንዴት ፈጣሪን ማየት ትችያለሽ?
እሷ:– የወይን ፍሬ ትበላለህ?
እኔ: – አዎ
እሷ :– ወይን ከበላህ ከወይን የተወለደውን የወይን ጠጅ ለምን አትጠጣም
እኔ ፦ ወንድ ልጅ አለሽ ?
እሷ ፦ አዎ
እኔ ፦ ልጅሽን ታገቢዋለሽ?
እሷ፦ በፍጹም
እኔ፦ አባቱን አግብተሻል ልጁ ከሱ ነው የተወለደው ለምን አታገቢውም?
እሷ: –
እኔ :–
266 viewsHidayan nafaki ...., 03:21