Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Neshida & Menzuma

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_neshida — Ethio Neshida & Menzuma E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_neshida — Ethio Neshida & Menzuma
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_neshida
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

ወደ #YouTube ቻናል 👇
https://www.youtube.com/ethioneshidamenzuma
ወደ #Facebook Page 👇
https://www.facebook.com/Ethio-Neshida-Menzuma-348031129044029/
ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት(bot) ተጠቅሞ ያድርሱን✍️
👇
@ETHIO_NESHIDA_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-10-05 21:41:26 #ሙሐመድዬ_የከውኑ_ጀምበር!

የኔ ጀነት አሕመድ ሙሽራው የመዲናው!

ስለ ጀነት ሲገለፅ ማላ ዓይኑ ራአት ወላ ኡዙኑ ሰሚዓት ወላኸጦረ ዓላ ቀልቢ በሸር ተብሏል። ያው እንዳልኳችሁ ነው’ኮ ወዳጅ ያዬ የሰማው ነገር ሁሉ ስለወደደው ሠው ይመስለዋል። እና ይሄም እንደዚሁ ነው። የሠይዲ ውበት ዓይን አይታው ከምታውቀው የላቀ፣ ጆሮ ለመስማት ከታደለችው የራቀ፣ በቀልብ ውልብ ሊልም የማይታሰብ ነው። ነቢን ማዬቱም አለማዬቱም ሶብር ያሳጣል። "አገርኩን ካላዬሁ ሶብር የለኝም እኔ!" ያስብልና መዲና ሲደርሱ ደግሞ ውኃ ጠምቶት ጥሜን ቢያስታግስልኝ ብሎ ጨዋማ ውኃ ጠጥቶ የባሰ ጥሙ እንደሚጨምር ሠው ናፍቆቱም ስስቱም ያይልና አፈሩን መሆን ያስመኛል። ቢሆንም ጌትዬ እጣ አውጣልን። ሒጃቡን አንሳልን። ሠው አድርገን ዓይነ ኩሌው መጀን!

ጃቢር እንዳሉትም ፊቱ ከጨረቃ ያበራ ነበር!
ሐሊመቱ ሰዕድያ "ቤታችን ሲጨልም ከሠይዳችን ፊት ውጭ ሌላ ብርሐን አልነበረንም!" ትላለች። ስሙ የቀብርን ጨለማ፣ የሲራጥን ጭንቀት አሳላፊ ነው። የውመ ተብዬድዱ ዉጁሁን ወተስወድዱ ውጁህ በተባለበት ቀንም
وَأَمَّا ٱلَّذِينَ ٱبْيَضَّتْ وُجُوهُهُمْ فَفِى رَحْمَةِ ٱللَّهِ هُمْ فِيهَا خَٰلِدُونَ
ከሚባሉት እንሆናለን።
የኑራማውን ነብይ ኑር ተካፍለን ፊታችንን አብርተን፣ በአዛኙ ነብይ ኑር ተጠልለን በጌትዬው የራሕመት ጊቢ እንከትማለን ኢንሻአላህ!
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!
Atiqa Ahmed Ali
891 viewsedited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 21:41:22
860 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 03:10:56 Channel photo updated
00:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 00:32:52 ነቢያችን (ሰለሏሁ ዐለይ ወሰለም) በተወለዱበት ቀን ኢብሊስ ሀይለኛ ጩሀት ጮሀ
------------------------
→ኢብሊስ (አምስት) ግዜ ሀይለኛ ጩሀት ጮሀ,,
•አንደኛው: በተረገመበ*ት ግዜ
•ሁለተኛ: ከጀነት በተባረረበት ግዜ.
•ሶስተኛ: ነቢያችን (ሰለሏሁ ዐለይ ወሰለም) የተወለዱበት ቀን.
•አራተኛ: ለነቢያችን ወሕይ የወረደላቸው ግዜ.
•አምስተኛው: 'ሱረቱል ፋቲሓ' ሲወርድ.

በአሁን ግዜ ደሞ ልክ ኢብሊስ በነቢዩ መወለድ እንደተበሳጨና እንደተከፋ ፤ ነቢዩ በተወለዱበት ቀን ደስታን ይፋ ማድረግና ስለሳቸው ማውሳት.. የሚጨንቃቸውና የሚከፋቸው ሰዎች ይስተዋላሉ:: ከዚህም አልፎው ይህ ድርጊት "ሺርክ ነው መጥፎ ቢድዓ ነው" ብለው ይጮሃሉ?!! ሱብሃነሏህ! ይህ ኢብሊስን መከተል ነው ነቢዩን መከተል?!

ሙስሊሞች ግን የነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወዳጆች ነቢዩ በተወለዱበት ቀን ይደሰታሉ እንዲሁም ቁርኣንን በማንበብ አሏህን በማወደስ በነብያችን ላይ ሶለዋት ማውረድ የሳቸውን ታሪኮች በመተዋወስ አና በመሳሰሉት ያከብሩታል፡፡

ነብያችን የተወለዱበትን ቀንና አንዳነድ በልደታቸው ምክንያት የተገኙ አስገራሚ ክስተቶችን እንዲሁም ታሪካቸውና ስነ-ምግባራቸውን ለአማኞች ማሳወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ አሏህ እንዲህ ይላል፦ ትርጉም ‹‹በላቸው አሏህን የምትወዱ ከሆናችሁ ተከተሉኝ አሏህ ይወዳችኋል››
እሳቸውን ለመከተል ደግሞ ታሪካቸውን ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ አማኞች የነብዩን አስደናቂ የሆነ ታሪክና ተአምራት በሚሰሙ ግዜ ለነብያችን ያላቸው ፍቅርና አክብሮት ይጨምራል፡፡ ኢማናቸውም ያድጋል፡፡
....
አሏህ በጀነት የነቢዩ ጎረቤት ያድርገን

Ethio mewlid ኢትዮ መውሊድ
168 views21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 00:32:48
170 views21:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 23:58:35           ያልተገራ ትዉልድ         ታላቅ የመፅሀፍ ምርቃት             እሁድ መስከረም  22              በአምባሳደር ሲኒማ                   እንገናኝ
1.7K views20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ