Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ የምናየው ኢንተርኔት ስንጠቀም ዳታ ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴ | ኢትዮ ቴክኖሎጂ ( Ethio technology )

ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ የምናየው ኢንተርኔት ስንጠቀም ዳታ ለመቆጠብ ከስር ያሉትን ዘዴዎች መጠቀም እንችላለን
Step ይከተሉ።

1. Setting ይጫኑ
2. Data Usage ይጫኑ
3. Option ወይም ... ከላይ እነዚህን ሶስት ነጥብ ይጫኑ
4. Restricted Background Data ሚለውን ይጫኑ።

ወይንም

1. Setting ይጫኑ
2. Network and Internet ይጫኑ
3. Data Saver ይጫኑ
4. Data Saverን On ያርጉት


የ ሶሻል ሚዲያ አፖች ላይ ዳታን ለመቆጠብ እነዚህን መንገዶች ተጠቀሙ።

Telegram ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1.Telegram ይክፈቱ
2. setting ይጫኑ
3. Data and Storage ይጫኑ
4. When Using.Mobile Data ይጫኑ
5. ራይት( ) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

Facebook Lite ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1. Facebook Lite ይክፈቱ
2. Setting ይጫኑ
3. Data Usage ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት

WhatsApp ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1. Whatsappን ይክፈቱ
2. Option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
3. Settingን ይጫኑ
4. Data and Storage Usage ን ይጫኑ
5. Whan using Mobile Data ን ይጫኑ
6. ራይት( ) የተደረጉትን በሙሉ ያጥፉት

TikTok ላይ ዳታን ለመቆጠብ

1. TikTokን ይክፈቱ
2. Option ወይም --- ከላይ እነዚህን ሶስት ነጠብጣብ ይጫኑ
3. Cache & Cellular Dataን ይጫኑ
4. Data Saver ይጫኑ
4 Data Saverን On ያርጉት።

ወይንም

10 ተመራጭ ዳታ #ቆጣቢ አፕሊኬሽኖች መርጦ በመጫን እና #ፕሮሰስ እንዲያርጉ የማይፈለጉትን አፕሊኬሽኖች #መዝጋት
መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።

1. Datally
2. My Data Manager
3. Data Usage Monitor
4. DataEye
5. GlassWire
6. Net-Guard
7. Data Monitor
8. InternetGuard
9. Data Saver
10. Data Manager