Get Mystery Box with random crypto!

ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianislamic — ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianislamic — ጣፋጭ ታሪኮችና ወጎች
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianislamic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 110.65K
የሰርጥ መግለጫ

በቅንነት ዩቲብ ቻናላችን ሰብስክራፕ ያድርጉ
https://bit.ly/4044MQR

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-09-15 19:52:24 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
          ". #አይናፋሯ_ሊና ".
             ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
          
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
.  በ @Ethiopianislamic የቀረበ .
        . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚

┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
  #ክፍል_አስራ_አምስት {⓯}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷

...ስትታገለው ኢብሮ አየ ቆይ በፍቅረኛሞች መሀል መግባት የለብኝም  ብሎ አሰበ ግን እኮ እጇን እያሳመማት በቃ ሄጄ ሁኔታውን ላረጋግጥ ወደነሱ ቀረብ ብሎ ሊና ችግር አለ አላት  ኡመርም ኢብሮን ችላ ብሎ አውቃለሁ እየረበሽኩሽ ነው ግን በጣም ስለምወድሽ ነው ማለት እኔ መጀመሪያ ያፈቀርኩሽ ሴት ስለሆንሽ ነው ሊኑ ይቅርታ አዎ እሱን ፍቅረኛዬ ነው ብለሸኝ ነበር ግን ከኢብራሂም ልወስድሽ ነበር ያሰብኩት በቃ ደግሜ አልረብሻችሁም ወደ ኢብሮ ዞረና ኢብሮ የባለፈው ነገር ፀፅቶኛል ፍቅርን በሀይል ማግኘት እንደማይቻል ተረድቻለሁ እኔ መጥፎ ሰው አልነበርኩም ሊና የምታፈቅርህ አንተን ነው ፍቅረኛዬ ኢብሮ ነው ራቅ ከኛ ብላኝ ነበር እኔ ግን  ገልብጬ ነገርኩህ ኢብሮ በቃ ይቅርታ ሊና ደግሜ በህይወትሽ አልገባም ግን በጣም አፈቅርሻለሁ
ወደ መኪናው ገባ እምባው መቷል ግን ይዞታል ልቡ ሲሰበር እየተሰማው ነው እንደምንም ብሎ ለመቆጣጠር እየሞከረ ነው ቀጥታ ወደ መስጂድ ነዳው

ኢብራሂም የሰማው ነገር አስደንግጦታል ሊና በተለይ አፍራለች ሊና ብሎ ቀና ሲል እንደምታፈቅረው ስላወቀ የሆነ ነገር የሚላት መስሏት ቻው በቃ ብላው ሄደች ኢብሮ ፈገግ እያለ ወደ ቤቱ ሄደ  ገና ከመግባቱ ልብሱን ቀይሮ ሊወጣ ሲል ኢባ መክሰስ አትበላም አለች እናቱ
አልበላም ማማ በቃኝ ምላሿን ሳይሰማ ወጣ ረሚዝ ጋር አንድ ሰፈር ናቸው  ደውሎለት ተገናኙ ከዛም ረሚዝ surprise
ምን ተገኘ??

ሊና ታፈቅረኛለች  ልክ እኔ እንደማፈቅራት ረሚዝ ልክ እኔ እንደማፈቅራት ሲል ደነገጠ ኢባ ታፈቅራታለህ ከዛም  ደነገጠ

ማ እኔ ኧረ በፍፁም

ረሚዝም ድብቅ ነህ  ግን በጣም ኢባ

ድብቅነት እኮ አይደለም በቃ እኔ እፈራለሁ ታውቅ የለ

ረሚዝም ግን ኢብሮ ሊና ዝምተኛነትህን የምትወደው  ይመስልሀል    አዎ ይመስለኛል ብዙ ሴቶች የሚወዱት ዝምተኛነቴን  አይደል አው እሱማ ግን እኔ አትቀየመኝና ሁለታችሁም ዝምተኛ ስትሆኑ ልጃችሁ ዲዳ የሚሆን ነው የሚመስለኝ ሀሀሀሀሀ ተሳሳቁ

ዛሬ ትምህርት ቤት ለመሄድ ኢብሮ ጓግቷል ሊና ግን ፈርታለች ግን ላትቀር ወስና ሄደች ተምረው ምሳ ሰአት እንደደረሰ ልትወጣ ስትል እጇን ያዛትና ማውራት አለብን አላት...
.
.
⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
    #ክፍል_አስራ_ስድስት {⓰}
         .....ይቀጥላል......
╬╬═════════════╬╬

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
        @Ethiopianislamic
        @Ethiopianislamic
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
45.7K views16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 22:01:09 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
          ". #አይናፋሯ_ሊና ".
             ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
          
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
.  በ @Ethiopianislamic የቀረበ .
        . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚

┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
   #ክፍል_አስራ_አራት {⓮}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷

...ናፍቀኸኝ ነው አለች ከአፏ አምልጧት እ አለ ኢብሮ ፈገግ እያለ እሷም የምትሆነው ጠፍቷት እየሮጠች ወደ ፎቅ ወጣ ክፍል ገባች   አስተማሪውም ተሻለሽ  እንዴ አላት

አዎ...
እሱስ

እንዳልሰማች ሆና ተቀመጠች    

ረሚዝ ሊና ሊና አላት ቀስ ብሎ አስተማሪው ሳይሰማ

እ ምነው

ኡብሮን ዋጥሽው

ፈገግ አለችና መልስ ሳትሰጠው ወደ ተምህርቷ ተመለሰች


የእለቱ ትምህርት ተጠናቋል  ወደ ቤት ለመሄድ ሰአቱ ደርሷል  ኢብሮ ናፍቀኸኝ  ነው የሚለው ነገር ትዝ እያለው ነው ዝም ብሎ እንደ ጅል በየመሀሉ  ይስቃል አረማመዱ ሁላ ተቀይሯል በቃ ደስ ነው ያለው የምር ናፈቅኳት ሀ ደስ ሲል

ሊና እየወጣች ነው ወይኔ ኢብሮ አሁን እንደምወደው ያስብ ይሆን ምናልባት ከዚህ በኋላ  ሊኮራብኝ ይችላል አዎ ምናልባት ከዚህ በኋላ በቃ እንደምወደው ስለሚያስብ እየሳቀ ያሳፍረኝ ይሆናል ግን በቃ

ደስ ይላል...


ስትወጣ የኡመር መኪና ቆሟል ኡፍ ይሄ ጅል...

ሊና ወደዚህ ነይ አለ ኡመር

ምንድን ነው...

ልሸኝሽ     አልፈልግም

ለምን ቆይ መወደድ ብርቅ ነው እጇን ያዛት ልቀቀኝ እያለች ስትታገለው ኢብሮ አያት...
.
.
.
⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
    #ክፍል_አስራ_አምስት {⓯}
          .....ይቀጥላል......
╬╬═════════════╬╬

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
        @Ethiopianislamic
        @Ethiopianislamic
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
29.8K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 20:39:28 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
          ". #አይናፋሯ_ሊና ".
             ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
          
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
.  በ @Ethiopianislamic የቀረበ .
        . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚

┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
   #ክፍል_አስራ_ሶስት {⓭}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷


...በቃ አንተ ተቀመጥ እኔ ሌላ ቦታ እቀመጣለሁ ግደለኝ እኔ እዚህ ከተቀመጥኩ  ሊና አምላኬ እዚህ እንዲቀመጥ አርግልኝ ግን ቆይ ጥያቄ አለኝ አላህን ያልተፈቀደ ነገርን ይጠየቃል ሊናምን እየሆንሽ ነው ከራሷ ጋር ብዙ ታወራለች  ምታረገውን አታውቅም ፍቅር አውሯታል ኢብሮም ቢሆን በጣም ይወዳታል ነገር ግን ፍቅሯን ሊያሳጣት በፍፁም አይፈልግም እሱም ፍቅር ውሸት ነው ቆይ እኔ ግራ ገብቶኛል ይላል ሊና የረሚዝና የኢብሮ ንግግር ግራ ገባት  ለምን መቀመጥ አልፈለገም ቆይ ጠልቶኝ ነው ወይስ ስለሚፈራ ሴት ቆይ እኔ ምኔ ያስፈራል እሺ ግን እኮ እኔ ከወደድኩት ሊወደኝ ይገባል ያፈቀሩትን እኮ ብዙ ሰዎች ያገኛሉ እየተከራከሩ አስተማሪ ገባ ኢብሮን ተቀመጥ ብሎት ሌላ ቦታ ተመቀጠ ረሚዝ ሊና ኢብሮን ወዳዋለች ብዙ ጊዜ ታፈጥበታለች አለ በውስጡ ከዛም አይናፋር ለአይናፋር ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ አሉ አለ ሳያስበው ድምፅ አውጥቶ ሳቀ አስተማሪውም እስኪ ተነስ ያሳቀህን ነገር ንገረን አለው ረሚዝም ኧረ ቲቸር ተሳስቼ ነው በል ተናገር አለበለዚያ ደግመህ በኔ ክፍል አትገባም አለው ምን እንደሚል ግራ ገባውና አይ ቲቸር ዛሬ ጠዋት ውሻ አሯሩጦኝ ነበር እና ትዝ ብሎኝ ነው ሁኔታዬ  አለ አስተማሪውም ማስተማሩን ቀጠለ ሊና እስካሁን አልተነሳችም ፈርታለች አስተማሪው ሊና ምን ሆና ነው አለው ኢብሮን እሱም እ እኔንጄ ቲቸር ጠይቃት ነካ ነካ አረጋት እሷም ዝም አለችው አስተማሪውም ተነስ ይዘሀት ውጣ ፊቷን ምናምን ትታጠብ አለው ኢብሮም ግራ ገባው የክፍሉ ተማሪዎች ሳቁ አስተማሪውም መነፅሩን አውልፎ ባደረገው ጋውን እየወለወለ አቁሙ አለ ኢብሮ ግራ ገባው ወይኔ ጉዴ እንዴት ነው የሚያስፈራው ኢላሂ ሊና ደስ አላት በጣም በደስታ ተሞላች እሺ ብሎ ደግፏት ይዞ ወጣ በድጋሜ ተማሪዎቹ ክፍሉን በሳቅ ሞሉት ልክ እንደወጡ አሞሽ ነው አላት ናፍቀኸኝ ነው አለች አምልጧት እ አላት ኢብራሂም...
.
.
.
⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
     #ክፍል_አስራ_አራት {⓮}
         .....ይቀጥላል......
╬╬═════════════╬╬

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
        @Ethiopianislamic
        @Ethiopianislamic
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
21.0K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 17:52:52
ከቻልክ እንደዚህ አይነት ሰው ሁን

ባገኘኸው ነገር ብቻ ሳይሆን
ባጣኸውም ነገር አመስጋኝ ሰው ሁን።

ከሰዎች ስትርቅ በመራቅህ ብዙ ነገር ሚጠቀሙ ሳይሆን ዞር ስትል ምትናፈቅና ክፍተት የምትፈጥር ሰው ሁን።

ከቻልክ ከአልባሌ ቦታዎችና አንተ ያቦታላይ ስትታይ ማንነትህን ከምያወርድ ከምያረክሱህ ቦታዎች እራስህን የምታርቅና የማትታይ ውድ ሰው ሁን!

➥ JOIN & SHARE
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk
17.4K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-14 12:34:28
ለደስታ የተወሰነ የጊዜ ገደብ የለውም።ህይወትን በደንብ ከተረዳን እኛው ራሳችን ነን ህይወታችን በደስታ የተሞላ ማድረግ ምንችለው።ለዛውም በቀላል ነገር።
"there is no a time bound for happiness "

➥ JOIN & SHARE
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk
17.5K views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 20:24:31 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
          ". #አይናፋሯ_ሊና ".
             ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
          
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
.  በ @Ethiopianislamic የቀረበ .
        . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚

┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
   #ክፍል_አስራ_ሁለት {⓬}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷


...ወደሱ ወንበር ሄደችና ተቀመጠች በራሷ አፍራለች ግን ምንም ማረግ አልቻለችም በጣም ሲጨንቃት የተኛች ለማስመሰል አሰበችና አውቃ ተኛች 

ኡመር ከጓደኛው አብዱረዛቅ ጋር ካፌ ውስጥ ቁጭ ብሎ የመኪናውን ቁልፍ እያሽከረከረ ዝም አለ አብዱ ረዛቅም ኦመራ ምንድን ነው ተለጎምክ እኮ አታወራም እንዴ አለው ኡመርም አብድሬ ያደረኩት ነገር በጣም ሼም እያሲያዘኝ ነው 

ታውቃለህ ሆነም ቀረም አጣልቼያችኋለሁ እኔንጃ ከኔ ግን አይጠበቅም  ኧረ በቃ ፈታ በል ልጅ ነው ከሱ ጋር ፍቅር እያለች ከምትጃጃል  ካንተ ጋር ብትጋባ ነው የሚጠቅማት አለው ኡመርም በማስከተል  አልገባህም አብድሬ እናቴ ሁሌም ልጄ የምትወዳትን ሳይሆን የምትወድህን ሚስት አምጣልኝ ትለኝ ነበር እናም በቃ ከባድ ነው እሷ ምትወደው እሱን ነው አለ አብድሬም ያዘዘውን ማኪያቶ እየተጎነጨ አታለቃቅስ ምንም ክፉ ነገር አላደረክም አለና ሂሳብ ለመክፈል አስተናጋጇን ጠራ

የእረፍት ሰአቱ አልቆ ተማሪዎች ወደ ክፍል እየገቡ ነው ኢብሮና ረሚዝም ወደ ላይ እየወጡ ነው ረሚዝ እያወራ ኢብሮ እየሰማው እየመጡ እያለ ኢብሮ የማያውቀው ክፍል ውስጥ በፍጥነት ጥልቅ ብሎ ገባ ረሚዝም አኡዙቢላህ ምን ሆነህ የው ብሎ ተከትሎት ገባ ቆይ አለና ኢብሮ ትንሽ ቆይተው ወጡ ምንድን ነው ያቺ አይሻ ማናት አስረኛ ክፍሏ የመጀመሪያ ቀን የተዋወቀችን ትዝ አለህ አ አዎ ትዝ አለኝ እና አየኋት ለዛ ነው እህ እና ብታያትስ እሷ ሰላም ስትል የመለጠፍ ሱስ አለባት እኔ ደሞ ይደብረኛል አለ ረሚዝም እየሳቀበት ወደ ክፍል ሄደ ልክ እንደገቡ ሊና የኢብሮ ቦታ ላይ በጥግ ተኝታለች  ተጠጉና ረሚዝ ነካ ነካ አረጋት ሊና ሉኑ ተነሺ ተደውሏል ባልሰማ ዝም አለች ረሚዝም በቃ አንተ ተቀመጥ እኔ ሌላ ቦታ እቀመጣለሁ አለው...
.
.
.
⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
     #ክፍል_አስራ_ሶስት {⓭}
         .....ይቀጥላል......
╬╬═════════════╬╬

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
        @Ethiopianislamic
        @Ethiopianislamic
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
19.1K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 18:48:25
.............ንፅህና
አንድ ጥበበኛ ሰው ስለ ንፅህና ተጠየቀ ፣ እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ

ከሰውነትህ በፊት ልቦናህን ፤
ከእጅህ በፊት አንደበትህን አፅዳ ።

ስለ ሰዎችም ያለህ አመለካከት ቀናና በጎ ይሁን ።

ሁለት ዐይን ካለህ ለምን ሰዎችን በጆሮህ ትመለከታለህ?

ሰዎችን መመዘን ያለብህ ፣ ስለነርሱ በምትሰማው ያልተረጋገጠ ወሬ ሳይሆን፣ ሲያዘወትሩት በምታየው ልማዳቸው ይሁን ።

➥ JOIN & SHARE
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk
17.3K viewsedited  15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 07:00:39 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
          ". #አይናፋሯ_ሊና ".
             ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
          
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
.  በ @Ethiopianislamic የቀረበ .
        . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚

┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
   #ክፍል_አስራ_አንድ {⓫}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷


...አላስቻለውም ወደሷ ሄደ ተጠጋት ምን ሆነሽ ነው ችግር አለ ለምን ታለቅሻለሽ ድምፁን ስትሰማው ይበልጥ ተንሰቀሰቀች ተማሪዎቹ ተሰበሰቡ እጁ እየተንቀጠቀጠ በጣቶቹ እምባዋን ጠረገላት የክፍሉ ተማሪ በሙሉ አጨበጨበ አስተማሪ ሲገባ ሁሉም ወደየ ወንበራቸው ሄዱ ሊና የምትወደው ልጅ እምባዋን ስለጠረገላት ደስ ብሏታል ኢብሮ ደግሞ የማይሆን ሀሳብ እያሰበ ነው ምናልባት እኔን ስታይ ይበልጥ ያለቀሰችው ስለምትጠላኝ ይሆን ግን እምባዋ ሆድ ያባባል ታሳዝናለች አይ አለና ረሚዝ አለው ካጠገቡ ላሉው ጓደኛው እ አለው ረሚዝ አይኑን ጥምድ አርጎ አልፋታ ካለው አማርኛ አስተማሪ ላይ ሳይነቅል ኢብሮም ተወው በቃ አለ ሚለው ግራ ገብቶት

የእረፍት ሰአት ጥሪ ተሰማ ሊና ሰሞኑን ኢብሮ ምን ነክቶት እንደሆነ ማወቅ አልቻለችም ደሞ እንዲህ ሲሆን መጨነቋ በዝቷል ሊና እሱን ከወደደች ጀምሮ ጠዋት ጠዋት ጊዜዋን መስታወት ላይ ነው የምታጠፋው ቆንጆ ሆና መሄድ ትፈልጋለች በቃ ኢብሮ ፊት ውብ መሆን ትፈልጋለች ፍቅር አይን አውጣ እያረጋት የው እረፍት ሰአትን በሙሉ ስታፈጥበት ትውላሉች በጣም ነው የምትወደው 

እረፍት ሰአቱ አሰየተጋመሠ ነው ኢብሮ ክፍል ውስጥ የለም እጇ ላይ ያለውን የእጅ ሰአት ስትመለከት እረፍት ሰአቱ ለመጠናቀቅ የሚቀረው 5 ደቂቃ ብቻ ነው አየፈራች  ነው ልታደርገው ያሰበችው እሱ ወንበር ጋር ሄዳ ልትቀመጥ ነበር ግን አይምሮዋ በብዙ ሀሳቦች ተረበሹ  


ሊና:-ምን እየሆንሽ ነው ቆይ ሰሞኑን ፊት ነስቶሻል አስጠልተሽዋል ለምን ትሄጃለሽ ለምን አርፈሽ ትምህርትሽን አትማሪም  የሚል ሀሳብ ይመላለስባታል ልቧ ግን ለፍቅር ብዙ መስዋዕትነት ይከፈላል ይላታል ኡፍፍ አለችና ቦርሳዋን ይዛ ወደሱ ወንበር ሄደች...
.
.
.
.
⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
   #ክፍል_አስራ_ሁለት {⓬}
.....ይቀጥላል......
╬╬═════════════╬╬

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
        @Ethiopianislamic
        @Ethiopianislamic
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
14.7K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-12 07:00:32 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
          ". #አይናፋሯ_ሊና ".
             ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
          
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
.  በ @Ethiopianislamic የቀረበ .
        . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚

┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
        #ክፍል_አስር {❿}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷


...አይኑን ጨፍኖ send አለና ጥቅልል ብሎ ተኛ
ሊና ነገባላትን sms ስትከፍተው እንደዛ ይላል ኡመር ነው  ብላ አሰበች ከዛም ኡመር ነው ብላ አሰበችና አዎ የምፈልገው እሱን ነው ከኔ እራቅ ብላ ላከችለት

አንቅልፍ አሻፈረኝ ያለበት ኢብሮ   የገባው message አባነነው ቶሎ ሲከፍተው ሊና ናት ያየውን ማመን አቃተው ከፋው አዘነ

ማፍቀር ይሄ ነው ያፈቀሩትን መነጠቅ አንድ ቀን እንኳን ካፈቀሩት ጋር ጊዜ ሳያሳልፉ   ፍቅረኛ እንዳላቸው ማወቅ ሴት መፍራቴ መቀጠል ነበረበት አልረባም የምር በራሴ አፍሬያለሁ ሊና ደግሜ አላስብሽም የእውነት እንደበፊቱ እሆናለሁ ሴት ይፈራል ይሽኮረመማል ምናምን የፈለጉትን ማለት ይችላሉ አይመለከተኝም እኔ ይበሉ አዎ ልክ እንደስከዛሬው አንደኛ እየወጣሁ ቤተሰቤን ማስደሰት ከለብኝ እሷን ለኡመር እተዋታለሁ እሷ የሱ ናት ግን እኮ አይን ለአይን ስንጋጭ ስታየኝ ስታፍር ምናምን የወደደችኝ መስሎኝ ነበር ውሸታም ናት አስመሳይ በጣም አሳፋሪ ሴት ናት አዝኛለሁ    ብሎ ለራሱ ነገረው ከዛም ተነስቶ ፊቱን መታጠብ ጀመረ

ከጠዋቱ ሁለት ሰአት ሆኗል ሊና ጨርሳ ትምህርት ቤት ልትሄድ ነው እናቷን ተሰናብታ ወጣች እንደደረሰችም አስተማሪ አልገባም  እንደደረሰች ቦርሳዋን አስቀምጣ ቶሎ ወደ ኢብ ሮ ወንበር ዞረች የለም እህ አልመጣም አያረገውም እምባዋ ጉንጯን ሞላው እምባዋ በፍጥነት እየወረደ ነው  ልክ ግብት ሲል ፊት ለፊት ተገጣጠሙ እምባዋን አየው አላስቻለውም ወደሷ ሄደ...
.
.
.

⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
   #ክፍል_አስራ_አንድ {⓫}
....ይቀጥላል....
╬╬═════════════╬╬

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
        @Ethiopianislamic
        @Ethiopianislamic
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
14.1K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-14 21:40:45 ┏─━─━─━∞◆∞━─━─━─┓
          ". #አይናፋሯ_ሊና ".
             ✎ፀሐፊ፦ ሩቂ
┗─━─━─━∞◆∞━─━─━─┛
          
┎━─━─━─━─━─━─━─━─━┒
.  በ @Ethiopianislamic የቀረበ .
        . ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
┖━─━─━─━─━─━─━─━─━┚

┯━━━━━▧▣▧━━━━━┯
        #ክፍል_ዘጠኝ {❾}
┷━━━━━▧▣▧━━━━━┷

ዘግቶ ማስተማሩን ቀጠለ

ሊና  አይኗ በሩ ላይ ቀረ ማን ነው የጠራው ኢብሮዬ  ወንድሙ ለምን ፈልጎት ይሆን እኔንጃ ብላ አይኗን ከተዘጋው በር ላይ ነቅላ ትኩረቷን ወደ   እለቱ ትምህርት አደረገች

ኢብሮ ሲወጣ የማያውቀው ሰው ነው  ኮስተር አለና ወደ እሱ ተጠጋ ፈለከኝ  አለው ኡመርም ሰላም ብሎ እጁን ዘረጋለት ኢብሮም የተወሰኑ ሰከንዶችን በዝምታ ካሳለፈ በኋላ  እጁን ዘርግቶ ጨበጠው ኡመርም  ኡመር እባላለሁ አለው ኢብሮም ለምን ፈለከኝ ትምሮ አያመለጠኝ  ነው አለው ኡመርም እሺ ምን መሰለህ

ፍቅር ፈልገኸው ሚመጣ አይደለም አንድ ቀን እንዳየዋት ልቤን ሰረቀቺኝ ኡብሮ የሚያወራው ምንም ባይነባውም ላያቋርጠው ለራሱ ቃል ገብቷል ኡመርም ቀጠለ እናም እኔ በጣም ነው የምወዳት ስሟን በሄድኩበት አነሳለው አሁን ላይ አንዳንድ   ሰዎች ሊና ይሉኛል በተለይ ጓደኞቼ

ኢብሮ አሁን የሚያፈቅራት የሊና ስም ሲነሳ  በደንብ ለመስማት ጓጓ ስሟን ሲሰማ ፈገግ አለ

ኡመርም ሁኔታው  አናደደው ፈገግ ሲል   እና ኢብራሂም በጣም ነው የማፈቅራት  እሷ ግን በጣም እያስቸገርካት እንደሆነና እንደምትጠላህ  ነግራኛለች እኔ ፍቅረኛዋ ነኝ እባክህ አታስቸግራት እሷን እንዲያዩብኝ አልፈልግም እናም የሆነ  ቀን ከትምህርት ቤት ስትወጣ አንተንም ሳይህ በጣም ፈገግ ብለህ ነው የምታያት እናም እባክህ ለኔ ተውልኝ አለበለዚያ ሌላ ችግር ውስጥ የምንገባ ይመስለኛል አለውና መልሱን ሳይጠብቅ ሄደ ኢብሮ ፊቱ ደም መሰለ ተናደደ ከዚህ በኋላ ላያስባት ለራሱ ቃል ገባ ማንኳኳት ስላልፈለገ እዛው በሩ ጋር  ቆመ

ሊና የዛሬው ያለወትሮው የኢብሮ መኮሳተር ግራ ገባት እንደስከዛሬው አይን ለአይን አይጋጩም እሷ ብቻ ናት የምታየው ፈራች አስቀየምኩት እንዴ አለች እንደደበራት ወደ ቤቷ ሄደች

ኡመር ዛሬ ፍፁም በደስታ  ነው የዋለው የኢብሮን ፊት መቀያየር ትዝ እያለው ህፃን አለ

ኢብሮ በግድ ያገኘውን የሊናን የስልክ ቁጥር ላይ እያፈጠጠ  sms ውስጥ ገብቶ እጁ እየተንቀጠቀጠ ደግሜ አላፈጥብሽም አላስቸግርሽም በፍቅራችሁ አልገባም ተሳስቼ ነው የወደድኩሽ ብሎ አይኑን ጨፍኖ  send  አለ...
.
.
.

⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╬╬═════════════╬╬
  #ክፍል_አስር {❿} ይቀጥላል
╬╬═════════════╬╬

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
        @Ethiopianislamic
        @Ethiopianislamic
╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤╧╤
22.6K views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ