Get Mystery Box with random crypto!

እነሆ የዛሬ (December 22) ሁለት ተግባራት! 1) ህወአት ላደረሰው ውድመት ካሳ እንዲከፍ | ጠይም | Teyim 🌹

እነሆ የዛሬ (December 22) ሁለት ተግባራት!

1) ህወአት ላደረሰው ውድመት ካሳ እንዲከፍል የሚጠይቁ ትዊቶች አዘጋጅተናል። Click በማድረግ፣ እና እንደፈለጋችሁት በማስተካከል አሰራጯቸው።

2) ኢትዮጵዬ AGOA ውስጥ እንድትቆይ የሚጠይቅ petitionም ከትዊቶቹ በታች ይገኛል። እንፈርም።

ይኽንን ሊንክ ተከትለን ትዊት እናድርግ። ለሌሎችም share እናድርገው። https://linktr.ee/buzz_ethio

ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ!!