#እኔ_እና_እሷ እሷ: በኢስላም ሴት ልጅን መጨበጥ የተከለከለው ለምንድን ነው?? እኔ፦.አንቺ የንጉስን እጅ መጨበጥ ትችያለሽ? እሷ ፦በርግጥ አልችልም አንዳንድ ሰዎች አሉ የምጨብጧቸው። እኔ፦ ሴቶቻችን ንግስቶች ናቸው ። ንግስት ደግሞ የእንግዳ ( የተከለከለ) ሰውን እጅ አትጨብጥም ። እሷ፦ የሙስሊም ሴቶች ለምንድን ነው የምሸፋፈኑት? እኔ ፦ሁለት ሙዝ አለ አንዱ የተላጠ አንዱ ያልተላጠ አንድ ሰው በእጁ ቢሰጥሽ የቱን ትመርጫለሽ ? እሷ፦ ያልተላጠውን እኔ.፦ እኛ ሴቶቻችንን እንደዚህ ነው የምናየውና የምንከባከበው ሴት ልጅ እንደ ጨራቃ መሆን የለባትም ሁሉም እንደ ልቡ የሚያያት እና የሚመኛት እንደ ጸሃይ መሆን አለባት አይቶ እይታውን የሚቀንስ። እሷ ፦ ፈጣሪ አለ ካልክ አሳየኝ እኔ ፦እስቲ ወደ ላይ ቀና በይና ጸሃይን እያት እሷ፦አልችልም ጨረሯ ከባድ ነው ። እኔ ፦ የሱን ፍጥረት ማየት ካልቻልሽ እንዴት ፈጣሪን ማየት ትችያለሽ? እሷ:– የወይን ፍሬ ትበላለህ? እኔ: – አዎ እሷ :– ወይን ከበላህ ከወይን የተወለደውን የወይን ጠጅ ለምን አትጠጣም እኔ ፦ ወንድ ልጅ አለሽ ? እሷ ፦ አዎ እኔ ፦ ልጅሽን ታገቢዋለሽ? እሷ፦ በፍጹም እኔ፦ አባቱን አግብተሻል ልጁ ከሱ ነው የተወለደው ለምን አታገቢውም? እሷ: – እኔ :– 266 viewsHidayan nafaki ...., 03:21