Get Mystery Box with random crypto!

የምዝገባ ቀን 30/ 02/ 2015 ድርጅታችን ኤች አርትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር እን | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

የምዝገባ ቀን 30/ 02/ 2015
ድርጅታችን ኤች አርትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር እንኳን ለ 2015 ዓ.ም በሰላም አደረስዎ እያለ
ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ ማሰራት es ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል
አከፋፋይ
የት/ት ደረጃ : አይጠይቅም
.ብዛተ 40
ፃታ፡ አይለይም
ደሞዝ ፡ 6500 ብር እና
700 ብር ትራንሰፖት

ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ስራ ይገባሉ።
የምዝገባው ሰዓት እና ቀን ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00-11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ ፡- 22 ማዞርያ ሚኪስ በርገር ያለበት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ፡ቁ 279
ፈጥነው ይመዝገቡ!!!!!!!!
0972-61-66-50
0983239683
0118634142

ሊንኩን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
telegram channel
@ethioojobs
@ethioojobs
@ethioojobs