Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ etsedebdab — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @etsedebdab
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 39.74K
የሰርጥ መግለጫ

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::
አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
☎️0911274140
☎️0929922070

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-10 19:49:40 ቀና ምስክርነት ይህ ማዳን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው::
ለሰዎች መዳን ምክንያት ስላደረገኝ ፈጣሪየ እና አምላኪየ ክብሩ ይውሰድ::
4.5K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 19:31:02
የሚጥል / አውድቅ / ኢፕለፕሲ/

የዚህ በሽታ መድኃኒት በዙዎች ዘንዳ እንደማይገኝ እና በየቀኑ በመድኃኒት ትሪት ከማድረግ ውጭ የመዳኑ ሁኔታ በጣም አዳጋች እንደሆነ ብዙዎቹ የሚዬውቁት ሀቅ ነው::

ይህ በሽታ በእምነት ቦታዎች እና በአንድ አንድ የተፈጥሮ የሃገረ ሰብእ ሕክምና ወይም በባህል ህክምና እንዲሁም ረዥም ክትትል ባለው ዘመናዊ ሕክምናም ይድናል::

የዚህ ክፉ በሽታ መድኃኒት ለማግኘት ለረዥም ዓመታት መድኃኒት ፍለጋ ስንኳትን ቆይተን በመጨረሻ መልካም ምላሽ ሰጥቶን በዚህ በሽታ የተጠቁ ሰዎች መዳን ችለዋል ለዚሁም አያሌ ሰዎች ምስክር ናቸው::

ሕክምናውን መከታተል የምትፈልጉ በሙሉ በተለመደው አድራሻችን በስራ ሰዓት ደውለውልን ብቅ ይበሉ::

ማስታወሻ
በአጭር ጊዜ የለምፅ በሽታን የሚያድን መድኃኒትም ስለደረሰ ከ ሁለት ሳምንት በኃላ እየደወላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ::
እንዲሁም ፍፁም የድክመተ ወሲብ ችግር ያለባችሁ ይህ ማለት ጭራሽ ብልት የመነሳት ችግር ያለባችሁም አዲስ ነገር አለ::
የወሊድ ችግርም ያለባችሁ እህቶቻችን ብዙ ተስፋ ያለው ነገር ስላለ መጥታችሁ እማክሩን::

ይህ ሁሉ መፍትሔ የሚሆነው ከእግዚያብሔር እጅ እና ጥበብ ውጭ በማንም አይደልም::

ሻሎም ነኝ::

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

0911274140
0929922070

ሼር ይደረግ
5.0K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 18:31:24
ሴቴ ዕሬት
10.0K views15:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 15:42:43
#ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ፤

፱ ሰዓት በሆነ ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ‹‹ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ፤አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ›› ብሎ በታላቅ ቃል ተናገረ፤(ማር.፲፭፥፴፬)፡፡

ከ፮ ሰዓት ጀምሮ እስከ ፱ ምድር ጨለመች፤ ፀሐይ፤ጨረቃ፤ከዋክብት ብርሃናቸውን ከለከሉ፤

ምክንያቱም የፈጣሪያቸውን ዕርቃኑን ይሸፍኑ ዘንድ ነበር፤ ‹‹ቀትርም በሆነ ጊዜ ፀሐይ ጨለመ፤ምድርም ሁሉ እስከ ፱ ሰዓት ድረስ ጨለማ ሆነ›› ማር.፲፭፥፴፫፡፡
2.7K views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 20:02:26
#የአጋንንት !
#የዓይነ ጥላ!
#የዛር መንፈስ! መራቅያ የብራና አስማተ ቅዱስ ሚካኤል ጸሎት ይህ ነው::

#ይህ ጸሎተ ሚካኤል በቀደምቶቹ በብራና ላይ ተከትቦ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቶ ይሄው እኛ ዘንድ ደርሷል::

በድርሳኑ እንደሚለው ለቅዱስ ሚካኤል የተሰጠ ልዩ እና ኅቡዓት አስማት ዲያብሎስን ድል መንሻ ነውና ልብ ይበሉ::

#እኛ እኮ በብዙ መንገድ የታደልን ግን ደግሞ በአጉል ፍርጃ ማንነታችን ያጣን ሰዎች ሆንን እንጂ የተሰጠን እና ያለን ነገር ብዙ ነው::

#ለረዥም ጊዜ በዚሁ ቤት አዲስ ነገር መላክ እና ማስተላለፍ ካቆምኩኝ ቆየሁ ይህ የሆነበት ምክንያትም ከአሁን በፊቱ በተሻለ መልኩ እውቀትን ለማቀበል በማሰብ ነውና ይቅር በሉኝ::

እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቶሎ ቶሎ እውቀቶችን ለማስተላለፍ እሞክራለሁ::ወዳጆቼም እንዲሁም ቤተሰቦቼ እንደበፊቱ በአጋንንት ወጥመድ ውስጥ ላሉ ይደርስ ዘንድ እንዲሁም በጸሎተ ሚካኤል በቤታቸው ከችግራቸው ይላቀቁ ዘንድ!

መልእክቱን ለወዳጆቻችሁ አጋሩ!

ገቢሩም:

#በንጽህና ጧት ጧት 3 ወይም 7 ጊዜ በውኃ ላይ ማድረስ
#በቅብዓ ቅዱስ ላይ ጸሎት በማድረስ የታመመው አካላችን መቀባት
#ስራ ባይሳካልን ጧት በባዶ ሆድ ጸሎቱን አድርሰን መሄድ
#እንዲሁም ለማንኛውም ችግራችን አስማተ ሚካኤል በቀይ ቀልም በልሙጥ ወረቀት ከነጠልሰሙ ጽፈን አክብረን ብንይዘው ይሆንልናል::

የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለየን!

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

የቴሌግራም ቻናል ሊንክ
https://t.me/etsedebdab
2.5K views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 21:48:47
ለዓይነ ጥላ

የችፍርግ ሥር
እና ቀንበጡን አድርቀው በደንብ ተነፍቶ በ 3 የሾርባ ማንኪያ ለክተው ከዳዊት ሙሉ አሌፋትን 3 ጊዜ በጧት ጸሎት አድርሰው በ3 የሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰው ጧት ጧት ለ ሰባት ቀን የተለወሰው መፍትሔ መብላት ነው::

አልቦቱ ኅርመት!
ሻሎም ነኝ!
1.3K views18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 21:16:13
የነስር መድኃኒት

በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡

ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡

1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds)
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 በመቶ በላይ ለሚከሰት የነስር ዓይነት ምክንያት ነው፡፡ ከፍተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣን ነስር በቀላሉ መቆጣጠር ወይንም ማቆም ይቻላል፡፡

2) ከኋለኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Posterior Nosebleeds)
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይንት በአብዛኘው በዕድሜ በገፉ ሰዎች ላይ የሚከሰት የአፍንጫ መድማት ነው::

የነስር መፍትሔ
የእንቁላል ቅርፊት በደንብ አድርገው በንፅህና በማሳረር ፈጭተው ነፍተው በማዘጋጀት!
ነስር በነሰሮት ሰዓት የተዘጋጀውን እንቁላሉ ቅርፊት በአፍንጫ ማሽተት እና መሳብ ነው::
ይህ ድርጊት በነስር ወቅት ብቻ ቢጠቀሙ ጨርሶ ይድናል::

ሻሎም ነኝ::
ለበለጠ መረጃ 0929922070/0911274140 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::

ቁጥር ሁለት ተጨማሪ የስራ ቦታ ቅርንጫፍ አድራሻ በቅርቡ አድራሻውን እልካለሁ::
ሰናይ ይግጠመን::
1.7K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 21:58:07
ሃይማኖታችን ደም ስራችን ናት ልንጠብቃት ይገባል::
1.6K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 23:20:07
ቅምቦ ጦጵያ/ ለጋኔን ማስለቀቅያ
ልቡ ለሚሰውረውም ጭምር ይሆናል:

~የቅምቦ /ጦጵያ ደም ወይም ከግንዱ የሚወጣው ፈሳሽ በትንሹ ከንፁህ ቅብዓ ቅዱስ ጋር ቀላቅለህ ሆዱን እስከ እንብርቱ ድረስ ለ 3 ቀን ያህል ቀባው::

~ይለቀዋል::
969 views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 23:13:30
ፍየለፈጅ
~የወባ ክትባት ሰጪዕፅ ነው::

ለወባ መድኃኒት ከዓመት እስከ ዓመት የሚጠብቅ::

የፍየለፈጅ አንድ ፍሬየቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ቀጥፈህ ጨቅጭቀህ በአንድ ሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰህ በባዶ ሆድ መብላት!

በሌላ ቀን አይሆንም ከ ቅዱስ ዮሐንስ በቀር::

~እንደ ክትባት ያገለግላል::

ሕግ እና ደንብ ማክበር የጥበቡ ባህሪ ነው::
ፍቱን ነው::
1.0K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ