28. (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች የሚለቀቁበት እንዲሁም በጥያቄ እና መልስ የምንማማርበት ግሩፕ ነው።ቻናላችችን ለመቀላቀል https://t.me/Yeuwket_kazna