Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 14-02-2015 እስከ 19-02-2015 ብቻ የሚቆይ አስቸካይ የስራ ማስታወቅያ COMPAN | Job Vacancy Ethiopia 🇪🇹

ቀን 14-02-2015 እስከ 19-02-2015 ብቻ የሚቆይ
አስቸካይ የስራ ማስታወቅያ

COMPAN:PURE INDUSTRIAL PLC
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ና አስመጪ ጅርጅት ዋና ና ብቸኛ አከፉፉይ

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title :  
ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና
ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም  ተጨማሪ የስራ እድሎች አወዳድሮ ና አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል::

Job Type: በቋሚነትም ሆነ ተጨማሪ የግልስራትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

   በመሆኑምአመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 6 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት
ኤች አር ቢሮ ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ልምድ  አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

የትምህርት ደረጃ:-በማንኛውም ዘርፍ
ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/8ኛ/ መፅሀፍና ማንበብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

ደመወዝ:- በድርጅቱ ስኬል(እርከን) መሰረት

ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን  እንሰጣለን።
                   
አድራሻ ፡- መገናኛ ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት አዝመራ ሽሮ የሚል ባነር ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት ቢሮቁጥር 306/2 በስተግራ በኩል ኤች አር ክፉ በመግባት ያመልክቱ።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድም በመምጣት ያመልክቱ።

ለበለጠ መረጃ

ስልክ     0903916610
          
             0903916636