ቄስ በደጄ ለነስር/ለወር አበባ መብዛት ~የቄስ በደጄ ቅጠሉን አሽተው ውኃን በአፍንጫ ቢጨምሩ ነስሩን በፍጥነት ይቆማል: ይህ ድርጊት ነስር ባለን ሰዓት ለ 3 ጊዜ ያድርጉት ቀስ እያለ እስከ መጨረሻ ይጠፋል:: ~የቄስ በደጄ ሥር:የጠለንጅ ሥር:የቱልት ሥር አንድ ላይ ከትባ ወገቧ ላይ ትሰር በቅፅበት ይቆማል:: ፍቱን ነው:: 1.3K views19:52