ፍየለፈጅ ~የወባ ክትባት ሰጪዕፅ ነው:: ለወባ መድኃኒት ከዓመት እስከ ዓመት የሚጠብቅ:: የ | #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

Picture 1 from #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) 2023-02-02 23:13:30
ፍየለፈጅ
~የወባ ክትባት ሰጪዕፅ ነው::

ለወባ መድኃኒት ከዓመት እስከ ዓመት የሚጠብቅ::

የፍየለፈጅ አንድ ፍሬየቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ቀጥፈህ ጨቅጭቀህ በአንድ ሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰህ በባዶ ሆድ መብላት!

በሌላ ቀን አይሆንም ከ ቅዱስ ዮሐንስ በቀር::

~እንደ ክትባት ያገለግላል::

ሕግ እና ደንብ ማክበር የጥበቡ ባህሪ ነው::
ፍቱን ነው::
#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

@etsedebdab
39.74K ተመዝጋቢዎች
ሃይማኖት ምድብ
👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እን...