ጁኒየር አካዉንታንት #yonatan_bt_furniture #finance #accounting #accountant Addis Ababa የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ Quanitity Required: 2 Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: November 14, 2022 How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ የእንጨት ውጤቶች መሸጫ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን ለበለጠ መረጃ +251933933001 መደወል ይቻላል፡፡ 1.6K views16:55