Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ማስታወቂያ ስራ ፈላጊ ለሆኑ ወጣቶች በሙሉ ድርጅታችን ፓትሮን ትሬድንግ በሴልስ ለመስራት | ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

የስራ ማስታወቂያ
ስራ ፈላጊ ለሆኑ ወጣቶች በሙሉ ድርጅታችን ፓትሮን ትሬድንግ በሴልስ ለመስራት የምትፈልጉ ከ ሐምሌ 25 2014 እስከ ነሐሴ 18 2014 ዓም
ድረስ የትምርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ ብአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ።ወይም ዶክመንታችሁን ከታች ባለው ኢሜል ይላኩልን

patrontrading.et@gmail.com

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ
0983099839
0938985740
0985387306

አድራሻ ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ፊትለፊት ከሚገኘው ፓትሮን ህንፃ 3ኛ ፎቅ