Get Mystery Box with random crypto!

ኢብኑ ረጀብ 'አላህ ይዘንላቸውና' እንዲህ ብለዋል። በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም | 🌹 የኢስላም ልጆች 🌻

ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።

በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)።