Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @etsedebdab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.74K
የሰርጥ መግለጫ

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
☎️0911274140
☎️0929922070

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-02-02 22:52:06
ቄስ በደጄ

ለነስር/ለወር አበባ መብዛት

~የቄስ በደጄ ቅጠሉን አሽተው ውኃን በአፍንጫ ቢጨምሩ ነስሩን በፍጥነት ይቆማል:
ይህ ድርጊት ነስር ባለን ሰዓት ለ 3 ጊዜ ያድርጉት ቀስ እያለ እስከ መጨረሻ ይጠፋል::

~የቄስ በደጄ ሥር:የጠለንጅ ሥር:የቱልት ሥር አንድ ላይ ከትባ ወገቧ ላይ ትሰር በቅፅበት ይቆማል::

ፍቱን ነው::
1.3K views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 22:35:56
የዥሮ አስፊት
የጆሮ አስፊት
ለልጅ ጥላ
የጆሮ አስፊት ቅጠል አሳርሮ በቅቤ ለውሶ ለአንድ ቀን አካላቱን በሞላ መቀባት ጧት ተቀብቶ እስከ 4 ሰዓት አቆይቶ መታጠብ::

እራሱን አትንካ ከራሱ በቀር ይቀባ::
ፍቱን ነው::
1.5K views19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 23:04:57
መፍትሔዎችን በአግባብ እና በንፅህና መጠቀም ፈውስ ለማግኘት ያለው አስተዋፅኦ ለየቅል ነው::
ስለ ምስክርነትዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ::

ሻሎም ነኝ::
7.3K views20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 22:50:46
ስለ ቀና የፈውስ ምስክርነትዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ::
7.2K views19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 22:45:06
ስለ ቀና ምስክርነትዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ::
6.6K views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 22:32:12

ስለ መልካም ምስክርነትዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ::
በምልክላችሁ የጥበብ መጻሕፍቶች እቤታችሁ ሁናችሁም ፈውስ ማግኘት እንደምትችሉ ይህ ምስክርነት በቂ ነው::

መፍትሔ ሥራይ የብራና ቁጥር ሁለትን እልክላችኃለሁ ቸር ይቆየን::
ሻሎም ነኝ::
7.0K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 13:28:46
ተንስኡ ለጸሎት
10.5K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 20:57:54
ቀና ምስክሮች
ንቁ ትውልድ እንሁን የእግዚአብሔን ማዳን እንመስክር።
የአባቶቻችን ጥበብ እንመርምር።
በጎውን ከክፉ እንለይ።
ሻሎም ነኝ።
እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ።
20.4K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 20:53:47
ቀና ምስክሮች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።
አመሰግናለሁ ።
እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ።
17.0K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 00:03:24
17.1K views21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ