Get Mystery Box with random crypto!

'ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው' በሀሰት ወሬ እና ፕሮፖጋንዳ አንሸበር። የሀሰት ወሬዎችን አናሰራጭ። | ጠይም | Teyim 🌹

"ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው"
በሀሰት ወሬ እና ፕሮፖጋንዳ አንሸበር። የሀሰት ወሬዎችን አናሰራጭ። ሌላው ቢቀር፣ ይኽንን በማድረግ ብቻ ብዙ ነገር መለወጥ እንችላለን። መረጃ ከመቀባበላችን በፊት "ለአገር እና ለሕዝብ ምን ይጠቅማል?" ብለን እንጠይቅ። ምንም ካልጠቀመ እኛ ጋ ይቅር።