Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethionashida9923 — Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethionashida9923 — Ethio Nashida🎼🎤🎧ኢትዮ ነሺዳ
የሰርጥ አድራሻ: @ethionashida9923
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 885
የሰርጥ መግለጫ

#ዳእዋን_በጥበብ
ደሳስ የሚሉ የውጭና የሀገር ውስጥ ነሺዳዎችንና መንዙማዎችን የሚያገኙበትና የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ታሪኮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።
ለአስታየት
@EthioNashida9923bot

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-08 21:26:05
እንኳን ለ1443ኛው የኢደል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለመላው የ MAME Creative እና የ MAME ISLAMIC POST ቤተሰቦች በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የበረካና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!


ኢድ ሙባረክ!
@ethionashida9923
162 viewsAbükî ĪYĪ, edited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:26:05
162 viewsAbükî ĪYĪ, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:39:19 #አንቺ_ነፍሴ_ሆይ_??

¶አንዳንዴም እስኪ ወዴ ራሳችን ዘወር እንበል??

¶ነፍሴ ሆይ ብለን እራሳችንን እስኪ እንጠይቅ ?ምን ላይ ነሽ?ለዚህ ቤትሽ ምን አዘጋጂተሻል?

➻ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን ስኮኚ ምን ላይ ነሽ ነፍሴ ሆይ?እውነት ከሰዎች ሀያዕ እንደምታደርጊው ሁሉ ጌታሽ ከከለከለሽ ነገር ሀያዕ ታደርጊለሽ ወይ ነፍሴ ሆይ?

¶የሰዎችን ነውር ብቻ በመከታተል አንጠመድ ፋላን ሆይ?አንበል ራሳችንን አንጥመድ።ሁላችንም ደካማ ጓን አለን እስኪ አንዳንዴ ራሳችንንም እንተሳሰብ?

➻ነፍሴ ሆይ?ብለን እራሳችንንም የምንጠይቅበት ጊዜ ይኑረን ከሰዎች አሏህ የደበቀልን ስንት ስህተት ይኖረናል??
--------------------
mohammed ebnu seid
-----------------------------

በቴሌግራም ይ ላ ሉን!


@Islamicpost2399 @Islamicpost2399
290 viewsÎŞhů häŧüñ IYI , 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:12:03 Check out islamic Post: https://t.me/Islamicpost2399
281 viewsÎŞhů häŧüñ IYI , 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 20:16:03

አሥሩ የዙል-ሒጃ ቀናት
*******
ከዱንያ ቀናት ሁሉ ምርጦቹ
****
አላህ ሲያስብልን፣ ሲወደን እና ሊጠቅመን ሲፈልግ ምንዳዉና ችሮታው የሚነባበርባቸዉን ቀናትና ጊዜያት ጠቆመን፡፡
አስተዋይ ልቦና የሠጠው ሰው በትኩረት ይጠቀምባቸዋል፡፡ እንደዋዛ አያሳልፋቸዉም፡፡

አሥሩ ምርጥ ቀናት ነገ ሀሙስ ይጀምራሉ፡፡ ስለ ምርጥነታቸው በቁርኣን ተመስክሮላቸዋል፣ አላህ ምሎባቸዋል፣ የአላህን ቤት ጎብኝዎችምን ወደተከበረዉና የተቀደስው ሥፍራ መካ እና ዙርያው በመጉረፍ የሐጅን ሥርዓት ያከናዉኑባቸዋል፡፡

በቀናቱ ዉስጥ መሥራት እንችላለን?
1- ከልብ ተፀፅቶ ወደ አላህ መመለስ፤
2- አላህን ማውሳት ማብዛት፣
3- መፆም፣
4- ኢስቲግፋር ማብዛት፣
5- መመጽወት
6- ዱዓእ ማድረግ፣
7- ሶላትን በወቅቱ መስገድ፣
8- ከኃጢኣት መራቅ፣
9- ስለ ቀናቱ ምርጥነትና እንዲጠቀሙባቸው ሌሎችን ማስታወስ፣
10- በነቢዩ ላይ ሶላዋት ማውረድ፣
11- መልካም ሥራዎችና ንግግሮች ለምሳሌ - ወደ አላህ መንገድ መጣራት፣ ዝምድናን መቀጠል፣ ለጎረቤት መልካም መዋል፣ ወላጆችን ማስደሰት፣ አስቸጋሪን ነገር ከመንገድ ላይ ማስወገድ፣ የታመሙትን መጎብኘት፣ ለሙታን ዱዓ ማድረግ፣ ወንድም እህቶችን በሌሉበት በዱዓ ማስታወስ፣ የባለዕዳን ዕዳ መሰረዝ፣ የተቸገረን መርዳት፣ የታሠረን መጠየቅ፣ ሰዎችን አለማስቸገር፣ ቤተሰብን መንከባከብ፣ ለሠራተኞች ማዘን ...ሌሎችም ።



#share #ሼር
#join


@Islamicpost2399 @Islamicpost2399
353 viewsÎŞhů häŧüñ IYI , 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 17:39:36 አጂብ ! ልብ የሚያንኳኳ...!
‹‹አላህ ሆይ ከጥቂቶቹ ባሪያዎችክ አድርገኝ››
___ _
በአንድ ወቅት ዑመረል ፋሩቅ ረዲየላሁ ዐንሁ በአንድ የንግድ
ስፍራ እያለፈ ሳለ አንድ ነጋዴ.. ‹‹አላህ ሆይ ከጥቂቶቹ ባሪያዎችክ
አድርገኝ›› ብሎ ዱዐ ሲያደርግ ይሰማዋል።
ዑመርም:- ‹‹ ይሄን ዱዐ ከየት ነው ያገኘከው?›› ብሎ
ይጠይቀዋል
ነጋዴውም:- ‹‹ አላህ በቁርዓኑ ከባሮቼ በጣም አመስጋኞቹም
ጥቂቶች ናቸው›› ይላል አለው ።
ዑመርም እራሱን ወቅሶ አለቀሰ እንዲህም አለ:- ‹‹ ዑመር
ሆይ ካንተ በላይ ሕዝቦችክ ዓዋቂዎች ናቸው››
‹‹ ያ አላህ ከጥቂቶቹ ባሪያዎችክ አድርገኝ›› ብሎ እሱም ዱዐ
አደረገ ።
_)_)_)_)_)_)
አንዳንድ ጊዜ ሰዎችን አንድ መጥፎ ተግባር እንዲያቆሙት
ሲመከሩ.. ‹‹ እኔ ብቻ አይደለሁም ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት
ይሳሳታል ፣ ብዙሃኑ እኮ እንዲ ያደርጋል›› ሲሉ ይደመጣል ።
አላህ በቁርዓኑ ስለ ብዙሃኑ ሲነግረን እንዲህ ይላል :-
ብዙሃኑ ...!
- አያውቁም (7:187)
- አያመሰግኑም (2:243)
- አያምኑም (11:17)
- አመፀኞች ናቸው (5:59)
- ይስታሉ (6:111)
- እውነቱን አያውቁም (21:24)
- እንቢተኞች ናቸው (21:24)
- አይሰሙም (8:21)
ስለዚህም አላህ እንዳለው ከጥቂቶቹ ሁን !
(( ከባሮቼ በጣም አመስጋኞቹም ጥቂቶች ናቸው )) (34:13)
(( ጥቂቶች እንጂ ከርሱ ጋር አላመኑም )) (11:40)
(( በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲሆኑ ፤ ከፊተኞቹ ብዙ
ጭፍሮች ናቸው ፤ ከኋለኞቹም ጥቂቶች ናቸው)) (56:12-14)
ኢብነል ቀዪም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ:-
‹‹የሃቅ መንገድን ያዝ ፤ አብረውህ ባሉት ጥቂት ሰዎች ቁጥር
ማነስ ብቸኝነት አይሰማክ ፤ የውሸትን መንገድ ተጠንቀቅ ፤ ጠፊ
በሆነው ብዛት አትታለል››
_ _
አላህ ከጥቂቶቹ ባሪያዎቹ ያድርገን

SHARE SHARE :-jOIN

@Islamicpost2399 @Islamicpost2399
434 viewsÎŞhů häŧüñ IYI , 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 08:17:15
395 viewsAbükî ĪYĪ, 05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 08:17:15 @bekr_34 @bekr_34 @bekr_34
@bekr_34 @bekr_34 @bekr_34
401 viewsAbükî ĪYĪ, 05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 21:53:36
485 viewsAbükî ĪYĪ, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 10:50:46
መልካም ጁምኣ አላህ ያርግልን.....
501 viewsAbükî ĪYĪ, 07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ