Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 28-02-2015 እስከ 3-03-2015                       ክፉት የስራ ቅጥር | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ቀን 28-02-2015 እስከ 3-03-2015   
       
           ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 28/02/2015 አ.ም እስከ 03/03/2015 አ.ም ድረስ  6 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝ
ሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በመግባት ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፉ የሚችሉ ወይንም  በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ

ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል

ደመወዝ:- 6625 ና አበል 1000 ተጨማሪ ኮሚሽን

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ልምድ:-  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

ስልጠናው በተመለከ ለ አንድቀን ለ 2:00 ያክል በድርጅቱ ማርኬተር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ ስለ ስራ አተገባበር ና አሰራር በተመለከተ  ይሆናል
የስራ አፈፃፀም ታይቶ ተከታታይ የተግባር ስልጠና ይኖራል።

ለሁሉም ሰልጣኞች የስራ ልምድ ና የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን  እንሰጣለን።

         ማሳሰቢያ

ምንም አይነት ክፉያ ከሰራ ፈላጊ ድርጆቱ አይቀበልም ይህም ለምዝገባ ና ለስልጠና ማለት ሲሆን ድርጅቱ ነፃ የስራ እድል ለስራ ፈላጊዋች ታሳቢ የተደረገ ነው።

በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊ ዋች በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት የትምህርት ማስረጃችሁን ልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

የዋስትና ስድስት መቶ (600) ብር የዋስትና ይህም ከድርጅቱ ለሚወስዷቸው ማሰያ (ማስተዋወቂያ) ሳንፕል ምርቶች እቃዋች ከድርጅቱ ስለሚወስድ እንደ ማስያዛ  ( ጋረንቲ) ተመላሽ የሚሆን ይዞ በመምጣት ወይም በድርጅቱ አካውንት በመላክ ደረሰኝ ከድርጅቱ በመውሰድ በአካል በመገኝት ኤች አር ቢሮ (የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ሎጀስቲክ ክፉል) ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ደረሰኝ ሳይቀበሉ (600) ዋስትና አያሲዙ!!
                   
አድራሻ ፡- መገናኛ ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

አድራሻ ከጠፉቦት ብቻ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ!!

ስልክ     0903916610
          
             0903916636     

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።