Get Mystery Box with random crypto!

⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

የቴሌግራም ቻናል አርማ menhaj_salafiya — ⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح
የቴሌግራም ቻናል አርማ menhaj_salafiya — ⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح
የሰርጥ አድራሻ: @menhaj_salafiya
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.72K
የሰርጥ መግለጫ

" ሱንና የኑህ መርከብ ናት። የተሳፈረባት ይድናል።
ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል።" ( ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁላህ
Telegram👇
t.me/Sadatcom1
t.me/Kunizewjeten2
t.me/Menhaj_Salafiya
t.me/IbnuMuneworcom
t.me/Muhammedsiragecom

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-23 18:41:24 ‏خذي زينتك بكل شيء، إلا حجابك فهو ليس خاضعًا للذوق بل للشرع، الحجاب حارس فضيلة فاجعليه قربةً إلى الله وطريقًا الجنة.
لا تغرك ولا تفتنك من تفرط في حجابها، لا تتنازلي عن مبادئك، وإن كنت وحدك، ورضا الله لا تعادله الدنيا وإن اجتمعت لك.
t.me/Kunizewjeten2
166 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 04:43:58 ከማህፀን ውጭ እርግዝና ሲገጥም ማስወረድ ይቻላል?
~
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم

ጥያቄ፦
የመጀመሪያ የእርግዝና ወሯ ላይ ያለች ሴች አለች። እርግዝናው ከማህፀን ውጭ እንደሆነ በምርመራ ግልፅ ሆኗል። ከባድ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው። ማስወረድ ትችላለችን?
.
መልስ፦
ለሞት ወይም ለከባድ ህመሞች በማጋለጥ ሴትየዋ ላይ ከባድ ጉዳቶችን የሚያስከትል ከሆነ ፅንሱን ብታወጣው ወንጀል የለባትም።
"فاتقوا الله ما استطعتم "
"አላህንም የቻላችሁትን ያክል ፍሩት።" [ተጋቡን፡ 16]

" لا يكلف الله نفساً إلا وسعها "
"አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡" [በቀራ፡ 286]
"يريد الله بكم اليسر ولايريد بكم العسر "
"አላህ በእናንተ ገሩን (ነገር) ይሻል፡፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም፡፡" [በቀራ፡ 286]

" " وما جعل عليكم في الدين من حرج "
"በናንተም ላይ በሃይማኖቱ ውስጥ ምንም ችግር አላደረገባችሁም፡፡" [ሐጅ: 78]
.
ይሄ እንግዲህ ማስወረዱ ከፅንሱ መቆየት የባሰ ጉዳት የማያስከትልባት ከሆነ ነው። (ማስወረዱ) ከፅንሱ መቆየት የባሰ ጉዳት የሚያስከትልባት ከሆነ ግን ይሄ ነገር (ማስወረዱ) አይፈቀድላትም። ማስረጃዎች ከሚጠቁሟቸው ሸሪዐዊ መርሆዎች ውስጥ አንዱ 'የከፋ ጉዳት ቀለል ባለ ጉዳት ይግገፋል' የሚል ነው። ስለሆነም ከሁለት ጉዳቶች ውስጥ የባሰውን ለመከላከል ቀለል ያለውን መፈፀም ችግር የለውም።
-
ፈትዋውን የሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሒዛም ናቸው።
ምንጭ፦ @ibnhezam
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
212 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 01:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 17:56:41 السلام  عليكم  ورحمة الله وبركاته
ተቀርቶ የተጠናቀቀ የኪታቡ ተዉሒድ ሙሉ  ደርስ ፦
በኢብኑ ሙነወር (ሐፊዛሁሏህ)

የድምፅ ፋይል 1- 76       
t.me/IbnuMuneworcom/230

በቴሌግራም ቻናል:-
t.me/IbnuMunewor/3466
192 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-18 00:54:20
ታላቅ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች
=====================

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አዲስ የዐቂዳ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ እና የነሕው ደርስ ኡስታዝ ኻሊድ ዐብደሏህ (አቡ ሱለይማን) በቴሌግራም፣ በፌስቡክ፣ እና በዩትዩብ የእውቀት ጀልባ - Dooniii Barnootaa በሚል አዲስ ቻናል በቀጥታ ስርጭት (Live Stream) በጥሩ አቀራረብ ይዞልን መጥቷል ዝርዝር መረጃውን ፎቶው ላይ ታገኙታላችሁ። እናም ትምህርቱን መከታተል የምትፈልጉ ወንድም እህቶች Subscribe & Like በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ።

ትምህርቱ የሚሰጠው :- በኢትዮ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሰአት ላይ ነው።

ትምህርቱ ሚጀምረው:- በሂጅራ አቆጣጠር ሰፈር (01) 1444 // በኢትዮ አቆጣጠር ነሃሴ (28) 2014


ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም = https://t.me/YeEwqetJelba

ፌስቡክ = Facebook.com/YeEwqetJelba

ዩትዩብ = YouTube.com/SunnahSchool

አላህ ይወፍቀን
353 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 21:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 15:16:46 አሁን ቀጥታ ስርጭት

ሱነኑ አቢ ዳውድ ክፍል -116-

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
291 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 20:43:19 አላህን "ዋቃ ጉራቻ" (ጥቁር ጌታ) እያሉ መጥራት በእስልምና የሚፈቀድ አይደለም። የራስን የቆዳ ቀለም ተከትሎ ፈጣሪን ነጭ፣ ቀይ ወይም ጥቁር እያሉ መጥራት መታረም ያለበት ጥፋት ነው። ፈረንጆቹ የጌታ ምስል ነው እያሉ የነጭ ማለትም የፈረንጅ ቅብ ያለው ምስል እንደሚጠቀሙ ይታወቃል። በነጮች ዘረኝነት ከተማረሩ ጥቁሮች ውስጥ ሌላ ፅንፍ በመያዝ ጌታ ጥቁር ነው እስከማለት የደረሱ አሉ። በየትኛውም ዘር ውስጥ ያሉ ሙስሊሞች በዘር ተጠቅልሎ ከሚመጣ መሰል ብልሹ አስተሳሰብ እራሳቸውንም ወገናቸውንም ሊጠብቁ ይገባል። ኢስላም ከዘራችንም፣ ከቋንቋችንም እንዲያውም ከህይወታችንም በላይ ነውና።
እምነታቸው ለሚገዳቸው ሙስሊሞች ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
224 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 13:37:43 لو كنت مرتاحا ما غيرت

الشيخ عبد العزيز البرعي
321 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-15 15:11:00 አሁን ቀጥታ ስርጭት

ሱነኑ አቢ ዳውድ ክፍል -114-

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
310 viewsكوني زوجة صالحة تقية, 12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 03:44:20
ፓስተሩ ወደ ሰማይ አረገ እያሉ ነው።
ኧረ አንተ ህዝብ ንቃ!
=
https://t.me/IbnuMunewor
290 viewsS . A .D, 00:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 15:52:01 ሶሻል ሚዲያ

https://t.me/Muhammedsirage
531 viewsS . A .D, 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ