#ረቢዕ_ልዪ_የመውሊድ_ኤክስፖ የነብዪ ሙሐመድ ﷺ መምጣት የዚች አለም ፀደይ ነው እነሆ ረቢዑ ብቅ አለ ሙስሊሞችም ደስታቸው በአለም አደባባይ በመውደድ አዳራሽ በፍቅር ከተማ ሊለልቡ ሽር ጉድ ይዘዋል። እነሆ መውሊዱን ሊያደምቀው ረቢዕ ኤክስፖ ኑ በዊላዳው አብረን እንደሰት ለአሏህም ምስጋና እናቅርብ ይላችኋል ። #ረቢዕ_ኤክስፖ ከመስከረም 19-22 ፕሮግራሞቸዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ 2.8K views11:00