Get Mystery Box with random crypto!

የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ ewketbirhan — የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ ewketbirhan — የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @ewketbirhan
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.88K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የደ/ም/ሰ/ም/ቅ/ማርያምና ቅ/ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል እውቀት ብርሃን ሰ/ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ የሰ/ት/ቤታችንን የአገልግሎት እንቅስቃሴ እንዲሁም ወቅታዊ የቤተ-ክርስቲያን መረጃዎችን የምንለቅበት የቴሌግራም ገፃችን ነው።
ይቀላቀሉን👉 https://t.me/EwketBirhan

ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት
👉 @meaZina19 ይላኩልን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-18 10:36:26
‹‹ሁለቱም አንድ አካል ይኾናሉ፤ ይህ ነገር ጥልቅ፤ ረቂቅ ምሥጢር ነው፤ እኔም  ለክርስቶስና ለቤተ ክርስቲያን ምሳሌ አድርጌ እናገረዋለሁ፡፡››
          ሃይማኖተ አበው ዘስምዓት
      𓅪═══════════•
ጋብቻችሁን በሥርአተ ቤተ ክርስቲያን የፈጸማችሁ እኅታችን ቹቹ መኰንን እና አለማየሁ ንጉሤ እንኳን ደስ አላችሁ! የአብርሃምንና የሣራን፤ የይሰሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ የትዳር ሕይወታችሁን ይባርክ!
ሰአሊተ ምሕረት በአማላጅነቷ አትለያቹ!!
      •════• ❖ •════•
     መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ!!
      •════• •════•
    እውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት
t.me/EwketBirhan
499 views𓅪ሀገሬ ሰማይ ዘሬም ፍቅር𓅪, edited  07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 10:06:37
353 views𓅪ሀገሬ ሰማይ ዘሬም ፍቅር𓅪, 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:12:15 ቅዱሳት መካናት- ሳምንታዊ የእውቀት ብርሃን የሬድዮ መርኃ ግብር
ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት አገልግሎቱን ይደግፉ!


304 views𓅪ሀገሬ ሰማይ ዘሬም ፍቅር𓅪, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:49:00 ✞✞✞ #የማጽናኛ_መርኃግብር ✞✞✞

የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆኑት የአንስታይን ታደሠ፣ የኢዛና ታደሠ እና የዮሴፍ ታደሠ እናታቸው ዕረፍት ምክንያት #ነገ_ሰኞ_ሐምሌ11 ቀን 2014 ዓ.ም ማታ 12:00 የማጽናኛ መርኃ ግብር በቤታቸው የሚደረግ ይሆናል።

ሰዓት ይከበር!
አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ከጉሊቱ በታች

ነፍስ ይማርልን
ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን!

       እውቀት ብርሃን ሰንበት ት/ቤት
574 views𓅪ሀገሬ ሰማይ ዘሬም ፍቅር𓅪, edited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:02:16 ዜና እውቀት ብርሃን


ከሐምሌ 8 እስከ 10 ቀን 2014 ዓ·ም ለሰንበት ትምህር ቤታችን ሰራ አመራር እና ለንዐስ ክፍል ኃላፊ ተጠሪዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ ።


በክረምት ወራት የሚሰጠው የህፃናት ትምህርት በዛሬው ዕለት ተጀመረ ዕዴሜያቸው ከ5 አመት እስከ 15 አመት የሆኑ 262 ህፃናት የትምህርቱም ተሳታፊዎች ናቸው ።
በቀጣይም መማር የምትፈልጉ መመዝገብ ይቻላል።



#የእውቀት_ብርሃን_ሰንበት_ትምህርት_ቤት
@EwketBirhan
495 viewsእውቀት ብርሃን ሚድያ, 18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 20:32:30
ሕይወተ ወራዙት
"የምንኩስና ሕይወት"
ነገ እሑድ ሐምሌ 10/2014 ዓ.ም
ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
@EwketBirhan
544 views𓅪ሀገሬ ሰማይ ዘሬም ፍቅር𓅪, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 12:36:10 ለክረምት የመደበኛ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት ፍላጎት ያላችሁ አባላት።

የሚሰጠው የቀለም ትምህርት

እንግሊዝኛ
ሒሳብ
ሳይንስ
ሕብረተሰብ
ፊዚክስ
ባዮሎጂ
ኬሚስትሪ
life skill
ስዕል እና ዕደ ጥበብ

ከ4ኛ-8ኛ ክፍል ሲሆን መደበኛ ትምህርቱ የሚሰጠው ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ሰዓት (በሰ/ት/ቤታችን አዳራሽ ነው)

እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከምሽቱ 11፡00-1፡00 ሰዓት በጎ አድራጎት ን/ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ +251917554516
+251946710671
+251912070899


#የእውቀት_ብርሃን_ሰንበት_ትምህርት_ቤት
555 viewsAklilu, 09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 06:56:50 ለክረምት የመደበኛ የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት ፍላጎት ያላችሁ አባላት።
እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2014 ዓ·ም ድረስ ማታ ከ11:00 እስከ 1:00 ሰዓት በጎ አድራጎት ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ::

የእውቀት ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ለበለጠ መረጃ
0946710671
0912070899
511 viewsAklilu, 03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 18:14:31 አባ ኪሮስ የብዙ ነገሥታት ልጆች በየገዳሙ እንዳሉ ነግሮት እያጽናናው ከዚህ ዓለም እንዲያሳርፈው ወደ እግዚአብሔር ሲጸልይ ነፍሱ ከሥጋው ተለየች፤ ቀብሮትም ወደ ገዳሙ ተመለሰ፡፡
እግዚአብሔር ለአባ ኪሮስ ብዙ ቃል ኪዳን የገባለት ሲሆን ከእነዚህም መካከል መካኖች ገድሉን አቅፈው ቢያለቅሱ፣ ጸበሉን ቢጠጡ፣ ስሙን ቢጠሩ ማሕፀናቸውን እንደሚከፍትላቸው ቃል ኪዳን ገብቶለታል፡፡ አባ ኪሮስ ሲሞት የገነዘው ባውማ የሚባል የአስቄጥስ ገዳም ቄስ ሲሆን ገድሉንም ጽፎ በየአድባራቱና ገዳማቱ ልኳል፡፡ የዕረፍቱ መታሰቢያ ሐምሌ 8 ቀን ነው፡፡ የአባ ኪሮስ በረከት ይደርብን አሜን!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
ምንጭ፦ ገድለ አባ ኪሮስ ፣ መድበለ ታሪክ ፣

@EwketBirhan
549 views𓅪ሀገሬ ሰማይ ዘሬም ፍቅር𓅪, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ