Get Mystery Box with random crypto!

አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

የቴሌግራም ቻናል አርማ adinunnesiha — አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙
የቴሌግራም ቻናል አርማ adinunnesiha — አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙
የሰርጥ አድራሻ: @adinunnesiha
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.69K
የሰርጥ መግለጫ

በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች።
✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች
️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት
✍️ማለዳ መልዕክት
✍️ሀዲስ
✍️ሶሂህ ቡሀሪ ሀዲሶች
✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች
✍️ቁርአን
✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ
ሀሳብ አስተያዬታችሁን ለማድረስ 👇
t.me/anwu6
በ ቦት
t.me/adinunnesihabot
@adinun_nesihabot

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-02 07:06:26 እሷ እኮ ሱረቱል ከህፍ ነች

ያቺ መርከብ ባትቀደድ ኖሮ ትወረስ የነበረችው...
"አላህ" በትንሹ ፈትኖ ከትልቁ መጥፎ የሚጠብቀን።

ያ ህፃን ልጅ ባይገደል ኖሮ ቤተሰቦቹን ያጠም የነበረው....
"አላህ" በመውሰዱ ውስጥ መስጠት አለ።

ያ ለረጅም ጊዜ ወድቆ ፍርስራሹ የየቲምን ገንዘብ እንዳይሰረቅ ያደረገው አጥር ...
"አላህዬ" ይህ ደግሞ ምን አይነት ጥበቃ ነው.....

በሁሉም አንቅፋት፤ በሁሉም ማጣት ውስጥ ፤ የተሻለ ኒዕማ ተመልሷል።

በጥበብ የሚያተምረንና የሚጠብቀን ጌታ ጥራት ይገባው።

ያ አላህ በማናቀው፤ ሂክማህ ባልገባን ነገር ላይ ታጋሾች አድርገን!!!!!

           ሱረቱል ከህፍ መቅራት አንርሳ

t.me/adinunnesiha
           t.me/adinunnesiha
202 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 04:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 06:54:35 የጁምዓ ቀን ሱናዎች

  ገላን መታጠብ።
ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።
ሲዋክን መጠቀም።
የክት ልብስ መልበስ።
በጊዜ ወደ መስጂድ መጓዝ።
በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።
መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ  አለማስቸገር።
ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ።
ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
ሰደቃን ማብዛት።
ከሀሙስ ማታ ጀምሮ  እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት።
ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።በተለይም ከዐስር በኋላ።
በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።

ይህን ሼር ያድርጉ
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"መልካምን ነገር ያመላከት የሰሪውን ያህል ምንዳ ያገኛል።"

Join us 
https://t.me/Anush_tube
https://t.me/Anush_tube
89 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 06:38:10
#ማለዳ_መልዕክት 189

ለህይወትህ ዋጋ ስጥ

አንተ እድለኛ ሰው ስለሆንክ ነው ንፁህ አየር እየተንፈስክ እስከ አሁን መኖር የቻልከው እንድትኖር የተፈቀደልህ ደግሞ በምክኒያት ነው ፣ደስታ ስታጣ ወደ አላህ ተመለስ።

በህይወታችን ውስጥ በጣም ብዙ ውጣ ውረድ ይገጥመናል።አንዳንዴ መኖር እስከሚያስጠላን ድረስ በጣም ውስጣችን ይረበሻል። በቃ ለማንም ልንናገረው የማንችለው ስሜት ይሰማናል፣ ሰው ሁሉ እንደማይወደን እናስባለን፣እኛ ብቻ እዚህ ምድር ላይ ደስታን ማግኘት የማንችል ይመስለናል ብቻ ብዙ ነገር አልቅሰን አይወጣልንም አንዳንዴ ደግሞ እንባችን እንቢ ይለናል፣ብቻ ልባችን የሆነ ያልሆነውን ሲያስብ ውሎ ሲያስብ ያነጋል።

እና በቃ ባጭሩ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ህይወት ሙሉ እንድትሆንልህ አጠብቅ እራስህ ህይወትህን ይዘህ ሙሉ አድርገው ማንኛውንም ማድረግ የምትችለውን ነገር ዛሬ አድርግ ከዛሬ የተሻለ ቀን የለም ወደ አላህ ለመመመለስ ትክክልኛው ቀን ዛሬ  ነው ስለዚህ ለወንጀልህ ምህረት ጠይቅ ።

ወደ አላህ ስትቀርብ እውነተኛ ደስታን ታገኛለህ ምንኣልባት አንዳንዴ እውነተኛ ደስታ ከሰዎች፣ከቲቪ፣ከቴሌግራም እና ፌስ ቡክ የሚገኝ ሊመስልህ ይችላል ያ ግን ትልቅ
ስህተት ነው እነሱ ጊዜያዊ ደስታን ነው የሚሰጡህ ዘላለማዊ ደስታ የሚገኘው ወደ አላህ በመቅረብ ብቻ ነው

share share share :-join
T.me/adinunnesiha
T.me/adinunnesiha
117 viewsእ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ anu , 03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:56:32
የትዳር አጋርን ሐቅ መጠበቅና መንከባከብ ወደ አላህ ከሚያቃርቡ መልካም ሥራዎች መካከል አንዱ ሲሆን በተቃራኒው ሐቅን አለመጠበቅ ከአላህ ከሚያርቁን ወንጀሎች መካከል ይሆናል።
قالوا عن المرأة الصالحة
قال الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله :
المرأة المسلمة تتقرب إلى ربها سبحانه وتعالى بأداء حق زوجها عليها، وتنتظر الثواب، وحسن العاقبة من ربها سبحانه وتعالى،
فهي لا تؤدي حق زوجها من باب المقابلة، إن أعطاها أعطته، وإن منعها منعته، وإنما تعطيه على قول النبي صلى الله عليه وسلم: (إنما عليكم ما حُمّلتم، وعليهم ما حُمّلوا)،
تؤدي الحقوق وهي تعلم أن الله عز وجل لا يضيع أجر من أحسن عملا؛ لأن الزوجة المسلمة المباركة تعلم أن دينها قد عظّم حق الزوج تعظيما كبيرا.
حق الزوجين 【 صـ ٢٦ 】
199 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 22:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:16:48 «ጸጉራችሁን በከፊል የምታሳዩን እህቶች ሆይ! "እኛ ጸጉር የላችሁም ብለን አንጠረጥርም!"
ብለዋልና ወንዶች እባካችሁ ሸሪዓው ባዘዘው መልኩ ሸፍኑት።


በስንቱ እንሸገር ጎበዝ¡
337 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:16:39 #poem ⓵⓷➇ #ትዝብት_ነው_ትርፉ__!! --------------------------------- ብዙ ቃል ላወጣ ብዙ አሰብኩኝና፡ ውስጤን አስገድጀ ተውኩት ከንደገና፡ ተናጋሪ ሁሉ የሚያደምጠው ቢያጣ፡ ዝምታን መረጠ ራሱን ሊቀጣ፡ እኔም እንዳሰብኩኝ ከአፌ ቃል ላወጣ፡ መናገር ትርፍ ነው ለውጥ ላላመጣ፡ -------------------------------------------- ብዬ አሰብኩኝና መናገሬን ተውኩት፡…
610 viewsእ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ anu , 10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:51:40 የዛሬው ቲላዋ

Tilawa Of The Day
https://t.me/adinunnesiha
https://t.me/adinunnesiha
526 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , edited  03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:51:40 የዛሬው ቲላዋ

Tilawa Of The Day
https://t.me/adinunnesiha
https://t.me/adinunnesiha
509 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , edited  03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 06:28:45 ዑቅባ ኢብኑ ዓሚር አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና
እንዳስተላለፉት የአላህ
መልዕክተኛ ሰ.ዐ.ወ
እንዲህ ብለው ሲናገሩ
ሰማሁ አሉ ፦
"ጌታህ ፣ተራራ ጫፍ ባለ
ቋጥኝ ላይ ሆኖ የሶላት ጥሪ
(አዛን) በሚያሰማና ሶላት
በሚሰግድ እረኛ ይገረማል ።
በመሆኑም አላህ(ሱ.ወ)፦"ይህን
የኔን ባሪያ ተመልከቱ ፣የስግደት
ጥሪ (አዛን)ያሰማል ፤ሶላቱንም
ይሰግዳል ፤እኔን ይፈራል ።
(ኃጢአቶቹን) ይቅር ብየዋለሁ ፤
ጀነት እንዲገባም አድርጌዋለሁ "ይላል ።



ነሳኢይ ዘግበውታል
537 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:26:52 በሰላሙ ጊዜ ከአላህ ጋር ተዋወቅ፤ በጨነቀህ ጊዜ ይደርስልሀል!
599 views anu እ'ን'ደ'ማ'ን'ነ'ቴ እኖራለሁ , 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ