Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotechnollogy — ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiotechnollogy — ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )
የሰርጥ አድራሻ: @ethiotechnollogy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.74K
የሰርጥ መግለጫ

✔️በቻናላችን✔️
✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ
✅ 💻 የPC SoftWare
✅ 📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ

👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ
@Ethiotechnology
You tube link
👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 11:04:22 100% ታማኝነት ያለው የPaypal dollar መስራት ከፈለጋችሁ ከስር ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ
https://givvy-social.app.link/qgxgz3sqUsb
513 views08:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 15:58:13 ሰላም! paypal ተጠቃሚዎች የPayPal dollar መስራት ለምትፈልጉ በቀን 100$ ታገኙበታላችሁ https://cashkar.ma/jg4cLfHuHsb
1.6K viewsedited  12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 10:02:18 የኢትዮጵያ የዩኒቨርስቲዎች ድረገፆች ( website )
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ www.aau.edu.et
መቀሌ ዩኒቨርስቲ www.mu.edu.et
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ www.astu.edu.et
አክሱም ዩኒቨርስቲ www.axu.edu.et
አምቦ ዩኒቨርስቲ www.ambou.edu.et
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ www.amu.edu.et
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ www.bdu.edu.et
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ www.dbu.edu.et
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ www.dmu.edu.et
ዲላ ዩኒቨርሰቲ www.du.edu.et
ጎንደር ዩኒቨርስቲ www.gu.edu.et
ጂማ ዩኒቨርስቲ www.ju.edu.et
ሃረማያ ዩኒቨርስቲ www.haramaya.edu.et
ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ www.hu.edu.et
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ www.wsu.edu.et
ወለጋ ዩኒቨርስቲ www.wu.edu.et
ድሬ ዳዋ ዩኒቨርስቲ www.ddu.edu.et
ወሎ ዩኒቨርስቲ www.wou.edu.et
ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ www.jgu.edu.et
መዲ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ www.mwu.edu.et
ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ www.su.edu.et
ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ www.kuc.edu.et
አአ ሾል. & ቴክ ዩኒቨርሲቲ www.aastu.edu.et
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ www.adu.edu.et
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ www.asu.edu.et
ቡሌ ሁራ ዩኒቨርስቲ www.bhu.edu.et
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ www.dbtu.edu.et
መቱ ዩኒቨርሲቲ www.mtu.edu.et
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ www.wcu.edu.et
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ www.wku.edu.et
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ www.wdu.edu.et
አርሲ ዩኒቨርሲቲ www.aru.edu.et
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ www.gmu.edu.et
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ www.obu.edu.et
Muhammad computer technology
2.6K views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 10:01:43 ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ የምናየው ኢንተርኔት ስንጠቀም ዳታ ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም እንችላለን
Step ይከተሉ።

1. Setting ይጫኑ
2. Data Usage ይጫኑ
3. Option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
4. Restricted Background Data ሚለውን ይጫኑ።

ወይንም

1. Setting ይጫኑ
2. Network and Internet ይጫኑ
3. Data Saver ይጫኑ
4. Data Saverን On ያርጉት


የ ሶሻል ሚዲያ አፖች ላይ ዳታን ለመቆጠብ እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ።

Telegram ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1.Telegram ይክፈቱ
2. setting ይጫኑ
3. Data and Storage ይጫኑ
4. When Using.Mobile Data ይጫኑ
5. ራይት( ) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

Facebook Lite ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1. Facebook Lite ይክፈቱ
2. Setting ይጫኑ
3. Data Usage ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት

WhatsApp ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1. Whatsappን ይክፈቱ
2. Option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
3. Settingን ይጫኑ
4. Data and Storage Usage ን ይጫኑ
5. Whan using Mobile Data ን ይጫኑ
6. ራይት( ) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

TikTok ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1. TikTokን ይክፈቱ
2. Option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
3. Cache & Cellular Dataን ይጫኑ
4. Data Saver ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት።

ወይንም

10 ተመራጭ ዳታ #ቆጣቢ አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና #ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች #መዝጋት
መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።

1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager
2.0K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 09:58:57 https://fully-fundedscholarships.com/25-new-british-council-scholarships-2023-2024-applications-open/
1.5K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 15:07:58 ​​ ቪፒኤን ለምን እንጠቀማለን? ጥቅሙስ ምንድን ነው?

ቪፒኤን (VPN) የኢንተርኔት ግንኙነታችንን ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን እና የምንለዋወጣቸዉ መረጃዎች ከመረጃ #በርባሪዎች ጥቃት የተጠበቁ እንዲሆኑ የሚረዳ #ሶፍትዌር ነው፡፡

ተጠቃሚዎች የቪፒኤን ግንኙነት ሲፈጥሩ ደህንነቱ የተረጋገጠ የመረጃ መተላለፊያ መንገድ ይፈጥራሉ፡፡
#ቪፒኤን በተለየ ማስተላለፊያ መንገድ የሚተላለፉ ዳታዎችን ሚስጥራዊ የሚያደርግ በመሆኑ #ማንኛዉም የመረጃ በርባሪ የመረጃዉን ይዘት ማዎቅ እንዳይችል ከማድረጉ ባሻገር የመረጃ ግንኙነቱ የሚሆነዉ #በሁለቱ ባለመብት(ባለፍቃድ) አካላት ብቻ ነዉ፡፡

ሶፍትዌሩ የቀጥታ የበይነ-መረብ ግንኙነት 'የኦንላይን' እንቅስቃሴ በመደበቅ እንዲሁም እንዳይታይ በማድረግ(የትኛዉን ድረ-ገጽ እንደጎበኘን እና ምን አይነት ዳታዎችን እያስተላለፍን መሆኑን) ባለማሳዎቅ ያግዘናል፡፡

ይህን አገልግሎት በተገቢው መንገድ ማግኘት የምንችለው ደግሞ የቪፒኤን ሶፍትዌር ደንበኛ በመሆን አገልግሎቱን መጠቀም ስንጀምር ነዉ፡፡

ደንበኛ በመሆናችን የምናስተላልፋቸዉ ዳታዎች ከመዳረሻዉ ኔትወርክ ከመድረሳቸዉ በፊት #ይመሰጠራሉ፡፡

ቪፒኤንን ለምን መጠቀም አስፈለገ?

ማንኛዉንም የዌብ ተግባራት #ኢንክሪፕትድ(የተመሰጠሩ) እንዲሆኑ ያደርጋል።

የቀጥታ የበይነመረብ ግንኙነት (online) ተግባራችንን #በመደበቅ ከሚከታተሉን የመረጃ መንታፊዎች ያድነናል፡፡

መዳረሻችንን በግልፅ እንዳይታይ እንዲሁም በቦታ የተገደቡ ዌቦችና ይዘቶችን አገልግሎት ማግኘት እንድንችል ይረዳናል።

በዌብ(በይነ-መረብ) ተግባር ላይ የማንነት መታዎቅ አጋጣሚን በእጅጉ ያጠባል።

የህዝብ ዋይፋይ ሆትስፖቶችን በምንጠቀምበት ጊዜ ግንኙነቱ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ያደርግልናል፡፡

በአጠቃላይ ደህንነቱ የተጠበቀ መረጃና የመረጃ ልዉዉጥ መንገድ ይፈጠርልናል ማለት ይቻላል፡፡
1.2K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 15:07:20 ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች

1. የሀርድዌር መቃረን
ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት
Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ
Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request
channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡
እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን
አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር
IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር
የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት
ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም
የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት
ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡
በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር
ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት
ይችላል፡፡

2. የተበላሸ ራም
ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው
የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue
screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት
ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር
( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር
የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር
አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር
እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም
የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር
ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት
ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ
ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና
የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም
ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns
ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ
ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል
በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡

3.ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings)
እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት
ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡
እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2
ወይም F10 (እንደ
ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ
በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ
ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ
ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡
ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት
ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ
ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ
የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር
ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ
ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡
ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል
ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡

4.ቫይረስ
ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት
ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች
ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች
የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን
በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ
ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን
ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር
ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን
ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡

5.መጋል
በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው
እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ
በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር
ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው
ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ
ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ
ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ
ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር
ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል
ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ
በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡
info_sure
983 views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 23:40:09
የስራ ማስታወቂያ
ስራ ፈላጊ ለሆኑ ወጣቶች በሙሉ ድርጅታችን ፓትሮን ትሬድንግ በሴልስ ለመስራት የምትፈልጉ ከ ሐምሌ 25 2014 እስከ ነሐሴ 18 2014 ዓም
ድረስ የትምርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ ብአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ።ወይም ዶክመንታችሁን ከታች ባለው ኢሜል ይላኩልን

patrontrading.et@gmail.com

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ
0983099839
0938985740
0985387306

አድራሻ ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ፊትለፊት ከሚገኘው ፓትሮን ህንፃ 3ኛ ፎቅ
1.2K views20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 13:21:38
1.5K views10:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 22:17:07
Dell Latitude E7250
Intel Core i5 5th Gen 5300U
8GB RAM
256 SSD
12.5 Screen Touch Screen
0989777977
2.6K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ