Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Neshida & Menzuma

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_neshida — Ethio Neshida & Menzuma E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_neshida — Ethio Neshida & Menzuma
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_neshida
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ #YouTube ቻናል 👇
https://www.youtube.com/ethioneshidamenzuma
ወደ #Facebook Page 👇
https://www.facebook.com/Ethio-Neshida-Menzuma-348031129044029/
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት(bot) ተጠቅሞ ያድርሱን✍️
👇
@ETHIO_NESHIDA_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-09-21 13:28:30
#በነብዩ_ፍቅር_እና_በኡለሞቻችን_መንገድ_ሕያው_ነን_መስከረም_15_የፊታችን_እሁድ
2.5K viewsedited  10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 14:00:13 #ረቢዕ_ልዪ_የመውሊድ_ኤክስፖ
የነብዪ ሙሐመድ ﷺ መምጣት የዚች አለም ፀደይ ነው እነሆ ረቢዑ ብቅ አለ ሙስሊሞችም ደስታቸው በአለም አደባባይ በመውደድ አዳራሽ በፍቅር ከተማ ሊለልቡ ሽር ጉድ ይዘዋል። እነሆ መውሊዱን ሊያደምቀው ረቢዕ ኤክስፖ ኑ በዊላዳው አብረን እንደሰት ለአሏህም ምስጋና እናቅርብ ይላችኋል ።
#ረቢዕ_ኤክስፖ
ከመስከረም 19-22 ፕሮግራሞቸዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ
2.8K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 13:59:49
2.7K views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 22:41:00 #ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ!

የሐድራው ሙሽራ ዘለቀ እያበራ!

አንድ የነቢ አወዳሽ ከጀንበር የሚያበራው፣ የማለዳ ፀሐይ አይታው የምትሽኮረመምበት ፊት ከብዙ ጥበቃ በኋላ ጨረፍታው ደርሷቸው ይመስላል በውበት ፍላጻ ከተወጋ ልብ እንደወጣ በሚያስታውቅ ድምጽ ደጋግመው "የሐድራው ሙሽራ ዘለቀ እያበራ!" ይላሉ። እንደዛው እያሉም ይዘልቃሉ፥ የዱንያ አኸራ መብራት የሆነው ኑር ቢዘልቃቸው!

ነቢም ሙሒቡም የሚሞሸሩበት የኸሚስ ሐድራ በሕይወት ዑደት ውስጥ እስካለን ድረስ የማንተወው ዐደታችን ነው። ኧረ እንደውም "ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳን ብሞት!" እንዳሉት ብናልፍ እንኳን ተተኪ የምናበጅበት፣ ወደ ረውዷው፣ ወደ ዳሩስሰላም የምንደርስበት እስከ ዳሩል ጀንናህ የተሰመረ ቀጥ ያለ ሲራጥ ነው!
ሙሒቡ ሁላ በኸሚስ ምሽት፣ ጁምዓ ለይሉ ላይ ሲጣድ ተሞሽሮ ነው። ሙሽራዋ ቀርቶባት ደጅ ደጅ እንደምታይ ቆንጆ ሙሽራ አምሮ ተውቦ በይመጣልኝ ይሆን ሃሳብ በስስት፣ በመቅረቱ ነው እንዴ ስጋት ይጠባበቃል። ታዳሚዎቹ አውሊያዑላህ ሪጃሉላህ ናቸው። ጥሪ አክብረው ይገኛሉ። የሙሐባው ጎርፍ ከርሳቸው ሌላ ያለን አላሳይ ቢላቸው አናገባም አንዳርም ብለው ሙሽራቸውን ነቢን አድርገው የኖሩት፣ ለሠርጋቸው ተብሎ በተደገሰው ድግስ ላይ ነቢ ነቢ ብለው የዋለሉት እነ ጎርፉ አመዴ ከዚህ በላይ ወግም ማዕረግም የላቸውምና እንኳን ሊቀሩ አያረፍዱም። ከተሰናዳው ድግስ ላይ ሰዋቡን ከፋቲሐ ጋር የሚቃመሱ አምዋትም ያጋፍራሉ፤ ዱዓ ያደምጣሉ፤ ሩሐቸውን ያድሳሉ።

ጥሎሹ የጌትው ያሲን፣ መሕሩ ተባረክና ደጋጎቹ ቀምጣላውን ነቢ ያቀማጠሉባቸው ራምሳና ተክራር፣ ማጀቢያው ሶለዋት ናቸው። ታድያ እኔም እንደ ሙሒቡ ሁሉ በኸሚስ እለት ጘፍላ አይነካኝም። ዘንፋላዬ እና አሽከሮቻቸው ዘንድ ልዩ ቀጠሮ አለኛ! እናም ታጥቤ ታጥኜ፣ የክት የምለውን ለብሼ፣ አለኝ የምለውን ሽቶ ነስንሼ፣ መጃሊሴን አሳምሬ፣ አቀማማጬን መርጬ፣ ዛት ከሩሕ የሚጀድደውን ብኹሬን አጫጭሼ፣ ለሶለዋት ሐስ ያደረግኩትን፣ ገና ሳዬው ሶለዋትን የሚያስታውሰኝን ሙስባሐዬን አጋድሜ፣ ያንን ትልቁን ሠው፣ የከውኑን ሙሽራ አርሒቡ አርሒቡ እያልኩኝ እጠባባቃለሁ፥ ሐያቴ ረቢዕ ሊሆንልኝ እንደ ረውዷው ሊለመልምልኝ። ልክ እርሳቸው ሲገቡ ሐጃችን ሁሉ ይወጣል። "ሺሊላህ ሰይዲ ያአሩሰል ሐድራ!" ሲል የቆዬው ሙሒብ ሙሽራው ሲመጡ "አርሒቡ ነቢ!" እያለ ብድድግ ይላል። ሩሕ ሁሉ እልልታዋን ታቀልጣለች። ልክ የመዲና ሰዎች "ጦለዓል በድሩ ዓለይና!" እያሉ በእልልታ እንደተቀበሉት እልልልል.....!

#ሶሉ_ዓለል_ሐቢብ!
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Atiqa Ahmed Ali
2.6K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 22:40:15
2.3K views19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:26:31 «የመውሊድን ደረጃ የሚያቀው.. የተወላጁን ቀድር (ደረጃ) የሚያውቅ ብቻ ነው»! ሷሉ ዐለን-ነቢይ
986 views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:26:29 የዓለማት ፈርጥ፣ የነብያት ዓይነታ፣ የምድራችን ታላቁ ሰው ፡ ዓለም ከአሁን ቀደም እንደርሳቸው ዓይነት ሰው አይታ አታውቅም፡፡ ወደፊትም አታይም፡፡ ﷺ
986 views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ