Get Mystery Box with random crypto!

ጸሃፊ #lion_security_service_plc #business #secretarial_admin_an | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ጸሃፊ
#lion_security_service_plc
#business
#secretarial_admin_and_clerical
#secretary
Addis Ababa
በዲፕሎማ የተመረቀች
ተፈላጊ ጾታ፡ ሴት ብቻ
ተግባራት እና ኃላፊነቶች፡-
- በስልክ በኢሜል እና በድብዳቤ የሚመጡ ልዩ ልዩ መልእክቶችን ተቀብላ ለሚመለከተው የስራ ሃላፊዎች ማስተላለፍ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 6000.00
Deadline: November 11, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላይን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600 ሜትር ገባ በሎ በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251922464043/ +251932175121/ +251118696092 ደውላቹ መጠየቅ ይቻላል