Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @etsedebdab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.74K
የሰርጥ መግለጫ

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
☎️0911274140
☎️0929922070

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-24 00:03:24 ሰንፔር
15.5K views21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 23:57:33
ለፈተና ለቃለ እግዚአብሔር ነው::
ፍቱን ነው::
15.5K views20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 23:54:50
ሟጠሽ
14.7K views20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 23:53:44
ሽንጎጎ
14.1K views20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 12:37:41
ይህ መልእክት ሁለት ነገር ያስተላልፋል:
አንደኛው ቀና ምስክርነት ሁለተኛው ፈውስ በሚሰጡ ጥበበኞች እምነት ማጣት::

እግዚአብሔር ሙሉ ችግርህን ያቅልልህ ወንድሜ::

ማሳሰብያ

እራሳችን ከተመሳሳይ ድህረ ገጾች እና ከአጭበርባሪ ሰዎች እንጠብቅ::

ቢቻል ቢቻል አድራሻ ካለው ሰው እንሂድ በባንክ ብር ላኩ መፍትሔ እንላክላችሁ ተብለው አያሌ ሰዎች በግፍ ያለርህራሄ ብራቸው ተበልተዋል::እኛም እንጠንቀቅ::

ሻሎም ነኝ!
23.2K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 21:26:14
ስለ ቀና ምስጋናዎ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የቀረውን ችግር ደግሞ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በፀጋው ይሙላሎት::

ይህ ምስክርነት በፈጣሪ ጥበብ ለሚጠራጠሩ እንዲሁም በሳይንሳዊ መንገድ ድግግሞሽ የበዛበት በሽታ !መንፈሳዊ ይዘት ያለው በሽታ ከአባቶች እውቀት እና ከቤተእምነት ፈውሶች በቀር ለመፍታት አዳጋች ነው::

ሻሎም ነኝ!
20.5K viewsedited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 23:33:16
25.0K views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 23:32:58 ለድርሰት/ለቅኔ/ለፈተና

የጥቅምት ማር ምስጢር እና ተግባር ነው::

ይህ ምስጢረ ቅኔ በ ፰ ወር የሚያስቀኝ ጥበብ ነው::

በስመ :አብ :ወወልድ :ወመንፈስ: ቅዱስ :፩ :አምላክ :ጸሎት :በእንተ :ምስጢረ :ድርሰት:

ሰተናዊ :ቀተናው: እራኤል :ግራኤል :ብርስባሔል :አውላላኤል :አውሎድልዋኪን:አውላ:አዝዮስ :ፎኮስ :ኤሎሄ :ኤልማስ: ቤጣ :እግረ ማጣ :ዘአስተናገርኮ :ለእዝራ :ሱቱኤል :በገዳመ :አርፋድ :ወአስተይኮ :ጽውዓ ልቡና :ከማሁ አስትየኒ ምስጢረ :ድርሰት :ለገብርከ:እከሌ

ገቢሩ:-
የቀጠጥና ሥር በደንብ አድቅቀው ላም ካለ በኃላ በሾርባ ማንኪያ አንድ በመለካት በ ፫ የሾርባ ማንኪያ ^የጥቅምት ማር ^በአዲስ ብርጭቆ ለውሰው ለሶስት ቀን ጧት ጧት ከላይ ያለው ጸሎት እፍ እያሉ ፯ ጊዜ በመጸለይ በሶስተኛው ቀን ጀምሮ ለ ሶስት ቀን ጧት በባዶ ሆድ መዋጥ ነው::

ዓዲ(ወይም)
የቀጠጥና ስር ማክሰኞ ቀን ጧት ቆርጠው ለፈተና: ለዘረፋ ቅኔ:ለቆጠራ ቅኔ ጥርሶችህን እየፋቅህ አመስጥር!

ፈሐቅ ቦቱ አስናኒከ ለኩሉ ሰናይ ይከውን ለከ!

ይህ ጥበብ መዓርገ ክህነት ያልተቀበለ ሰው ጸልዮ ቢጠቀመው አይሰራም ምጢሩ ከባድ ነውና!

ይህ ማለት ጸሎቱ በካህን ማስደረስ ግድ ሊላቹ ነው ማለት ነው::

እንደ እሳት የነጠረ አእላፍ ሊቃውንት የወጡበት ከህፃናት እስከ አዋቂ የሚሆን ከ ሩካቤ ስጋ በቀር ምንም አይሽረውም እሱም ለሁለት ሳምንታት ያክል ጥንቃቄ ይሻል::

#የእውቀት ጥማት ላለበት ሰው ሼር በማድረግ ይደርስ ዘንድ ግድ ይላል:እውቀት ሲኖር ሃገራችንየሚታደግ ትውልድ ይገኛልና::

ሽይሎም ነኝ!

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/+TQcAXSzUFJAiH3BQ

ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ
# 0911274140
# 0929922070
22.5K views20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 17:51:18
ስለ መልካም ምስክርነትዎ ክብር ያድልልኝ የማያልቀው ሰላም ጤና ፍቅር የሰማዩ ጌታ ያድልልኝ::

የእግዚአብሔር ጥበብ በሙሉ ልባችን አምነን ብንከውነው ቅሉ!

ያለ ምንም ጥርጥር ይሆንላችኃል::
ብቻ ከፊታችሁ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን አስቀድሙ::
19.3K views14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-15 15:36:15

የጥቅምት የእስጢፋኖስ ማር
ይህ በእስጢፋኖስ ቀን በ ጥቅምት 17 አልያም 16 ለ 17 አጥብያ ቢቆረጥ የተለያዪ የመክስተ ምስጢር ጥበብ እንደሚሰራበት ያውቃሉ?

ሲቆረጥ በንጽህና ይሁን ከተቻለ በወይራ ጭስ ተደርጎ ይቆረጥ፣መቀበያውም ምፁህ እቃ ይሁን መቁረጫውም ከተቻለ የብር ወይም የቀንድ ቢላዋ ይሁን።

ስለ ጥቅምት ማር ትርጒሜ እመለስበታለሁ።
ለዛሬ ግን ከላይ ባስቀመጥኩላችሁ ቀን የተቆረጠ ማር የጥቅምት ማር ከ 1 ኪሎ በላይ ለሚያቀርብልኝ!

ለ 3 ሰው ብቻ እጅግ ድንቅ የሆነ መክስተ ምስጢር የረቀቀ የእግዚአብሔር ጥበብ በነፃ እንድሰራለት ይሆናል።

መክስተ ምስጢር፣ዘኢያገድፍ የማያስረሳ፣ለዓለማዊም፣ለቤተክህነትም ይሆናል።

ይህ ንፁህ ማር ስታዘጋጁ ቢቻል ነጭ ይሁን ካልሆነ ግን ቀይ ማር ቢሆንም ግድ የለም።

የመርሳት ችግር
ቀለም አለመያዝ ችግር
ለድርሰት፣ለተውኔት፣
ለዝማሬ፣ለቅኔ፣ለአቊቋም
ለተለያዩ ምርምር እና ጥናት
ለማንኛውም የትምህርት ዓይነት ሊጠቅም የሚችል ጥበብ ነውና።ይህ የጥቅምት የእስጢፋኖስ ማር ማዘጋጀትን አትዘንጉ እንዲሁም በውስጥ መስመር አስቀምጡልኝ።

በተጨማሪም የእጽዋት እውቀት ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በርከት ያሉ እጽዋቶች እፈልጋለሁና።

የሚገባውን ክፍያ ከፍየው የሚያቀርብልኝ ሰው ቢኖር እጅጉን ደስ ባለኝ።ከዚህ በፊት የጠየኳችሁ የወርቅ በሜዳ ሥርም በተጨማሪ የሚያቀርብልኝ ሰው ቢኖር ውለታ እከፍላለሁ።እታዘዝማለሁ።

የእጽዋቶች ምስል ከቻናሉ ውስጥ ወደኃላ በብዛት የምታገኙ ይሆናል።

የተቀጽላ ዝርያ
የአበቦች ዝርያ
የሥሮች ዓይነት
የግንዱ ቅርፊቶች
የዕጽዋት ፍሬዎች
የቅመም ዓይነቶች
የመዓድናት ዝርያ የምፈልግ ይሆናል።

ከላይ የጠቀስኳቸውን የምትችሉትን ማቅረብ የምትችሉ ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች፣ወዳጆቼ፣የጥበብ አድናቂዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ክፍያውን ፈጽሜ የምረከብ ይሆናል።

ለምታደርጉልኝ ትብብር ከፍ ያለ ምስጋና ይድረሳችሁ።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

ቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/etsedebdabea
24.2K views12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ