Get Mystery Box with random crypto!

ጠይም | Teyim 🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioteyim — ጠይም | Teyim 🌹
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioteyim — ጠይም | Teyim 🌹
የሰርጥ አድራሻ: @ethioteyim
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.37K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-22 15:55:24 እነሆ የዛሬ (December 22) ሁለት ተግባራት!

1) ህወአት ላደረሰው ውድመት ካሳ እንዲከፍል የሚጠይቁ ትዊቶች አዘጋጅተናል። Click በማድረግ፣ እና እንደፈለጋችሁት በማስተካከል አሰራጯቸው።

2) ኢትዮጵዬ AGOA ውስጥ እንድትቆይ የሚጠይቅ petitionም ከትዊቶቹ በታች ይገኛል። እንፈርም።

ይኽንን ሊንክ ተከትለን ትዊት እናድርግ። ለሌሎችም share እናድርገው። https://linktr.ee/buzz_ethio

ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ!!

1.8K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-18 18:22:05
"ነገ እሁድ Dec 19 6PM ላይ (በሚኖሩበት ሀገር ሰአት አቆጣጠር) በህወሓት የተደፈሩትን እህቶቻችንን ቤታችን ውስጥ ሻማ በማብራት እናስባለን። ዛሬ፥ ለዚህ የተዘጋጁትን Click To Tweet እናድርግ። ነገም ሻማ ማብራቱን እንቀላቀል።

https://t.co/EHlJqdCOiM



@BuzzEthiopia
1.6K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-17 09:03:45 ኒውዮርክ ታይምስ ኢትዮጵያን በተመለከተ በሚያትማቸው የተዛቡ ዘገባዎች ላይ ይኽንን ጽፈናል። አንብባችሁ ለወዳጆቻችሁ ባመቻችሁ መንገድ ሼር አድርጉት።

ፈጣሪ አገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ!



"The New York Times: Regurgitating Lies and Whitewashing Treasonous Crimes by TPLF". May you read and share it with your friends https://link.medium.com/dh96uqgZ2lb
1.6K views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-05 03:02:28 Action! አሜሪካ ውስጥ ላላችሁ ሁሉ፥ ከታች ያለውን ሊንክ ተከትላችሁ ለሴናተሮቻችሁ “National Defense Authorization Act.” ማሻሻያ ለመቃወም የተዘጋጀውን ደብዳቤ ላኩ። ያለው ቀን ዛሬና ነገ ብቻ ነው። ለሌሎች ሼር አድርጉት! https://docs.google.com/document/u/3/d/196Tkfh0tQKw89IgA_wWbfP8eD2R6T0dTsjwLKW6NXlI/mobilebasic?utm_source=clubhouse
1.7K views00:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 21:22:28
አዎንታዊ ተጽህኖ ሊፈጥሩ የሚችሉ የተዘጋጁ ትዊቶችና (Click To Tweet) አገራችንን ከተጋረጠባት አደጋ እና ስጋት ለመከላከል ይረዳሉ ያልናቸው፣ ለተለያዩ ተቋማት የሚላኩ የደብዳቤ ረቂቆች እንዲደርሷችሁ ከታች ያለውን ተከትላችሁ የበዝ-ኢትዮ ቤተሰብ ሁኑ።
1.8K views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-10 19:44:34 Please read &share!

በሚሆነው ነገር አትሸበሩ! ምንም አዲስ ነገር የለም። ኅብረት እንጂ ሽብር መፍትሄ አይሆንም። የየአገሩ መንግስት ይኽንን ወከባ የሚፈጥረው ለማሸበርና መንግስት ላይ ጫና ለማሳደር ነው። ይኽንን ተገንዝበን በያለንበት እርስበርስ እንጠባበቅ። በነውር ነገር ውስጥ ስማችሁ እንዳይጠራ አደራ። በእናንተ እንዲደርስ የማትፈልጉትን በሌላው ሰው ላይ አታድርጉ። ጎረቤቶቻችሁን፣ ዘመዶቻችሁን ጠብቁ። ግርግር ለሌባ ያመቻልና ዙሪያችሁን በንቃት ጠብቁ። የሚያጠራጥር ነገር ስታዩ ለህግ አሳውቁ እንጂ እናንተ ለፍርድ አትቀመጡ። የውጭ አገር ሰዎች ሕዝባቸውን ወደ አገራቸው እንወስዳለን ቢሉ፣ እንዳቂሚቲ አገር ስላላቸው ነው። ያለችንን አንዲት አገር መጠበቅ እና ኅብረት መፍጠር ደግሞ የእኛ ፈንታ ነው። የሰው አገር ሰው የሰው ነው። ሲፈልግ ይሄዳል ሲፈልግ ይመጣል። እንዲሁ የሰው አገርም የሰው ነው። ሲፈልጉ ያስገቡናል፣ ሲፈልጉ ያስወጡናል። ስለዚህ የአገሬ ልጆች፣ በፍጹም አትሸበሩ። አይዞን! ሁላችንም አብረን ነን!! ኹሉም ታሪክ የሚሆን ነው!!

~ Yohanes
2.0K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 15:37:17 በዓለም ላይ ሌላ፣ ይኽ ሁሉ የተቀናጀ መከራ ወርዶበት ጸንቶ የቆመ አገር... በየጊዜው ይኽን ሁሉ መከራ እና ሽብር ተሸክሞ ቆሞ የሚሄድ ሕዝብ መኖሩን እንጃ። የመጣበትን መከራ ተቋቁሞ እያሸነፈ፣ ጸንቶ የቆመ አንድ አገር፣ አንድ ሕዝብ ግን አለ። ቅኝ ግዛትን አልቀበልም ውረድ ከጫንቃዬ ብሎ የቀለም አስተሳሰብን ቀይሮ ዓለምን ያስተማረ ግን አንድ አገር፣ አንድ ሕዝብ አለ።

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ

ይኽንንም የምናልፈው ነን! Yes, we're gonna make it past!

እስከዚያ እርስ በርሳችን እንጠባበቅ። ስሜታችንን አሸንፈን አገራችንን እንድታሸንፍ እንርዳት። የሀሰት ወሬዎችን አናሰራጭ። በሀሰት ወሬዎች አንሸበር። ማኅበራዊ ሚዲያን በአግባቡ እንጠቀምበት። ዝም ማለት አያዋጣንም። ዝም ማለት ባለብንም መናገር አያዋጣንም። ሚዛኑን እንጠብቅ።

2.1K views12:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 15:15:09 "ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው"
በሀሰት ወሬ እና ፕሮፖጋንዳ አንሸበር። የሀሰት ወሬዎችን አናሰራጭ። ሌላው ቢቀር፣ ይኽንን በማድረግ ብቻ ብዙ ነገር መለወጥ እንችላለን። መረጃ ከመቀባበላችን በፊት "ለአገር እና ለሕዝብ ምን ይጠቅማል?" ብለን እንጠይቅ። ምንም ካልጠቀመ እኛ ጋ ይቅር።
2.1K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-04 17:07:17
በፍቅር ጦር ሞትን ስትገድል የነበረች
ደግማ ደግማ እንከፍ ክንፉን የሰበረች
የደግነት መልክ አምሳሉ
የቸርነት ወዝ ጸዳሉ
ክንፋም እናት ብትተኛ
ሞተች ይላል ሰው መናኛ።

ወዮስ ለእኛ... ወዮስ ለራስ
ደረት መድቃት በእንባ መራስ
ዋርካው ሲዘ'ም አፈር መላስ።

ፍቅር የሞት መድኃኒት ልዩ ቅኔ ከቅኔያት
ስትካፈል እየኖረች፣ ስትበዛ እንድናያት፥
በረከትሽ ይደርብን
እም ሰማያት ዝናብ ሆኖ ይውረድብን።

/ዮሐንስ ሞላ/

በክብርት እናት አበበች ጎበና ሞት፣ ለቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናት ይሁን።

የሰላም እረፍት ይሁንልዎት። እናመሰግናለን።

3.7K views14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-12 19:26:45
የፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌን ነፍስ ይማር! ለቤተሰብ እና ወዳጅ ዘመድ መጽናናት ይሁን።
3.2K views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ