#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @etsedebdab
ይህ ቻናል ከእንግዲህ በቴሌግራም ላይ አይገኝም
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.74K
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
☎️0911274140
☎️0929922070

የቻናል ስታትስቲክስ
22% የተሳትፎ መጠን
8,740 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

22 märts 2023
Picture 1 from #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 2023-03-22 20:02:26
Picture 2 from #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 2023-03-22 20:02:26
Picture 3 from #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 2023-03-22 20:02:26
#የአጋንንት !
#የዓይነ ጥላ!
#የዛር መንፈስ! መራቅያ የብራና አስማተ ቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ይህ ነው::

#ይህ ጸሎተ ሚካኤል በቀደምቶቹ በብራና ላይ ተከትቦ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቶ ይሄው እኛ ዘንድ ደርሷል::

በድርሳኑ እንደሚለው ለቅዱስ ሚካኤል የተሰጠ ልዩ እና ኅቡዓት አስማት ዲያብሎስን ድል መንሻ ነውና ልብ ይበሉ::

#እኛ እኮ በብዙ መንገድ የታደልን ግን ደግሞ በአጉል ፍርጃ ማንነታችን ያጣን ሰዎች ሆንን እንጂ የተሰጠን እና ያለን ነገር ብዙ ነው::

#ለረዥም ጊዜ በዚሁ ቤት አዲስ ነገር መላክ እና ማስተላለፍ ካቆምኩኝ ቆየሁ ይህ የሆነበት ምክንያትም ከአሁን በፊቱ በተሻለ መልኩ እውቀትን ለማቀበል በማሰብ ነውና ይቅር በሉኝ::

እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቶሎ ቶሎ እውቀቶችን ለማስተላለፍ እሞክራለሁ::ወዳጆቼም እንዲሁም ቤተሰቦቼ እንደበፊቱ በአጋንንት ወጥመድ ውስጥ ላሉ ይደርስ ዘንድ እንዲሁም በጸሎተ ሚካኤል በቤታቸው ከችግራቸው ይላቀቁ ዘንድ!

መልእክቱን ለወዳጆቻችሁ አጋሩ!

ገቢሩም:

#በንጽህና ጧት ጧት 3 ወይም 7 ጊዜ በውኃ ላይ ማድረስ
#በቅብዓ ቅዱስ ላይ ጸሎት በማድረስ የታመመው አካላችን መቀባት
#ስራ ባይሳካልን ጧት በባዶ ሆድ ጸሎቱን አድርሰን መሄድ
#እንዲሁም ለማንኛውም ችግራችን አስማተ ሚካኤል በቀይ ቀልም በልሙጥ ወረቀት ከነጠልሰሙ ጽፈን አክብረን ብንይዘው ይሆንልናል::

የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን!

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

የቴሌግራም ቻናል ሊንክ
https://t.me/etsedebdab
2.5K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2 veebr 2023
Picture 1 from #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 2023-02-02 23:13:30
ፍየለፈጅ
~የወባ ክትባት ሰጪዕፅ ነው::

ለወባ መድኃኒት ከዓመት እስከ ዓመት የሚጠብቅ::

የፍየለፈጅ አንድ ፍሬየቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ቀጥፈህ ጨቅጭቀህ በአንድ ሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰህ በባዶ ሆድ መብላት!

በሌላ ቀን አይሆንም ከ ቅዱስ ዮሐንስ በቀር::

~እንደ ክትባት ያገለግላል::

ሕግ እና ደንብ ማክበር የጥበቡ ባህሪ ነው::
ፍቱን ነው::
1.0K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2 veebr 2023
Picture 1 from #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 2023-02-02 22:52:06
ቄስ በደጄ

ለነስር/ለወር አበባ መብዛት

~የቄስ በደጄ ቅጠሉን አሽተው ውኃን በአፍንጫ ቢጨምሩ ነስሩን በፍጥነት ይቆማል:
ይህ ድርጊት ነስር ባለን ሰዓት ለ 3 ጊዜ ያድርጉት ቀስ እያለ እስከ መጨረሻ ይጠፋል::

~የቄስ በደጄ ሥር:የጠለንጅ ሥር:የቱልት ሥር አንድ ላይ ከትባ ወገቧ ላይ ትሰር በቅፅበት ይቆማል::

ፍቱን ነው::
1.3K views19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
23 nov 2022
Picture 1 from #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 2022-11-23 23:54:50
ሟጠሽ
14.7K views20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
15 okt 2022


የጥቅምት የእስጢፋኖስ ማር
ይህ በእስጢፋኖስ ቀን በ ጥቅምት 17 አልያም 16 ለ 17 አጥብያ ቢቆረጥ የተለያዪ የመክስተ ምስጢር ጥበብ እንደሚሰራበት ያውቃሉ?

ሲቆረጥ በንጽህና ይሁን ከተቻለ በወይራ ጭስ ተደርጎ ይቆረጥ፣መቀበያውም ምፁህ እቃ ይሁን መቁረጫውም ከተቻለ የብር ወይም የቀንድ ቢላዋ ይሁን።

ስለ ጥቅምት ማር ትርጒሜ እመለስበታለሁ።
ለዛሬ ግን ከላይ ባስቀመጥኩላችሁ ቀን የተቆረጠ ማር የጥቅምት ማር ከ 1 ኪሎ በላይ ለሚያቀርብልኝ!

ለ 3 ሰው ብቻ እጅግ ድንቅ የሆነ መክስተ ምስጢር የረቀቀ የእግዚአብሔር ጥበብ በነፃ እንድሰራለት ይሆናል።

መክስተ ምስጢር፣ዘኢያገድፍ የማያስረሳ፣ለዓለማዊም፣ለቤተክህነትም ይሆናል።

ይህ ንፁህ ማር ስታዘጋጁ ቢቻል ነጭ ይሁን ካልሆነ ግን ቀይ ማር ቢሆንም ግድ የለም።

የመርሳት ችግር
ቀለም አለመያዝ ችግር
ለድርሰት፣ለተውኔት፣
ለዝማሬ፣ለቅኔ፣ለአቊቋም
ለተለያዩ ምርምር እና ጥናት
ለማንኛውም የትምህርት ዓይነት ሊጠቅም የሚችል ጥበብ ነውና።ይህ የጥቅምት የእስጢፋኖስ ማር ማዘጋጀትን አትዘንጉ እንዲሁም በውስጥ መስመር አስቀምጡልኝ።

በተጨማሪም የእጽዋት እውቀት ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በርከት ያሉ እጽዋቶች እፈልጋለሁና።

የሚገባውን ክፍያ ከፍየው የሚያቀርብልኝ ሰው ቢኖር እጅጉን ደስ ባለኝ።ከዚህ በፊት የጠየኳችሁ የወርቅ በሜዳ ሥርም በተጨማሪ የሚያቀርብልኝ ሰው ቢኖር ውለታ እከፍላለሁ።እታዘዝማለሁ።

የእጽዋቶች ምስል ከቻናሉ ውስጥ ወደኃላ በብዛት የምታገኙ ይሆናል።

የተቀጽላ ዝርያ
የአበቦች ዝርያ
የሥሮች ዓይነት
የግንዱ ቅርፊቶች
የዕጽዋት ፍሬዎች
የቅመም ዓይነቶች
የመዓድናት ዝርያ የምፈልግ ይሆናል።

ከላይ የጠቀስኳቸውን የምትችሉትን ማቅረብ የምትችሉ ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች፣ወዳጆቼ፣የጥበብ አድናቂዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ክፍያውን ፈጽሜ የምረከብ ይሆናል።

ለምታደርጉልኝ ትብብር ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳችሁ።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

ቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/etsedebdabea
24.2K views12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 39.74K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @etsedebdab ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የ#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) ቻናል በአሁኑ ጊዜ 39.74K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የሃይማኖት ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት... avatar
#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት... @etsedebdab
በቴሌግራም ይክፈቱ