Get Mystery Box with random crypto!

The True Love Family

የቴሌግራም ቻናል አርማ ewunetegnawfikir — The True Love Family T
የቴሌግራም ቻናል አርማ ewunetegnawfikir — The True Love Family
የሰርጥ አድራሻ: @ewunetegnawfikir
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.33K
የሰርጥ መግለጫ

💓💨በዚህ መረብ ውስጥ ኢየሱስ ብቻ ይነገራል ይሰበካል💨💓
🌻 ህይወት ለዋጭ
👉ስብከቶች 🙏
👉ትምህርቶች 🙏
👉የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች 🙏
👉ክርስቲያዊ አባባሎች 🙏
👉ዝማሬዎች 🙏
የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://www.youtube.com/channel/UCSGAYhj6BgS8kXnsF7uyBaQ
#ƒσɾ_αηy_ɕσʍʍεηt
✍ @Ewunetegnawfikirbot ን ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-01-07 13:43:18 •════••• •••════•
THE TRUE LOVE FAMILY
•════••• •••════•
JOIN Us
@ewunetegnawfikir
@ewunetegnawfikir
@ewunetegnawfikir
12.4K viewsNebyiu Abera, edited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 13:42:54
12.0K viewsNebyiu Abera, 10:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 09:38:08
11.8K viewsNebyiu Abera, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-06 23:12:42

12.1K views░▒▓█ yab █▓▒░, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-05 22:02:34 ዘማሪ መሰረት ቀጀላ

የሰጠህኝን ተስፋ ልያዝ
14.5K viewsBtsit Leulekal, edited  19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-05 22:00:45 የተወደዳቹ ቤተሰቦቻችን ለዛሬ የነበረን ኘሮግራም ይሄን ይመስል ነበረ እንደተማራችሁበት እናምናለን ዕሮብ በሌላ ፕሮግራም እስክንገናኝ በተከታዩ መዝሙር ተሰናበትን መልካም አዳር ተባረኩ።
13.7K viewsBtsit Leulekal, edited  19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-05 21:44:32 ትምህርት በቢሾፕ መዝገበ ጌታቸው

ክፍል አራት

አርዕስት:-
#እውቀት_አልባ_ጸሎት ምን ማለት(የደንቆሮ ጸሎት) ምንድነው?

ሰዎች ለምን ወደማያድን አምላክ ይጸልያሉ?

በስፋት የሚዳሰሱ ክፍሎች ናቸውና በትኩረት እናዳምጠው

Duration 19:56 min
Size 2.7 MB

ይ ላ ሉን

✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
Ꮖɦɛ Ꮖʀʊɛ ʟօʋɛ ʄǟʍɨʟʏ
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯

Share to your brothers and sisters
Join
https://t.me/ewunetegnawfikir
11.8K viewsBtsit Leulekal, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-05 21:44:32 በክፍል ሶስት
የተከለከለ ጸሎት ምንድነው?
ባል ሚስቱን ሊያከብራት ይገባል ለምን?
የግብዝ ጸሎት ምን አይነት ነው?
የሚሉትን ጥልቅ ትምህርቶች ተመልክተናል።
ክፍል አራትን እነሆ
11.8K viewsBtsit Leulekal, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-05 21:40:34 የእግዚአብሔር ቃል

11.2K viewsBtsit Leulekal, 18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-05 21:35:08 (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 6)
----------
1-2፤ ስለዚህ የክርስቶስን ነገር መጀመሪያ የሚናገረውን ቃል ትተን ወደ ፍጻሜ እንሂድ፤ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፥ እርሱም ከሞተ ሥራ ንስሐና በእግዚአብሔር እምነት፥ ስለ ጥምቀቶችና እጆችንም ስለ መጫን ስለ ሙታንም ትንሣኤ ስለ ዘላለም ፍርድም ትምህርት ነው።

3፤ እግዚአብሔርም ቢፈቅድ ይህን እናደርጋለን።

4፤ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን

5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን

6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።

7፤ ብዙ ጊዜ በእርስዋ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የምትጠጣ መሬት፥ ለሚያርሱአትም ደግሞ የምትጠቅምን አትክልት የምታበቅል፥ ከእግዚአብሔር በረከትን ታገኛለችና፤

8፤ እሾህና ኵርንችትን ግን ብታወጣ፥ የተጣለች ናት ለመረገምም ትቀርባለች፥ መጨረሻዋም መቃጠል ነው።

9፤ ስለ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ምንም እንኳ እንዲሁ ብንናገር፥ አብልጦ የሚሻለውና ለመዳን የሚሆነው እንዲሆንላችሁ ተረድተናል።

10፤ እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።

11-12፤ በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ፥ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን።

@ewunetegnawfikir
@ewunetegnawfikir
@ewunetegnawfikir
11.4K viewsBtsit Leulekal, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ