.............ንፅህና
አንድ ጥበበኛ ሰው ስለ ንፅህና ተጠየቀ ፣ እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ
ከሰውነትህ በፊት ልቦናህን ፤
ከእጅህ በፊት አንደበትህን አፅዳ ።
ስለ ሰዎችም ያለህ አመለካከት ቀናና በጎ ይሁን ።
ሁለት ዐይን ካለህ ለምን ሰዎችን በጆሮህ ትመለከታለህ?
ሰዎችን መመዘን ያለብህ ፣ ስለነርሱ በምትሰማው ያልተረጋገጠ ወሬ ሳይሆን፣ ሲያዘወትሩት በምታየው ልማዳቸው ይሁን ።
➥ JOIN & SHARE
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk
https://t.me/+HGKOk2AG5qViN2Jk