Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: ዋና ስራ አስኪያጅ Company: Nethor event and promotion [V | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

Job Title: ዋና ስራ አስኪያጅ

Company: Nethor event and promotion [Verified Company ]

Job Type: Permanent

Description: ድርጅታችን አዲስ ለመሰረተዉ ፊልም ፕሮዳክሽን በሙያዉ ችሎታ እና ልምድ ያላቸዉን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።

በመሆኑም
- ከዚህ በፊት በፊልም ፕሮዳክሽን ዉስጥ በፕሮዳክሽን ማናጀርነት እና ተያያዥ ስራ ላይ ሰርታ የምታዉቅ
- ጥሩ ተግባቢነት ያላት
- የፊልም ትሞህርት የተማረች ወይንም በሙያዉ በቂ ልምድ ያላት
- ስለ ፊልም እና ማስታወቂያ በቂ እዉቀት ያላት
- ፈጣን እና ተግባቢ የሆነች
- ከተለያዩ አዳዲስ ድርጅቶች እና የፊልም ባለሙያዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር የምትችል


የስራ ቦታ - መስቀል ፍላወር ( ለመስሪያ ቦታ ቀረብ ያለች )

ደመወዝ - በስምምነት

ፆታ - ሴት

To Apply: Contact Bemnet zewde