ቀን 28-02-2015 እስከ 3-03-2015 አስቸኳይ ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። Job Title :ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል:: Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 28/02/2015 አ.ም እስከ 03/03/2015 አ.ም ድረስ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት የሥራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒ በመያዝ የዋስትና (600) ብር የዋስትና ይህም ለሚወስዷቸው ማሰያ ሳንፕል ምርቶች እቃዋች እንደ ማስያዛ ( ጋራንቲ) ተመላሽ የሚሆን ይዞ በአካል በመገኝት ኤች አር ቢሮ (የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ሎጀስቲክ ክፉል) ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ልምድ አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው:: ስልጠናው በተመለከ ለ አንድቀን ለ 2:00 ያክል በድርጅቱ ማርኬተር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ስለ ስራ አተገባበር ና አሰራር በተመለከተ ይሆናል የስራ አፈፃፀም ታይቶ ተከታታይ የተግባር ስልጠና ይኖራል የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፉ የሚችሉ በማንኛውም ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል በላይ። ደመወዝ:- ማርኬተር ኦል ሴልስ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ወኪል አከፉፉይ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን እንሰጣለን። አድራሻ ፡- መገናኛ ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ ክፉል በመግባት ያመልክቱ። ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድም በመምጣት ያመልክቱ ና ስራ ይጀምሩ ። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0903916610 0903916636 1.9K views15:54