Get Mystery Box with random crypto!

Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovacancyofficial — Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹 J
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiovacancyofficial — Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @ethiovacancyofficial
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.23K
የሰርጥ መግለጫ

የስራ ማስታወቂያ ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ
For genuine job opportunity
@Yatabena_2022
0942 481818

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-11-08 21:53:56 ቀን 28-02-2015 እስከ 3-03-2015   
       
           ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 28/02/2015 አ.ም እስከ 03/03/2015 አ.ም ድረስ  6 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝ
ሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በመግባት ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፉ የሚችሉ ወይንም  በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ

ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል

ደመወዝ:- 6625 ና አበል 1000 ተጨማሪ ኮሚሽን

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ልምድ:-  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

ስልጠናው በተመለከ ለ አንድቀን ለ 2:00 ያክል በድርጅቱ ማርኬተር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ስለ ስራ አተገባበር ና አሰራር በተመለከተ  ይሆናል
የስራ አፈፃፀም ታይቶ ተከታታይ የተግባር ስልጠና ይኖራል።

ለሁሉም ሰልጣኞች የስራ ልምድ ና የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን  እንሰጣለን።

         ማሳሰቢያ

ምንም አይነት ክፉያ ከሰራ ፈላጊ ድርጆቱ አይቀበልም ይህም ለምዝገባ ና ለስልጠና ማለት ሲሆን ድርጅቱ ነፃ የስራ እድል ለስራ ፈላጊዋች ታሳቢ የተደረገ ነው።

በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊ ዋች በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት የትምህርት ማስረጃችሁን ልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

የዋስትና ስድስት መቶ (600) ብር የዋስትና ይህም ከድርጅቱ ለሚወስዷቸው ማሰያ (ማስተዋወቂያ) ሳንፕል ምርቶች እቃዋች ከድርጅቱ ስለሚወስድ እንደ ማስያዛ  ( ጋረንቲ) ተመላሽ የሚሆን ይዞ በመምጣት ወይም በድርጅቱ አካውንት በመላክ ደረሰኝ ከድርጅቱ በመውሰድ በአካል በመገኝት ኤች አር ቢሮ (የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ሎጀስቲክ ክፉል) ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ደረሰኝ ሳይቀበሉ (600) ዋስትና አያሲዙ!!
                   
አድራሻ ፡- መገናኛ ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

አድራሻ ከጠፉቦት ብቻ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ!!

ስልክ     0903916610
          
             0903916636     

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።
    
767 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 14:56:22
ቶንግዳ ሆቴል (4 ኮከብ ሆቴል)
2.0K viewsedited  11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 10:08:53
2.7K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 08:16:49
397 views05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 07:50:00 የምዝገባ ቀን 29/ t02/ 2015
ድርጅታችን ኤች አርትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር እንኳን ለ 2014 ዓ.ም በሰላም አደረስዎ እያለ
ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል
አከፋፋይ
የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም
.ብዛተ 40
ፃታ፡ አይለይም
ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና
700 ብር ትራንሰፖት

ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ስራ ይገባሉ።
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- 22 ማዞርያ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
0972-61-66-50
0983239683
0118634142

ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram channel
@ethioooojobs
@ethioooojobs
@ethioooojobs
@ethioojobs
urgent job vacancy
0948830272

የስራ መደብ፦#ፉራማሲስት/ድራጊስት
የት/ደረጃ፦ ዲፕ/
የስራ ልምድ፦ 0-5 ዓመት
የስራ ቦታ፦ አ/አ
ደሞዝ፦7-10000
ብዛት፦5
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#software developer
የት/ደረጃ፦ ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0-5 ዓመት
ደሞዝ፦10000
ብዛት፦8
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#ላቢያጆ
የት/ደረጃ፦
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦ በስምምነት
ብዛት፦15
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#መካኒካል ኢንጅነር
የት/ደረጃ፦ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0-5 ዓመት
ደሞዝ፦4800-8000
ብዛት፦8
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#አውቶሞትቭ ኢንጅነር መንጃ ፊቃድ ያለው
የት/ደረጃ፦level 1-4 /ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
ደሞዝ፦4800
ብዛት፦4
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦ #አካውታንት
የት/ደረጃ፦ድግር
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
ደሞዝ፦ በስምምነት
ብዛት፦6
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦ #ማርኬቲንግ/ኢኮኖሚክስ
የት/ደረጃ፦ድግሪ
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
ደሞዝ ፦ 8000
ብዛት፦4
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦#ሱፐርማሪኬት ሱፐርቫይዘር
የት/ደረጃ፦ዲፕ/ዲግሪ
️የስራ ልምድ፦0 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ :- 5000
ብዛት፦3
ፆታ፦ወ

የስራ መደብ፦#ሹፌር የድሮ 5ኛ
የት/ደረጃ፦8+
የስራ ልምድ፦2/6 ዓመት
ደሞዝ:- 7500፦6
ፆታ፦ወ

የስራ መደብ፦#ነርስ ለሆስፒታል/ክልኒክ/ለሆም ከር
የት/ደረጃ፦ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0/6 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦4000-12000
ብዛት፦15
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#ፀሀፊ
የት/ደረጃ፦ 10/12/ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ፦0-5 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ:-4500-7500
ብዛት፦6
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#Ho Health Offfice
የት/ደረጃ፦ ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0-7 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ:- 7-12000
ብዛት፦20
ፆታ፦ወ/ሴ

የስራ መደብ፦#ሽያጭ ሰራተኛ
የት/ደረጃ፦10/12/ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0-4 ዓመት
የስራ ቦታ፦.አ/አ
ደሞዝ፦ 3-4500
ብዛት፦8
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦#ፊንሽግ ሰራተኛ
የት/ደረጃ፦ 8+
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ;-በስምምነት
ብዛት፦5
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦ #ስቶር ኪፐር
የት/ደረጃ፦10
የስራ ልምድ፦ 2 ዓመት
ደሞዝ፦4000
ብዛት፦4
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#አለሙንየም ቴክንሻን
የት/ደረጃ፦ 8+
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ;-6000
ብዛት፦5
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#ሪሴብሽን
የት/ደረጃ፦ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0-2 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦በስምምነት
ብዛት፦5
ፆታ፦ሴ

የስራ መደብ፦ #ሚድዋይፈር
የት/ደረጃ፦ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0-5 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦በስምምነት
ብዛት፦10
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#NGO በማነኛወም
የት/ደረጃ፦ዲግሪ/ዲፕ
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦በስምምነት
ብዛት፦20
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦ #ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ፦10 እና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦3500-4500
ብዛት፦5
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ፦#በያጅ
የት/ደረጃ፦10+
የስራ ልምድ፦ 2-5 ዓመት
የስራ ቦታ፦ አ/አ
ደሞዝ፦እ፡በ፡ጥ
ብዛት፦4
ፆታ፦ወ

የስራ መደብ፦#ስልክ ኦፕረተር
የት/ደረጃ፦10/12/ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
ደሞዝ፦3000
ብዛት፦10
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦#ካሸሪ/አካውታንት
የት/ደረጃ፦10+
የስራ ልምድ፦ 0-3 ዓመት
ደሞዝ፦4000
ብዛት፦4
ፆታ፦ሴ

የስራ መደብ፦#ፅዳት እና ተላላክ ለባንክ
የት/ደረጃ፦8/10
የስራ ልምድ፦ 0 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦በስምምነት
ብዛት፦10
ፆታ፦ሴት

የስራ መደብ፦#ቴክስታይል ኢንጅነር
የት/ደረጃ፦ዲፕ/ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ 0-2 ዓመት
የስራ ቦታ፦አ/አ
ደሞዝ፦5-10000
ብዛት፦6
ፆታ፦ሴ/ወ

የስራ መደብ ፡ አስተማሪ
የት ደረጃ ፡ diploma/Degree
የስራ ልምድ ፡0 - 2አመት
ደሞዝ ፡ 3000-5500
ፆታ:ወ/ ሴት
የስራ ቦታ ፡ አ.አ

አድራሻ :-22ጎላጎል አጠገብ ባታ ህንፃ ላይ
0948830272
@ethioojobs
449 views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 07:30:34
525 views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 07:30:26 Job Title: ዋና ስራ አስኪያጅ

Company: Nethor event and promotion [Verified Company ]

Job Type: Permanent

Description: ድርጅታችን አዲስ ለመሰረተዉ ፊልም ፕሮዳክሽን በሙያዉ ችሎታ እና ልምድ ያላቸዉን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

በመሆኑም
- ከዚህ በፊት በፊልም ፕሮዳክሽን ዉስጥ በፕሮዳክሽን ማናጀርነት እና ተያያዥ ስራ ላይ ሰርታ የምታዉቅ
- ጥሩ ተግባቢነት ያላት
- የፊልም ትሞህርት የተማረች ወይንም በሙያዉ በቂ ልምድ ያላት
- ስለ ፊልም እና ማስታወቂያ በቂ እዉቀት ያላት
- ፈጣን እና ተግባቢ የሆነች
- ከተለያዩ አዳዲስ ድርጅቶች እና የፊልም ባለሙያዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር የምትችል


የስራ ቦታ - መስቀል ፍላወር ( ለመስሪያ ቦታ ቀረብ ያለች )

ደመወዝ - በስምምነት

ፆታ - ሴት

To Apply: Contact Bemnet zewde
529 views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 07:29:17 Job Title: Content Writer

Company: Addis Software Plc

Job Type: Permanent

Description: Job Summary: Content Writer is responsible for researching topics, creating style guides for a company’s content, and writing content that helps drive conversions based on the organization’s goals.
Responsibilities
•Conducting in-depth research on industry-related topics in order to develop original content.
•Identify needs and gaps in our content and recommend new topics.
•Ensure all-around consistency (style, fonts, images, and tone)
•Promote content on social media
•Update website content as needed

Qualification/Requirements:
•Very Good English language proficiency
•Excellent writing and editing skills.
•Effective communication skills.
How to Apply
Interested applicants can apply by email:   hr@addissoftware.com

To Apply: Contact Addis Software Plc
543 views04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 07:24:01
579 views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 18:54:27 ቀን 28-02-2015 እስከ 3-03-2015   
       
   አስቸኳይ ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title :ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና
ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 28/02/2015 አ.ም እስከ 03/03/2015 አ.ም ድረስ  6 ተከታታይ የስራ ቀናት የሥራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒ በመያዝ

የዋስትና (600) ብር የዋስትና ይህም ለሚወስዷቸው ማሰያ ሳንፕል ምርቶች እቃዋች እንደ ማስያዛ  ( ጋራንቲ) ተመላሽ የሚሆን ይዞ በአካል በመገኝት ኤች አር ቢሮ (የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ሎጀስቲክ ክፉል) ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ልምድ  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

ስልጠናው በተመለከ ለ አንድቀን ለ 2:00 ያክል በድርጅቱ ማርኬተር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ስለ ስራ አተገባበር ና አሰራር በተመለከተ  ይሆናል
የስራ አፈፃፀም ታይቶ ተከታታይ የተግባር ስልጠና ይኖራል

የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፉ የሚችሉ  በማንኛውም ዘርፍ

ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል በላይ።

ደመወዝ:- ማርኬተር ኦል ሴልስ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
 
ወኪል አከፉፉይ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን  እንሰጣለን።
                   
አድራሻ ፡- መገናኛ ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድም በመምጣት ያመልክቱ ና ስራ ይጀምሩ ።

ለበለጠ መረጃ

ስልክ     0903916610
          
            0903916636           
1.9K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ