Get Mystery Box with random crypto!

Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovacancyofficial — Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹 J
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovacancyofficial — Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ethiovacancyofficial
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.23K
የሰርጥ መግለጫ

የስራ ማስታወቂያ ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ
For genuine job opportunity
@Yatabena_2022
0942 481818

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-06 09:12:06 ጁኒየር አካዉንታንት
#yonatan_bt_furniture
#finance
#accounting
#accountant
Addis Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: November 14, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ የእንጨት ውጤቶች መሸጫ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን ለበለጠ መረጃ +251933933001 መደወል ይቻላል፡፡
2.6K views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 09:10:39 #CORDAID Ethiopia በ 0 ዓመት   NGO Vacancy

● #Position1: Data management
▹ Degree in statistics, Information Systems or computing.
▹ knowledge on ODK/Kobo Toolbox
▹ Experience: 0 year
▹ Reference number: Rec/084/22

● #Position2 : Translator 
▹ MA Arts (Linguistics) / Social Sciences
▹ Knowledge on translation
▹ Experience: 0 year
▹ Reference number: Rec/087/22

● #Position3 :  Costing Data Collector
▹ Degree in Economics, Accounting or Health Economics
▹ Knowledge on health indicators  
▹ Experience: 0 year
▹ Reference Number:  Rec/090/22

● #Position4 :  Transcriber
▹ BA Arts (Linguistics) / Social Sciences/
▹ Previous work done on transcription of data
▹ Experience: 0 year
▹ Reference Number:  Rec/096/22

ለሁሉም የስራ መደቦች
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● ደምወዝ : በድርጅቱ መስፈርት
● የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
● የምዝገባ ጊዜ : እስከ 03-03-2015
● ስልክ: 0115578368

         ለመመዝገብ
Application letter, CV (at least 3 professional references on your CV) በ PDF format ካዘጋጃችሁ በኋላ ይህንን Email በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ!
hr.ethiopia@cordaid.org

ማሳሰቢያ፡  ስታመለክቱ ከኢሜሉ Subject Line ላይ ከምታመለክቱበት የስራ መደብ ላይ ያለውን Reference Number መጻፍ አለባችሁ!

share to your friends
2.6K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 09:08:11
★ ጎህ ቤቶች ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ በ0 አመት

Deadline: Nov 11, 2022

Goh Betoch Bank invites Fresh and qualified applicants for the following Banking Careers.

Position : IT Trainee

Qualification: Information Technology, Computer Science, Network Engineering, Computer Engineering, Electrical Engineering, Information Science or related field of study

Experience: with zero year experience
.

share to your friends
2.8K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 18:24:00
1.6K views15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:56:30 ጸሃፊ
#lion_security_service_plc
#business
#secretarial_admin_and_clerical
#secretary
Addis Ababa
በዲፕሎማ የተመረቀች
ተፈላጊ ጾታ፡ ሴት ብቻ
ተግባራት እና ኃላፊነቶች፡-
- በስልክ በኢሜል እና በድብዳቤ የሚመጡ ልዩ ልዩ መልእክቶችን ተቀብላ ለሚመለከተው የስራ ሃላፊዎች ማስተላለፍ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 6000.00
Deadline: November 11, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላይን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ በሎ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251922464043/ +251932175121/ +251118696092 ደውላቹ መጠየቅ ይቻላል
1.6K views16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:55:30 ጁኒየር አካዉንታንት
#yonatan_bt_furniture
#finance
#accounting
#accountant
Addis Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: November 14, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ የእንጨት ውጤቶች መሸጫ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን ለበለጠ መረጃ +251933933001 መደወል ይቻላል፡፡
1.6K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:54:39 Trainee Tender Sales
#belayab_motors
#engineering
#mechanical_engineering
#trainee
Addis Ababa
BSc Degree in Automotive Technology, Mechanical Engineering or in a related field of study
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: November 4, 2022
How To Apply: Submit your CV, copies of relevant documents in person to Belayab Motor, Kadisco Head Office, which is found around Saris Kadisco Traffic Light, former Jamacia Shoes Factory Compound or Addis Ababa Mexico Branch, which is found in front of National Motors For further information contact Tel. Mexico Branch 0115573522/ Head Office 0115582881
1.6K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 19:51:42
1.7K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-27 17:24:54 Job Vacancy Ethiopia pinned «ቀን 14-02-2015 እስከ 19-02-2015 ብቻ የሚቆይ አስቸካይ የስራ ማስታወቅያ COMPAN:PURE INDUSTRIAL PLC ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ና አስመጪ ጅርጅት ዋና ና ብቸኛ አከፉፉይ Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።         Job Title…»
14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 20:36:17 ቀን 14-02-2015 እስከ 19-02-2015 ብቻ የሚቆይ
አስቸካይ የስራ ማስታወቅያ

COMPAN:PURE INDUSTRIAL PLC
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ና አስመጪ ጅርጅት ዋና ና ብቸኛ አከፉፉይ

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title :  
ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና
ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆነ ተጨማሪ የግልስራትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

   በመሆኑምአመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት
ኤች አር ቢሮ ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ልምድ  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

የትምህርት ደረጃ:-በማንኛውም ዘርፍ
ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/8ኛ/ መፅሀፍና ማንበብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

ደመወዝ:- በድርጅቱ ስኬል(እርከን) መሰረት

ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን  እንሰጣለን።
                   
አድራሻ ፡- መገናኛ ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት አዝመራ ሽሮ የሚል ባነር ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮቁጥር 306/2 በስተግራ በኩል ኤች አር ክፉ በመግባት ያመልክቱ።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድም በመምጣት ያመልክቱ።

ለበለጠ መረጃ

ስልክ     0903916610
          
             0903916636
7.1K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ